KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
🛑ቀኑ አልቋል፣ ጽዋው ሞልቷል 📍ቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ)
Күн бұрын
🛑ቀኑ አልቋል፣ ጽዋው ሞልቷል 📍ቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ)
Рет қаралды
146,235
Quanquayenesh Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 275
@user-qe1bg6sl3t
Жыл бұрын
የእናቴ ልጅ በልጅነቴ ጀምሮ ነው ትምህርቶችን የምሰማው መቼም የማይሰለች አንደበት ኡፍፍፍ ሺህ ዓመት ኑሩልኝ አባቴ።
@yelidetafre5852
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቴ ልደታ እየመጡ እያስተማሩ ነው ያሳደጉኝ የናቴ ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ ኑሩልን 🙏🙏🙏
@tizibt6026
Жыл бұрын
እኔም ልጅነቴን አስታወሰኝ ስብከቱ ጓደኛዬ ሰታገባ የዛሬ 20 አመት አካባቢ ተክሊሏ ላይ ተገኝተው የሰበኩት ስብከት ከልቤ አይጠፋም
@mattiwosnati2250
Жыл бұрын
ከዘመን ዘመን አደበታቸው የማይቀየር አባቶቻችንን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@degelamalaje60
Жыл бұрын
አሜን
@meresagebrehiwot
Жыл бұрын
!pp
@mekdestesfaye5647
Жыл бұрын
አሜን 🙏🏾
@Natanim112
Жыл бұрын
አባታችን በእውነት በነፃ የሠጡሀችሁን በነፃ መልሡ በሚለው ቃል የትም ሢያስተምሩ ገንዘብ የማይቀበሉ አባት ሰኔል እየሸጡ ልጆቻቸውን የሚያሣድጉ ታላቅ አባት ናቸው
@user-hv9ql6ul4n
Жыл бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ጆሮዬ እንዲሰማ ልቤ እንዲያስተውል አድለን
@tigisttamiru5213
11 ай бұрын
እኔም 😢😢😢😢
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
Жыл бұрын
በጣም የምወዳችው አባታችን የማቶሰላንድ እድሜ ይሰጦት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛሎት🙋
@tibebesolomon7840
Жыл бұрын
አባታችን እናመሰግናለን ድንቅ ትምህርት አስተምረዉናል እንደዚህ አይነት አስተማሪ ነው የሚያስፈልገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን አሜን።
@alemtsehaysesaysisay7144
Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው እውነት እኔ እያለቀስኩ ነው የሰማውት ያደርኳቸውን ሀፅያቶች በግልፅ ነው ያየውት እይ እምላኬ እንዴት አበሳየ በዛ እንዴት ይህን ያክል ሀፅያት ስርቸ አቆየሀኝ እር ያኔውስ በድል ብዙ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሁን ለንስሀ በቅቻለሁ መምህር ተስፋዬ አበራ ከልብ አመሰግናለሁ በሱ ላይ አድሮ እግዚአብሔር አስተምሮ ውድ ቤቱ መልሶኛል ግን ሀፅያቴን በስብከት ስስማው እንዴት የርከስኩ ነበርኩ አቤት አምላኬ ሆይ ትግስትህ😢😢አባታችን የትዋህዶ እቁ ቡራኬውት ይድርስን ❤
@chereyewerke5676
Жыл бұрын
❤❤❤
@user-if3hn7xc1v
Жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ሰላም ለሀገረ ኢትዮጵያ ይሁንልን💚💚💛💛❤❤
@athsaraable
Жыл бұрын
ይህን ህይወት የሚቀይር ያባታችን ግሰፃ ምቅር አለሙ ሁሉ ቢሰማው 😭😭😭 እናመሰግንሀለን ቋንቋዬ ነህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-uu5el8je1h
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ይሳልብን ያሳድርብን
@user-ec8sh1pi6f
Жыл бұрын
መድሃኔዓለም አባታችን ያስተማሩንን በልቦናችን ሠሌዳ ላይ ፃፍልን። ለካ ብዙ አጥፊዎች ባሉበት እግዚአብሔር የራሱ ሰው አለው ስለሁሉም ነገር ፈጣሪያችን ይመስገን ለአባታችን ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይረዝም
@degelamalaje60
Жыл бұрын
አሜን
@tigistmulugata4336
Жыл бұрын
አባታችን ቀሲስ መንግስቱ የኔ የልጅነቴ አባቴ ናቸው በሳቸው መንፈሳዊ ህይወቴ እንዲጠብቅ የኔ መሰረቴ ናቸው ስብከታቸው እኮ ዝም ብሎ ሲሰማው ሰው እራሱን እንዲያይ ይሆናል ። ስለ እግዚአብሔር ቃል በደንብ አበጥረው አብራርተው ያስተምራሉ ሰው ንሰሐ መግባትን ይዘነጋል እሳቸውን የሰማ ግን ንሰሐ ገብቶ ለስጋዎ ደሙ ይበቃል ሌላው ደሞ.... ስለ ባዕድ አምልኮ አብጠርጥረው ያስተምራሉ የሳቸውን ትምህርት የተማረ ስለ መናፍስት በደንብ ያውቃል እንዴትም ድል ማድረግ እንዳለበት ያውቃል ። እረዥም እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ እርሶ ኢትዮጵያን እንዴት እንደሚዎድዋት በተግባር አሳይተውናል በፍፁም ከኢትዮጵያ ውጪ ሌላ ሐገር መኖር አይፈልጉም እንቁ አባት 🙏
