KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ፍቅር ቤት ተመለሰች😥 ልጄን አምጡ ስትል የተፈጠረው😥😥
Күн бұрын
ፍቅር ቤት ተመለሰች😥 ልጄን አምጡ ስትል የተፈጠረው😥😥
Рет қаралды
12,192
Emu & Sam
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 634
@KareyaTolha
4 сағат бұрын
ይሄ ቤት ልቀቁት ሰላማቹ ነሳቹ ልክ ነው ምትል ደምሩኝ
@ማሪያምየአበርችኝ
4 сағат бұрын
እሙየ የኔ ፍልቅልቅ እግዛብሔር ጨርሶ ይማርሺ ሳሚ ተሻላት ብላችሁ ችላ እዳትሉ ስራህን አስፈቅደህ ከስሯ ሳትለይ አስጠምቃት ልጁን እሚት ትያዝ ያተ ወይ የሙ ማዘር ይምጡ ችላ አትበሉ እሙየ በቃ ይበልሺ በጣም ነዉ ያዘኩት😢
@user-ds2ri9qd2
4 сағат бұрын
የዚህ ቤት ሰላም የናፈቀው አሳዩኝ❤👍😢
@eexx6279
4 сағат бұрын
እኔ
@Sada-yc6pi
4 сағат бұрын
😢😢😢😢
@RahmaWerku-w6d
3 сағат бұрын
@@Sada-yc6piዴምሪኝውዴ
@umhibatube
3 сағат бұрын
በቅንነት ኤኔንም ደምሩኝ
@RichRahale
3 сағат бұрын
ሰላም ❤️❤️❤️
@Toyba-s7f
4 сағат бұрын
ይሄዉ አልተኛሁም እናንተን በመጠበቅ የአላህ
@AsterTilahun-vd2vx
3 сағат бұрын
ተሻላት ብላቹ ከፀበል እዳታስቀሯት እናተም ንሰሀ ግቡ ፅሙ ስገዱ ፀልዩ
@BeltechBogale
4 сағат бұрын
እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ እሙዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ! ከመምህር ተስፋዬ ቤት ስሮጥ ነው የመጣሁት አሳስቦኝ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ይፈውስሽ
@የራያዋይቶብ
4 сағат бұрын
ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ ይገስፀው የመጣባትን ሰይጣናውይ ስራ😢😢😢😢
@محمدحسين-ش5ح1ل
4 сағат бұрын
እመብርሀን ትድረስላት
@ejgtue522
4 сағат бұрын
በማርያም ወንድሜ እንደምንም ብለህ ፃድቃኔማርያም ወይም ሣውሯማርያም ውሠዳት አንድ ሠባትቀን እዛው እገዳሙ ትፀበል አባቶች ንሠሀ ሰጥተው እሥከሚወግዙት ድረስከአጠገቧ አትራቁ ልጅንም አብራችሁውሠዱት ልጀን አምጡ ብላ ሥለምታሥቸግራችሁ እመቤቴ ከእሥራትትፍታሺ ማማየ
@Bzu632
3 сағат бұрын
👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌😘😘😘😘☺☺☺☺☺👍👍👍
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
3 сағат бұрын
መቼ ይሰማሉ ማሬ 😢😢😢ወይኔ ሀገር ብሆን እኔ እራሴ ነበርኩ ይዣት የምሄድ
@እሚትቲዩብ
4 сағат бұрын
ትጠጣ አምጡላትና ፀበል እቤት ድረስ ❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
3 сағат бұрын
አይ አዳዴም ኮመንት አብበው ሲተገብሩት ነው 😢😢😢
@RahelPhone-s5s
3 сағат бұрын
እሳልላታለው ምንምአትፍሩ ስውራማሪያም ትደርስላት እሙ ለስውራማሪያም ጥላእሳላለው ትድናለች እመኑ ስትድንጥላታስገባላችሁ የኔገብሬኤል አያሳፍረኝም
@makiamakiq5356
3 сағат бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ለባሮክዬ አላህ እኳን አተረፈሽ
@sablacell1012
4 сағат бұрын
ብቻዋን እዳትተዋት እያያችዋት የመምህ ተስፋዬ ገጠመኝ ከፈቱላት እጃን እምነት ቅብት አርጎላት ስላሴ ከጎንሽ ይሁን
