KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ፈቅርና ፈተና 1 || በአእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ አጭር ድራማ
Күн бұрын
ፈቅርና ፈተና 1 || በአእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ አጭር ድራማ
Рет қаралды
25,945
AHMU-አህሙ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 609
@SusuHussen-x3d
Күн бұрын
በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካምን ይናገር ወይም ዝም ይበል። ብለዋል የኛ ውድ ና አዛኝ ነበይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤
@Neima-te6vp
Күн бұрын
ሰለላሁ አለይወሰለም
@GalaxyKha-mb4xx
Күн бұрын
ሶላሁ አለይሂ ወሰለም
@AyshaMuhammed-u3d
Күн бұрын
ሠለላሁ አለሂ ወሠለም
@zamzamm-dk3ev
Күн бұрын
ሶለላህ አለይሂ ወሰለም
@Chereqa1357
Күн бұрын
ሰለላሁ አለይ ወሰለም
@MominaMomina88
Күн бұрын
አላህ አንድ ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤❤❤
@LubabaL-o8f
Күн бұрын
ትክክልስዕወ
@f-io7sj
Күн бұрын
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ ❤❤
@Sad-x7r4e
Күн бұрын
S.a.w. 😍😍😍😍😍
@نعيمهمم
Күн бұрын
saw sawsaw saw saw
@HawaHawa-n3x
Күн бұрын
ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመድ ረሱለላህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወታደር
Күн бұрын
አህሙየ የአራዳ ልጂ❤❤❤❤። ያራዳ ልጂ ማለት ለኔ የተፈጠረበትን አላማ የሚያውቅ እና በድኑ ጠንካራ የሆነው ነው
@ekramtueb3720
Күн бұрын
ትክክል❤
@አለምነኝወለዮዋ
Күн бұрын
እሰይ እና አሁን ጠንካራ ነው በዚሁ ቀጥታ እያልሽ ነው እሱን ስለወደድሽው በዲኑ ጠንካራ ትያለሽ ቁርአንና ሀድስ መሰለሽ የሚያስተላልፈው ወይጉድ
@ወታደር
Күн бұрын
@@አለምነኝወለዮዋ አወ እህት ከሌሎቹ የሚሻል ስለሆነ ጠንካራ ነው የቀሩትን ነገሮች ደግሞ አላህ ዱኒያይቱን ካስተካከለለት የሚተው ልጂ ነው ለመለወጥ ቅርብ ነው ባለው ነገር ማበረታታት ነው ሁሉን ነገር ከከበደበት ጥሩአደለም
@ያኢላሂ
Күн бұрын
ትክክል❤❤❤❤
@maryamdawood5052
Күн бұрын
ደምሪኝ😅
@ወታደር
Күн бұрын
አልሀምዱሊላ እኛ እኮ ሙስሊሞች ነን ❤❤❤❤❤
@አስያ.ትዩብ
Күн бұрын
አወበጣምእድለኞችነንአላህመርጦሙስሊምስላደረገን
@tube-mesi
Күн бұрын
ጎበዞች ምርጥ ስራ ነው አጉል ፕራክ እያሉ የሰው ቀልብ ከመግፈፍ በርቱ
@الحمدللهربلالمن
Күн бұрын
ሙስሊሟ እህቴ አላባበስሽን አስታካክይ የምትሉ👍አህሞ ያላበት ቦተ ሁሉ እዳኔ ዳስ ሚላው😍🤚
@ነኢማነኝስደተኝዋ
Күн бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላህ አክበረረ
@aii1223
Күн бұрын
❤❤ ወላእለሐ እላላሕ ቁወታን እለሕ ብለሕ ❤❤
@maryamdawood5052
Күн бұрын
ቤተሰብ,አርጊኝ🎉🎉
@Zahra83Zahra
Күн бұрын
አሕሙ ምርጥሰው 100k እናሥገባው በርታ ወንድማችን ጥሩ ነው😘😘😘😘😘😘
@ZuzuMohamed-kt2ir
Күн бұрын
እንደ አህሙ ድራማውን ድራማ እያላችሁ ንገሩን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ የምትሉ ❤ 👍
@bintMuhammed-w6o
Күн бұрын
ሳህ 🥰🥰🥰
@Monirausman
Күн бұрын
Drama eko new part 1 😊
@MilonBd-m2d
Күн бұрын
እኮ
@newmobile227
Күн бұрын
😂😂😂😂😂 ወላሂ በጣም ምርጥ ኮመንት ይመችሽ አቦ
@alahamdulilahalakulihal