@tigiy9134
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእወነት የሰማናውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲
@almazmekonnen1297
Жыл бұрын
ለአባታችን ቃለሒወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽 የሰማነውን እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርብን🙏🏽
@YeshiAdmasu-tz9fy
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን አባታችን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን በዚህ ጊዜ እንድህ አይነት አቤት ነዉ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያንም ለህዝቡም የሚያስፈለገዉ በብሔር ያልተወሰነ እዉነተኛ አንደበት ምድራዊን ሳይሆን ሰማያዊ አንደበት የተባረከ አንደበት❤❤❤
@bawadihtc4270
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በርሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
@kwkw2678
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚያቤሔር ሆይ ላንሠሃ ሞት አብቃኝ ቃላሂይወት ያሠማልን አባቴ በፀሎት አስቡኝ ስርኩታ ማሪያም ብላው ስደታኛ ነኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤቱ ማረኝ አምላኬ ስለማታላለፌ ማራኝ እንደ ቻርነትህ።
@user-dp5uq9qk3v
Жыл бұрын
*📚📚📖አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን*📚 *_📚📚📖ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካ ችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ስለየተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_*📚🕯️✝️ *_📚እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን_*🕯️✝️..
@debrituasekalemeryime9514
Жыл бұрын
😢ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቀደመ ሰላሙን ይመልስልን ለሀገራችን😢❤
@meazamichael6925
Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት መምሕራንን ያብዛልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን የኛ ዕንቁ መምህስ
@eyarslaewarkneh4548
Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን
@hiwottadesse4025
Жыл бұрын
እንዲህ ተምረን ብናድግ ከዚ ሁሉ ጥፋት ባልገባን ኖሮ አባቶች እባካችሁ መጠጥ መጠጣት እንደሌለብን አስተምሩ የለት እለት ተግባር ይሁን እናንተ ከመጠጡ ተወግዳችሁ ልጆጃችሁን አበርቱ እኛ ኦርቶዶክስ ጠንካራ ሃይማኖት አለን ግን ከአለባበስ እስከ ንግግር እንወቅ ራቁት መሄድ እንደሌለብን እናስተምር ሃይማኖታችንን እናለምልም ፈጣሪ ይርዳን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ሁሉም እንዲህ ያስተምር ገንዘብ ላይ ትኩረት ይቁም ሰ ው ላይ ስሩ
@heavenhidru3663
Жыл бұрын
አባታችን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!! ትምህርት ማለት እንዲህ ነው!!! የተማርነው ትምህርት ለህይወት ያደርግልን !!!!እኝህን አባት የጠራችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ!!!! ውስጤ እጅግ በጣም ተደስተዋል
@elizabethzewde4121
Жыл бұрын
ይብላኝ ልን ለኛ እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ🤲🤲😭
@user-cv3bh8ld5m
Жыл бұрын
በስማም ምን አይነት ፀጋ ነው ምን አይነት መታደል ነው አባታችን ቡራኬዎ ይደረሰን ወለተ ገብርኤል ብለው በፀሎት አስቡኝ አባ😢🥺🥺
@user-oj6db7us6w
5 ай бұрын
አባቴ ከልጅነቴጀምሮ በቅድስውራኤልቤተክርስታን እከታተልነበር የማይጠገበውን ቃልየሚያስደስተውን ሲያስተምሩኑ አቤት ደስሴል አባቴ በቅድስት ማርያምና ገብርኤል ቤተክርስቲያን ቂሊጦ አድቀን ባመጡልን
@abab-ql9zo