@Sadiya-x4o
3 сағат бұрын
አራ ምንም ዴተም ዬለቸዎ ልክ አይደለችም እነዚህ አይነት ነገር ሲፈጠረ በኛ በሙስሊሞ ቁራዓን ይከፈተል እነዚህ ምንም ነገር ዬለም ወይ ኡሙ አለህ ይዶረስልሽ
@yeznaelias417
3 сағат бұрын
የሰይጣን ስራ የፈረሰ ይሁን የኔ ኦናት ያሁሉ ሳቋ ን ይመልሰው
@Sahhar-j6t
4 сағат бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ይታደጋል 🙏🥰ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እግዚአብሔር ሁሉም ይቻላል 🙏ክርስቶስ ኢየሱስ ጨርሶ ይማርሽ አይዛቺሁ ጌታ መልካም ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው 🥰🥰🥹🥹🥹🥹🥹
@Aynadis-cr7mg
3 сағат бұрын
ሳሚ አደራህን ብቻዋን አትተዋት በደንብ እስከሚሻላት በተረፈ ፀበል በደንብ ትጠመቅ እሙ እግዚአብሔር ምህረት ይላክልሽ ።
@bezatube438
3 сағат бұрын
በጣም ያሳዝናል ይህን ያህል ምቀኝነት አረ ተዉን እንኑርበት 😢😢እግዚአብሔር ይማርሽ
@የሞኬንግስት
4 сағат бұрын
ኢሙየ የባሩኬ እናት አላህ ያሺርሺ አትፈትን አይባልም አጨክንነው 😢😢😢
@Mekde.2126
3 сағат бұрын
ሰላም ውዶቼ እውነትሽን ነው እሚት ላንች በጣም ከባድ ግዜ ነው ህጻን ልጅ ይዘሻል በርቁ ሆኖ ማየት ከባድ ነው ለሁሉም ነገር አግዛብሔር ይመስገን
@hadiamohammed4527
4 сағат бұрын
እኛም በሰደት ያለነዉ አላህየ በሰላም ላገራቺን ያብቃን ከክፉነገር ይጠብቀን ያረቢ🎉🎉❤❤
@Workantifu
4 сағат бұрын
እግዚአብሔር ለልጇ ስትል ጨርሰህ ማራት እባክህ
@sablekassaye3751
2 сағат бұрын
እሙዬ እግዛቤር ጨርሶ ይማራት እመቤቴ ከነልጃ ትድረስላት የቅድስ ሚካሄል ስዕለ አድኖ ፊለፊት እሳ የምትቀመጥበት ስቀሉ የደብተራ ድግምት ማርት ከምድራችን ከአለም በጌታችን በመዳኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተመታ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤
@masiratwoldigiors8126
3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እሙዬ እንኳን ለቤትሽ አበቀሽ እግዚአብሔር ፈፀሞ ይመርሽ ❤ለጄ አለች ኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭አሁን ምን ትጠቀማለህ አንተ ክፉ
@RHAMAYGATA
Сағат бұрын
ሁሉን የምችል አምላክ ጨርሶ ይማርሽ እሙዬ❤❤ትጉና ፀልዪ 😢
@Zeineb874
4 сағат бұрын
ፈጣሪ እኮ በእዝነት አይኑ እያየን እንጂ እንደኛ ክፍትና ተንኮል ቢሆን እዚች ምድር ላይ አንድም ሰው አይኖርም ነበር እሱው የቤታችሁን ሰላምና ጤና ይመልስላችሁ❤❤
@Alam-k6l
Сағат бұрын
እውነት ከሆነ የታመመችው በጣም አዝናለው እግዚአብሔር ነፃ ያውጣት
@tesfaneshkebede9309
4 сағат бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ❤❤❤
@husniyaezame-lx9cz
4 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ተሻለሽ አላህ ይጠብቀን 😢😢😢😢
@Zabibah-mc4tb
3 сағат бұрын
አላሃምዱልላህ አላህ አፊያ ሙሉ ይመልስልሽ ዉድ 🥰🥰🥰
@እሚትቲዩብ
4 сағат бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ ውድ ተስፋ አትቁረጡ ትፈወሳለች የበፊቱ ጤናሽ ሰላምሽ ደስታሽ ሳቅሽ ብቻ ሁሉም እግዚአብሔር ይመልስልሽ ልጅሽን ባልሽን ቤተሰቦችሽን እኛንም የምንደሰትበት ደስታ ይመልስልሽ ይስጥሽ❤❤❤❤ተመስገን ጌታሆይ
