KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ቀላልና ምርጥ የዛሬው ምሳችን
Күн бұрын
ቀላልና ምርጥ የዛሬው ምሳችን
Рет қаралды
4,282
melly spice tv
1
1
ቀላልና ምርጥ የዛሬው ምሳችን
Жүктеу
Пікірлер: 45
@fatumamehamed3270
2 ай бұрын
ዩቱብ ከሚያቀርቡት የምግብ ስራ መቶ ፐርሰት ያቺ ነዉ የሚመቸኝ እጅሽ ይባረክ በርቺ ዉዴ
@seltesfaye482
2 ай бұрын
Thanks Melita,for the tip of the cinnamon stick idea! Brilliant and very useful!
@selamgh3379
2 ай бұрын
it’s looking yummy i can’t wait i want try thanks for sharing 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@jerryzeleke6447
2 ай бұрын
It looks like Yummy . Good job, dear.
@EmebetTamire
2 ай бұрын
Meluye kimem blessed ❤❤❤❤❤
@zaharahassan9750
2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ምግብ ነዉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@genetayele990
2 ай бұрын
Hulegezay kanchey naw adades sira kanchey yemagegnaw tebarekey wow gobez
@elsagebrezghi1724
2 ай бұрын
Wow immmmm betam yasgomejal Meli bless u ❤❤❤❤
@tedjitucomolet9719
2 ай бұрын
በጣም ጥሩ አስራር ነው🙏🙏🥰
@hiwotwendimu5092
2 ай бұрын
Mellye you always show us the best food, thank you so much for your time ❤❤❤
@Mellyspicetv
2 ай бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ ሰአታችሁን ስለምሰጡኝ❤❤❤
@shalom744
2 ай бұрын
Mellu migbu yaw endehulew ❤❤❤, the tip on the tinign was on spot. kemis endet endemiamribishhh!!!! 🥰🥰🥰
@Mellyspicetv
2 ай бұрын
ሻሎምዬ በቃ አላወልቀውም
@shalom744
2 ай бұрын
@@Mellyspicetv yemir hule endezih libeshi.
@SafuuAraarakef
2 ай бұрын
❤❤❤❤
@nanigebru6212
2 ай бұрын
ሜሊዬ እጆችሽ ይባረኩ የእኔ ባለሙያ❤❤❤❤
@Mellyspicetv
2 ай бұрын
አሜን ናኒዬ
@TigistGebresilass-mh6ir
2 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ ❤ከዚች ባለሞያ ሴት እጅ የተራውን ምግብ እየተመገበ ሲያደናንቅ ማየት ያማረኝ ምን እንደሆነ ታውቂያለሽ ውድ ባለቤትሽ የተባረከ ይሁን ይስማማችሁ❤❤❤
@Mellyspicetv
2 ай бұрын
አሜን ቲጂዬ!!ብዙም የካሜራ ስው አይደለም እንጂ አመጣው ነበር
@HawiiSara
2 ай бұрын
የኔ ባለሞያ❤❤
@emebettilahun7789
2 ай бұрын
ሜልዬ የኔ ባለሙያ እንኳን ደና መጣሽ
@Mellyspicetv
2 ай бұрын
እንካን ሰላም ቆየሽኝ እሙዬ❤❤
@fetikedir
2 ай бұрын
የፈጠረሽ ይመስገን ሚሉዬ❤❤❤
@ማኅተበአበራ
2 ай бұрын
የእኔ አንደኛ ነሽ ሁሌም እጆችሽ ይባረኩ ሜልዬ ለመቅመስ ስትቀመጪ ወበርሽን ስትስቢ ስቅጥጥ ይለኛል እና ወበርሽ ስር የሚለጠፍ እስቲከር አለ አታውቂም ብዬ ሳይሆን ላስታውስሽ ብዬ ነው 👍😍🙏
@peacelove4778
2 ай бұрын
እነ ስቅጥጥ ልበልልሽ😅😅😅😅😅
@leaderleader9067
2 ай бұрын
ሜሊዬ እጆችሽ ይባረኩ
@SafuuAraarakef
2 ай бұрын
አድናቅሽ ነኝ❤❤❤
@summerwulsebo6147
2 ай бұрын
Eggplant ፐርመጃን ነበር የማውቀው ።ሱካር ድንቹን oven ለምን አላስገባሽውም?እኔ oven ነው የማስገባው።የፎሰሊያው idia አሪፍ ነው።ቀረፋ ማስቀመጡ በናና ላይ ለሚሰፍሩት ትንኝ መላ ከሆነ አሪፍ ነው።thank you
@yasalefekutne9145
2 ай бұрын
Mellya❤❤kemema enekan beselam metash
@Mellyspicetv
2 ай бұрын
እንኳን ሰላም ቆየሽኝ መሲዬ
@le1785
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ENIYATWELDE
2 ай бұрын
ያሚ
@paulton1234
2 ай бұрын
ማንጎውን በቀጫጭኑን ብትሰነጥቂው አሪፍ ነበር
@Mellyspicetv
2 ай бұрын
የበሰሉ ማንጎ በቀጫጭኑ መክተፍ አይመከርም ስለሚጨመላለቅ ባይሆን በቁመቱ እንደአቦካዶ እሱን ደሞ ስለሚተልቅ አይስማማንም እኛ ቤት
@fghebretinsai8913
2 ай бұрын
Thanks❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
2 ай бұрын
You're welcome 😊
@asnabelayneh7228
2 ай бұрын
ተባረኪ
@Mellyspicetv
2 ай бұрын
አሞን
@Mk-vl3vr
2 ай бұрын
ጥሩ ስራ ፣እኔም እየ መጡሁ ነኝ ለምሳ ፣
@Mellyspicetv
2 ай бұрын
እሺ እንጠብቃለን
@Mk-vl3vr
2 ай бұрын
@@Mellyspicetv 🍀🏩
@SafuuAraarakef
2 ай бұрын
አታክልት ብቻ አይሆንም ግን
@seadahusen4010
2 ай бұрын
እንደዝህ አይነት ስኲር ድንች አለ እንዴ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
2 ай бұрын
ዘይቱን ግን እንዴት ነው እምትጠቀሙት ብዛቱ እኔስ ልቤ ይንቀጠቀጣል የቅባቱ ብዛት ውይ
@merimeri3117
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
Пікірлер: 45