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋዉ ይባርኮት ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን የቃሉ ባለቤት ለኛም ለባሮቹ ልቦናችንን ያብራልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-be5xg7qu4e
Жыл бұрын
አባቴ እዉነት ወለአዲተ አምላክ የጌታችን እናት እመቤ የማቱ ሳላን እድሜ ትስጥዎት ገናናዉ ቅዱስ ኡራኤል ይጠብቅዎት አሜን ❤❤🔷🇪🇹
@frehiwotengida5138
Жыл бұрын
የልጅነት ግዜዬ መልካም እረኛ አባቴ ሁሌ አነሳቸዋለሁ እድሜ ይስጥዎ
@elizabethzewde4121
Жыл бұрын
የናተን ፅሎት እይቶ ይማረን🤲🤲🤲😭😭😭
@georgealahmar7663
Жыл бұрын
ቃለህውይት ያሠማልን አባታችን በእ ውነት ❤❤❤
@yegnasat8120
Жыл бұрын
ቀሲስ መንግስቱ የእናቴ ልጅ ከልጅነት ጀምሮ የእርስዎን ትምህርት ስንሰማ አድገናል ጎፋ ገብርኤል እሮብ እሮብ ነበር በየሳምንቱ ባልሳሳት እጅግ በጣም የምወድዎት አባቴ በእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን እንዴት ደስ የሚል የፍቅር ጉባኤ ነበር እግዚአብሔር ያንን የፍቅር ጊዜ ጨምሮ ጨማምሮ ይመልስልን አሜን።
@orthodoxawit6397
Жыл бұрын
ሉዕል ሰገድ አንተግን አንተ ነኽ ህያዉ እግዚአብሔነኽ የሚለዉን ብትዘምረዉ መልካም ነዉ ማንጎ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊሰ እንድትዘምር ልጠይቅ ብዬ ፈራሁ አሁን የእመብርሃን የልጇ የመድሃኒዓለም ቅዱስ ፈቃዳቸዉ ሆኖ የአንተም መልካም ተነሳሽነት ተጨምሮበት ስትመጣ እንድትዘምርልን ዋናዉ ሃገራችንን ኢትዮጵያንና ህዝቧን ሐይማኖታችንን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ይጠብቅል ለይኩን /ይሁን አምላክ ሆይ በቶሎና
@destaamare8651
5 ай бұрын
ላአባታችን ለቀሲስ መንግስቱ ቃለሒወት ያሰማልኔአረጅም አድሜ ከጤናጋር ያድልልን ፈጣሪ ያገልግሎትዘመኖትን አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን አባታችን አሜን
@azmaraz7269
Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬሆይ መሰበኩንሰ አባቶቻችን ጉሮሮቸው እሰኪደርቅ ሰበኩን እኛግን መሰሚያችን አዝነ ልቧናችን ታውሮን😭😭😭
@user-so3ns7so1m
Жыл бұрын
ሲሰሙ ቢውሉ የማይጠገቡ አባት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን ንልቦናችን ያሳድርብን🙏
@madinaplus-wl4ft
Жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜን መሉ ጤንነትን ያድልልን ወየውልን ወየውልን አባቶይ የት ነው መግብያዬ ነብሰን አደራ ጌታሆይ ለንሰሐ አብቃን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tigisttamiru5213
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢
@user-kg5sw9dk9u
7 ай бұрын
አባቴ በረከት ይደርብን ሁሌም ይናፍቁኛል ዑራኤል ይመጡ ነበር እንዲደርስ ያለ መምህር ያብዛልን
@TigistFeleke-tw7rn
10 ай бұрын
ቃለሕይውት ያሰማልን አባታችን በጣም ደስየሚል ስብከት እሔንንን የምንሰማበት ልቦናችንን ይክፈትልን አሜንንንን እረዥም እድሜ ይስጥልን አባታችን
@amanuaela2370
Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤንነትን ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን።
@user-zu8zp8be7r
Жыл бұрын
በእውነት አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ 😢😢😢😢😢
@user-xl4yo6on7d
Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 😭አምላኬ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ አባት ሆይ እህህህህህህህ😭😭😭😭
@user-vd6um2qq7c
11 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እመቤቴ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን አባቴ 🤲🙏
@madreshuwoldemanuelalemu3617
Жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ትምህርት አባታችን ቢሰማ ኮለል ብሎ የሚገባ በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት የቃሉ ባለቤት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን3
@bizhuauehutilahun1059
Жыл бұрын
እዴሜውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን አባቴ አቤቱ ለኔግን የንስሀ ግዜ ስጠኝ
@user-ww4hv1og6x