@HailyMeto
3 сағат бұрын
ድንግል ማርያም አማላጅነት የእሙን ሳቅ መልሺልን እቤቲቸው የገባውን ሴጣን ወደዛ ውሰጂላቸው 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
4 сағат бұрын
እሙየ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
@munamuna1301
4 сағат бұрын
እሙየ፥አላህ፥አፊያሽን፥ይመልስልሽ፥እህት፥
@berkefetneberkefetne
Сағат бұрын
አይ የሰዉ ልጅ ከቱነን ለልጅ ዋነዉ ጤናነዉ እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት
@HALIMASEID-r5k
2 сағат бұрын
የኔ እናት እሙዬ አላህ ጨርሶ ያድንሽ ደስታችሁን ይመልስላችሁ🙏🙏
@tig-dm8pb
3 сағат бұрын
የእቃቃ ጭዋታ አድግዜ ፀበል አድግዜ ሆስፒታል አድግዜ እቤት
@jemaneshahmed
Сағат бұрын
እዚህ ቤት ከገባችሁ በኋላ ሰላማችሁ ጠፍቷል ቤት ቀይሩ ወይ ፀሎትም አድርጉ 😢
@hadiyahadiya1659
Сағат бұрын
ተመሥገን ጨርሶ ይማርሽ ውደ❤❤❤😢😢
@AddisGeleta
2 сағат бұрын
ፀበሉን🎉እንዳታቋርጡ🎉እቤትም🎉ትጠጣአምጡላት አታቋርጡባት አይዞሽ🎉 እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ ቤቱንምፀበል እርጩት
@jdjxx9648
3 сағат бұрын
እሄ ቤት ቀይሩ በቃ ወይም ፀበል እርጩት እግዚአብሔር ሰላም ያወርድላቹ🤲🤲☝️🥰
@የልቤንጉስM
2 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ ስላይሆት ደስስ ብሎኛል
@Dani-u1u2o
4 сағат бұрын
እሙዬ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ😥😥😔
@sweetAlemu
3 сағат бұрын
እባክህ ሳሚ በማርያም ፀበል ይዘሀት ተቀመጥ ካሜራዉ ይቅርብህ በጌታ ስማኝ
@ኡሙሙሀመድቲዩብ
4 сағат бұрын
ውይ የሰው ክፍት እሶ እደዝህ ስለሆነች ምን ይጠቀም ይሆን አላህ ሙሉ አፊሺን ይመልስልሺ እህቴ አብሺሩ ዱኒያ የፈተና አገር ናት ትዲናለች ደስታችሁ ይመለሳል አይዞን
@ሁሉምበጊዜውሆነ
3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እሙ ሳሚ አሁንም ፀበል ወሰዶት
@AdanishRealmi
3 сағат бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም እንኩዋን በምህረት ጎበኛችሽ
@HasnahYoutube-24
3 сағат бұрын
አልሃምዱሊላህ። ደስስስ ብሎናል የምር አላህ ሰላማችሁን ይመልሥላችሁ ግን ይህን ያደረከዉ ልጅ እድሚልክህን ሳትደሰት ኑር ሁሉም ጥሩም ሠራ መጥፎ የዘራዉን ያጨዳል እናተ አብሺሩ ትድናለች
@sasoAD-q2y
3 сағат бұрын
የኔ ምስኪን እሙ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ 💖💖
@AynalemTigashaw
2 сағат бұрын
ልጄ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ መተተኞቾና ሟርተኞች ሟርታቸው በጌታ በኢየሱስ ሰም ወደራሳቸው ይመለስ ስራቸው ይፍረስ ላንቺ ግን ፈውስ ይሁንልሽ ሳለም ይሁንልሽ ። ቤታችሁን ደስታ ይሙላው ተባረኩ በ:ጌታችን ና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም አሜን።
@Hany-b2t
4 сағат бұрын
እስከመጨረሻው ሰላማችሁ በኢየሱስ ስም!!!!! ይመለስ !!!!
@Zainab-o5o
3 сағат бұрын
የኒናት እኳን ለቤትሺ አበቃሺ አልሃምዱሊላህ. አሏህ መጨርሻሺን ያሳምርልሺ ውዴ
@Arsulove-ke6xd
Сағат бұрын
ሳሚ እናተ የሰው ምክር ኣትሰሙም እንዴ ወደ ሚድያ ኣታስመጣት መጀመርያ ይሻላት ✍️ እሙየ እግዚአብሔር ጨርሾ ይማርሽ ዉዴ 🙏♥️
@Fatimaakter-pq4ou
3 сағат бұрын
ጠብቋትደሞ በናታቹ ሰጣን ሲስተሙ 9:33 ክፉነዉእግዛቤርአምላክ እዳቹ😢😢
@DgDg-zc2mt
4 сағат бұрын
የሰዉ ክፋቱ ጌታ ሆይ እሙ የፈጠረው ሽ ጌታ ወደ ቀደመዉ ደስታሽ ይመልስሽ
@rahmath-jd3fz
3 сағат бұрын
ከኢትዮ ይቱበሮች በጣም የምወዳቸው እና የዋህ ልጆች እሙና ሳሚ ናቸው ሳቃችሁን መልሶላችሁ እደበፊቱ ዘና የምትሉበትን ቀን ቅርብ ያድርገው
@MonaayalewuAyayalewu
4 сағат бұрын
የኔናት ጨርሶ ይማርሽ እማ 😢😢😢
@mouloutakle1325
3 сағат бұрын
እንኩዋን ለቤትሽ አበቃሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
@lidetytub
3 сағат бұрын
ፈጣር ይፈውስሽ እሙዬ😢❤❤❤❤
@Seghi123-qs5cp
3 сағат бұрын
የእኔ. እናት. እመብረአን ጨረሰ. ይማሪሽ 😢😢😢😢😢 እንድ አስፈታላት በእግ ጠይቀው መተቶን
@Uhgh-r4r
4 сағат бұрын
እመብረሀን ጨርሳ ትመርሽ የኔ እህት ማነዉ እደኔ የተጨነቀ የዚህ ቤት ሰላማቸዉ የናፈቀዉ😢😢😢😢
@SaraBarKot
2 сағат бұрын
የደብተራ የጠንቅዋይ መንፈስ ስራው እቅድ ከሰማይ የሚወርድ የእሳት በረዶ ይብላው ይብላው!!!!! በእየሱስ ስም!!!! አይዞአችሁ እየሱስ ጌታ ነው!!!!