Жыл бұрын
ቃለ እይወት ያሰማልን አባቴ በረከቶ አይለየን ለንሰሀ ሞት ያብቃን
@ehggfurt8593
Жыл бұрын
አሜን በእዉነት ቃለሂይወት ያሰማልን አባታችን ማስተዎሉን ያድለን👏
@mameeuntue7673
Жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን በረከተዎ ይደርብን
@user-qp6ow2pp6q
Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@comcell3831
Жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ እንጅ እንደ በደላችን አይሁንላችሁን😢😢
@melkamaschalew5303
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እኛንም በንስኃ ሕይወት ይምራን ሀበሣ ኃጢዓታችን ደምስስልን ፍርሐትን አስወግድልን ዘለዓለም በቃልህ አጽናን በመንገድህም ምራን የልጆቻችንአዕምሮ መልስልን አንተን ያመሰግኑ ዘንድ ልቦናቸውን አቅና ::
@tttthhhy3456
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@tttthhhy3456
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏
@tttthhhy3456
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-qf8jd5qy2k
Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለኒስሀ አብቃኝ🙏 በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ሀና
@nigistetesema3502
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችም አሳድረው በቤቱ እኖር ዘንድ በንስሐ እመላለስ ዘንድ አንተ እርዳን!!!
@user-zm1zs4jq7n
Жыл бұрын
አባታችን ! ዕድሜ ከጤና ጋር። ዘመኖን ይባርክሎት። በፀሎቶ አስቡኝ ወልደ ሚካኤል ነኝ። ከጎፋ ገብርኤል። ሜልቦርን
@buyulele7816
Жыл бұрын
ቃለህይወት የሰማልን አባታችን በእደሜበጠና ይጠብቅልን ድፍረት ስለበዛ ቅጣቱን ከቤቱ ጀምራል አሁንም ቤቱን ያፅዳ እኛንም ይቅር ብሎ ይማረን አሜን አሜን አሜን።
@mememiti2587
Жыл бұрын
አባታችን ቃሎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን❤❤❤
@tigistyadete6592
Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልን 😢 አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን😢
@user-nq3eh8tm8l
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-cb1ox4vj9g
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💖💖💖🕌🕌🕌🙏🙏🙏💔💔💔🌹🌹🌹
@misrakmisu2750
Жыл бұрын
Ehte mndnew betekirstiyan lemareg felgsh new
@yayayaya1455
Жыл бұрын
አባታችን ርቱዕ አንደበት የሰጥዎት ፈጣሪያችን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ። ድንቅ ስብከት ነው ያስተማሩን ፣ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያድልዎት አሜን አሜን አሜን
@hirutwoldemichael6278
Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን 🙏🙏🙏
@adoniyasbruk8730
Жыл бұрын
አባቶቻችንፈጣሪይጠብቅልን
@vimmysimmy771
Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን እንደአምላክ ቸርነት መጨረሻችንን ያሳምርልን ያቆይልን አባታችን በፀጋው ይጠብቆት
@degelamalaje60
Жыл бұрын
አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-be5xg7qu4e
Жыл бұрын
በረከትዎት ይድረሰኝ እኔ ሐጢአተኛዋን አለማዋዊዋን እህተ ገብርኤልን 👐🔷 ከአረብ ሐገር እርስዎን ሳላይ አይዉሰደኝ አባቴ አሜን🔷👐🇪🇹 ኢትዮጵያ ልጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች አሜን👐🔷🇪🇹🕊❤
@yriga
Жыл бұрын
Amen amen amen
@sirayehabtamu5831
Жыл бұрын
Abatachen edmayana tennawon yesetachewo kaleheyewot yasemalen Ameen!!!❤❤❤
@lijmilytube1553
Жыл бұрын
አባታችን መቼም የማይሰለቹ ቅዱሰ ኡራኤል በሚያሰተምሩ ጊዜ ነው የርሶን ትምህርት በልጅነቴ የተማርኩት ቃለህይወት ያሰማልን
@user-qv6cg3os4v
Жыл бұрын
የእናቴ ልጅ❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏⛪💚💛❤
@mezgebuyimezgeb9890
Жыл бұрын
የናቴልጅ!!! ደስ ሲሉ!!! የኔ አባት !! የኔ ጣፋጭ! ንስሃ የእግዚአብሔር ውሃ
@user-rt3hp3ih3m
Жыл бұрын
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን አሜን 🙏🖤⛪️🖤
@mesrakteklu3222
Жыл бұрын
መምሬ መንግስቱ የናቴ ልጅ እድሜ ጤና ይስጥሆት እንወድሆታለን ይናፍቁናል ከDallas. Tx. ኑሩልን ፍቅርሆት ሁሌ በልባችን ነው🙏🙏🙏♥️
@hiwotabera452
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TesfayeHilemekael
Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@worku3723
9 ай бұрын
የናቴ ልጅ እማምላክ ትባርኮት ህግና ትዛዙን በደንብ አሥተምሩን የተሳተው ህግናትዛዙ ነው በእውነት እውነት ተናግረዋል ልክ ኖት ትክክል የአምላክን ብሥራት ነው የሚያበሥሩት
@meareggebre5532
Жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኖሮሎን
@wardawarda909
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@serkalemdejen250
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን አሜን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አባታችን❤❤❤
@almaz9417
Жыл бұрын
አባቴ እድሜና ጤና ይስጠልን እባካቹን ትምህርታቸውን ልቀቁልን በሲዲ ወይም በዩቱብ ምንም የማይቀየር ትምህርት ህፃን ልጅ ሆኜ ያስተምሩን ነበር ሳሪስ አብዬ ገብረመንፈስ ቤተክርስትያን
@user-zn6tx3bz5y
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ለንሰሀ ሞት ያብቃን🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@tenugebru6315
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን እድሜዎን እንደ ማቱሳላ ዘለግ ያድርግልን
@jeenajeena6909
Жыл бұрын
❤አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሰማልን ተስፍመንግስተሰማያትን ያዋርስልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩን በረከትዎ ይደርብኝ አሜን ፫ ❤❤❤
@ennanakassa6438
Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@kikikesslerm1673
Жыл бұрын
አባቴ እድሜው ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@mememiti2587
Жыл бұрын
አባታችን ጠፍተዋል ቋቋኤነሽ ቶሎ ቶል አቅርብልን
@yohanesbezawe2501
Жыл бұрын
ስወዶት እኮ ሰኞ ሰኞ ትምህርት ቀርቼ ጨርቆስ አዳምጦት ነበር
@user-tu6zu6wj5p
Ай бұрын
😢😢😢በእውነ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@mamituabebe241
Жыл бұрын
❤❤❤አባቴ ቃልህይወት ያሰማልን
@tigestatnafu
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ
@user-lo3zp9uj9g
Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔርን በእሶ ውስጥ ታይቶኛል እግዚአብሔር ይባርክልን ።
@mastwalmastwal8039
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@abdulrahmant-rd4fh
Жыл бұрын
አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦዎት
@mulukenassefa5945
Жыл бұрын
ቄስሰ መንግሥቱ ሴያስተምረው ውለ ቤያድሩ የማይሰለቹ አባት ነወት ትምህርተወት የማይሰለቹ ኑሩል ኑሩልን !!!
@alem5097
Жыл бұрын
አባታችን. እግዚአብሄር. ወንጌልን. በአንደበትሁ. ሲገልጥ. ጀምሮ. እሰካሁን. ሲያሰተምሩ. ውሰጤ. ይረሰርሳል. ያሰለቅሰኛልም. እዶሜና. ጤና. ይሰጥልን
@liltya3613
Жыл бұрын
አሜን አሜን አን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-lb2op2xf6u
Жыл бұрын
ብራኬዎ አይለየን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን
@getasewtesfaw3363
Жыл бұрын
በዚህ ዘመን በተግሳፅ የሚያስተምር የለም እና አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ለኛም ማስተዋልን ያድለን።
@fairoozfairooz3607
Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይፍቱኝ አባታችን
@mesifaris8245
Жыл бұрын
Amen amen amen kale heyewot yasemalin
Пікірлер: 275