@MesratMesrat-q5n
4 сағат бұрын
እሙየ የኔናት ገታየሱስ እኳን ረዳሽ አውንም እግዝአብኤር ሰላማቹን ይሜለስ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤
@msretteke3050
3 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምለክ ልቦና ይስጣችሁ ለሁላችሁም ዩቱበሮች በእውነት በእውነት ።
@رقيهمولا
54 минут бұрын
እጇንደግሞየቅዱሥሚካኤልንእምነትቀቡላትፈጣሪይመሥገን
@MariamMariam-q2z
3 сағат бұрын
እሙዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሺ ፀበል ዳታቆም
@እናትያላህስጣታናት
3 сағат бұрын
እሙ አላህ ሙሉ አፊያሽ ይመልስልኛ ለሰው ህወት ለማባላሽት የምጥሩ ሰዎች አላህ የስራቹ ይሰጣቹ
@hadyatadese
4 сағат бұрын
የኔናት እደዉ አሁን ምን ልትጠቀም ነዉ
@Abrsh-lt3gs
3 сағат бұрын
አይዞሽ ሙያ እግዚአብሔር አብስቶ የማርሽ 🙏
@alshaibani8594
2 сағат бұрын
ወይኔ እሙ አይዞሽ ውዴ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትዳብስሽ እሷ ጨርሳ ትማርሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤
@FgJc-z9m
Сағат бұрын
እግዚያቤር ምቀኛችሁን ያርቅላችሁ ኡፍፍፍፍ የሰው ክፋት😢😢ለልጅሽ ሲል ጤናሽን ይመልስልሽ እሙዬ😢😢🙏🙏🙏🙏
@AishaShakaru
2 сағат бұрын
አላሁ ሙሉ ጤናሽ ይመልስልሽ የኔ እህት ለልጅሽ ሲል ጨቅላ ህፃን እያየ እንደዚህ አይነት ነገር ያረገ ሰው ሰው ነው ለማለት የሚከብድ ሴጣን የሆነ ሰው ነው😢😢
@رحمهيسوف
4 сағат бұрын
አለሀ አፊየ የዲርገት
@woinshetabera7905
2 сағат бұрын
እሙየ እንኮን ለቤተሰቦችሽ እንዲሁም ለልጅሽ አበቃሽ እግዚአብሔር ከፍ ለሰራ የስራውን ይስጠዋል። አይዞሽ የእኔ ውድ።
@hiwattube
3 сағат бұрын
እቤታችሁ ደሞ የቅዱስ ሚካኤል ና የእመቤታችን ሰእል አድኖ ስቀሉ
@ብትአብዱሠኢድ
2 сағат бұрын
ሥእል ያድናል እምነት ከሌለሽ
@igzov8877
3 сағат бұрын
ሳሚ እሄን ሰውየ ተዋለባት ቦታ ህዶ ያስፈታት እዳትለቀው
@emukal
52 минут бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ከእናንተ እኔ ባላቅም ቤት ቀይሩ በፀበል በርቱላት በጣም ያሳዝናል ምን ጥቅም ሊያገኝ ነው😢
@እሙነሰረዲዩቱብ
Сағат бұрын
ሳሚ ቤቱንም ልቀቁቱ ሌላ ተከራይ አላህ ወደጤናሽ ይመልስሽ የኔ ወድ
@hawii-r2w
3 сағат бұрын
Elelelelele waqqayyoon gallata yargatuu waqqayyoon fixed sifaa maru imuyee 😢😢❤❤❤
@zamzamዜድ
Сағат бұрын
ቤቱንም በራሱ ቀይሩ ሳሚ የኔእህት አላህ ጨርሶ ያሽርሽ
@myiphone7674
Сағат бұрын
የኔ ሳቂታ እሙዬ 😢😢😢😢ድንግል ማርያም ትዳብስሽ🤲🤲🤲😢😢
@ፀጋየጌታልጅነኝ
4 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሁሉ ቻይ ነው አምላክ ይማርሽ ዉዴ 🙌🙌😰😰😰ሁላችንም ልንፀልይላት ይገባል በየ አይማኖታችን 😰😰✝️🛐
@ٱممعاذ-ذ2ح
58 минут бұрын
አላህ ያሺርሽ እሙየ ከዚህ ከቤት ልቀቁ ምንም አልተስማማችሁም ።ግን ልጁን ለብቻዋ እንዳሰጧት ትንሺ ከአቅሏም ጥሩ ሁኔታ ላይ አትመስልም
@ማሪያምየአበርችኝ
4 сағат бұрын
ሳሚ ተሻላት ብላችሁ ችላ እዳትሉ አደራ ቤታችሁንም ፀበል አስረጩት
@Elu454
4 сағат бұрын
ሀሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው😮
@Sahhar-j6t
3 сағат бұрын
@@Elu454 አሜንንን ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ይታደጋል 📖👈🥰🙏❤️🔥
@_mekdes
51 минут бұрын
ከሚድያ እስኪ ራቁ ለጠላት ሁሉን ሚድያ አትውጡ ሰላም ይመለስ እዚህ ቤት
@እራህማይማም
2 сағат бұрын
እሙየ እኳን በሰላም ወደቤትሽ ተመለሽ ጨርሶይማርሽ ሚስኪን❤❤❤❤
@ደስየባታናፋቂ
2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ጠርሶ ይማርሽ አይዞሽ እሙ ስውራ ማርያም በስውር ትፈውስሽ ሰሚዋ ክዳናምህርት ትድረስልሽ ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳሽ 🙏🙏🙏🙏
@emanassen1670
2 сағат бұрын
እሠይ የኔናት ጨርሶ አላህ ያሽርሽ❤❤❤
@netsanetabera1936
Сағат бұрын
ጎሽ ተመስገን ግን አደራችሁን ከጎኗ ሰው አይጥፋ ገና ነኝ ፀበል ደግመህ አስገባት እሷን በቪዲዮ አታውጣት አደራህን
@hssenmuhamed9171
2 сағат бұрын
እንኮን ተሻላት አላህ ሂዲውን ይስጣችሁ ግን ህጻኑን ልጀ አታሳዩ የሠው አይን ጡሩ አይደለም
@fantayeedo3733
3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለቤትሽ ስላበቃሽ እሙዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ 😢😢😢😢😢😢
@የራያዋይቶብ
4 сағат бұрын
እግዛብሄር ይጠብቃችሁ😢😢😢
@z-qh7dt
2 сағат бұрын
እሙየ ጨርሶ ይማርሽ ያ ሳቅሽ ጨዋታሽ ናፍቆናል
@RegatMehari
3 сағат бұрын
እንካን ደስ አላቹ ኡሙየ አይዞሽ ትዲናለሽ ኡሙየ ❤❤❤❤
@rahel3699
3 сағат бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እግዚአብሔር አምላክ የጣላት ስራዉን ከንቱ አደርጌ ጌታ ጨርሶ ይማርሽ
@SaraSara-kw1vb
44 минут бұрын
እሰይጨርሳድና ልጆዋንም ያፕራኮዋ ስትስቁስትጫወቱናፍቆናል❤❤❤😢😢
@راشدالغيثي-ش1ط
3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏
@meekham2590
4 сағат бұрын
መሻአሏህ ደስ ይላል አሏህ አፋያ ያድርግሸ
@bettyboo7783
2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመድሀኒኣለም የሚሳነው የለም ትድናለች ሙሉ ምህረት ያውርድላት ቤታችሁም ፀበል ርጩበት ትድናለች ኣትጨነቁ እልልልልልልልልልል ተመስገን
@የልቤንጉስM
2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ ሰላምሽን ይመልስልሽ እሙ የኔ ሴት እደዝ ያላችሁበትን አሳውቁን በእውነት በጣም አስባታለሁ ልጁ ደግሞ ያሳዝነኛል ግን ሰው ጨካኝ ነው ሕፃኑ እንኳን አያስዝናቸውም
Пікірлер: 634