Күн бұрын
ሣህ😂😂😂😂
@jemila51
Күн бұрын
ፕራክ ይቅር ና ይህ ድራማ ይቀጥልል 😊😊😊
@HhdGhf-t6h
Күн бұрын
ወላሂ በጣም ነው የሚያምረው እኔ የሚገርመኝ መቸመቸ እየተመካከሩበት ነው እቅልፍ አይተኙምዴ😂😂😂
@dfdfg9066
Күн бұрын
እረ ከሊ ሁሉም
@RhametAhamed
Күн бұрын
በጣም😢
@Rahi-mq6wc
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ALHAMDULILAHYAAALLAH
19 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@ZinetEndrisየኡሚናፋቂ
Күн бұрын
ሱብሃን አላህ ሙዚቃውን ባታቀናብሩት አሪፍነው አስተማሪየሆነድራማነው እንደዚህአሰተማሪየሆነ ስራስሩ አህሙ በኢማንህ ጠንካራሁን በርታ🎉🎉🎉❤❤
@maryamdawood5052
Күн бұрын
ደምሪኝ,በቅንነት😅😅😅
@1ያአለህ
Күн бұрын
አይነፋም ሙዝቃው ከሌላው😊
@RddRe-l1y
Күн бұрын
@@1ያአለህአላልሽም ሙዚቃ ው ምን ያደርገዋን ታዳ አይነፈም አሏሁሙ ስጣአን
@SonySony-p3x
Күн бұрын
አህሙየ ያበደነው ድራማው ሁሉም እዳተ ቢሆኑ ሀሪፍነበር ከሚስጨንቁን አብሽሪ በርታ ❤❤❤❤❤
@dfdfg9066
Күн бұрын
አህሙ ሙሰሊም ወደማችን ከይቅረታጋ እደዚህ አይነት አትሰራ ግን ብዙ ኳሜት አይቻለሁ ያሚብዛው ቀጥልብትነዉ ያሚብዛዉ ግን እሄ ከንተጋ አሄድም አህሙዬ ይቅረታ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@IsekMohammed
Күн бұрын
ትክክል ብለሻል እኔም አልደግፈውም
@Sma-c1c
Күн бұрын
ትክክልብለሻል እህቴ
@ShefikaShefika-gj8mn
22 сағат бұрын
እውነት ነው በጣም ያስጠላል ሙስሊም እንዲዚህ አይነት ባይሰራ ሀሪፍ ነበር ግን ዱኒያን ማስቀደሙ ይህ ነው ችግሩ ብቻ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@Texst-mt5ts
Күн бұрын
አህሙ ምርጥ ስው እንወድሀለንንን
@ወታደር
Күн бұрын
ላይክ አድርጉ 🎉የአህሙየ ወዳጆች ደምሩኝ እስኪ 😢🎉
@Fatima-p2x9z
Күн бұрын
ምርጥ ሰው ከመዋሸት እንደህ እውነቱን ነግራችሁን ላይክ እያረግን እናልፋለን
@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
Күн бұрын
በረቱ አሰተማሪ ድራማነው❤❤❤❤❤
@saweda-we7wo
Күн бұрын
አይ ሰዎች የየቹት ሁሉ ጥሩ ነዉ ጥሩ ነዉ ትለለቹ እንደዚህ አይነት ስረ አህሙ አትስረ እንደመጀመሪየዉ ከሰረህ ስረ ምክንየቱም አንተ፣ ዬወህ ስለሆንክ ኢሄ ደሞ ለንተ አይሆንም 😢😢😢😢ምንም ደስ አይልም😢😢😢😢 አህሙ በቃ እነደመጀመሪየዉ ይሁን ቀልዱ እዉነት እንደየሆን አህሙ ወንድመችንን እስኪ በለይክ ንገሩልኝኝኝ👍👍👍👍👍👍👍
@maryamdawood5052
Күн бұрын
ደምሪኝ,በቅንነት😅😅
@IsekMohammed
Күн бұрын
ትክክል
@ShefikaShefika-gj8mn
22 сағат бұрын
እውነት ነው
@ShefikaShefika-gj8mn
22 сағат бұрын
እውነት ነው
@HabibaAhmed-t4k
Күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊምላረከኝ እደዚድራማነዉብለዉይናገራሉ እነዚህ ሀይሜኖት የሌላቸው ተጫወቱብን ወላሂ በራሴስልክ መቃጠል በርታወድሜ አሪፍ ት/ት
@maryamdawood5052
Күн бұрын
ደምሪኝ
@umsaaudheilah157
Күн бұрын
በትክክል
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
Күн бұрын
ቢስሚላ ፈትዋ ሰጪዎች እያመዛዘናችሁ ፈትዋ ስጡ ማለቴ እናንተ ከምትኖሩት ከምታደርጉት ጋ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ሰውን ብቻ ከሆነ ጀጅ የምታደርጉት ከዲን አንጻር ሚዛናዊነት ይጎለዋል ቀለጣጥመን ቤት ለማስቀመጥ አንቸኩል እህት ወንድሞቻችንን እናም እያሰባችሁበት በተለይ አህሙ ላለመሳሳት የሚታገል ልጅ ስለሆነ ባንሰብረው እላለሁ አስተካክል የሚባለውን ሁሌም ያስተካክላል የሚስተካከለውን በአግባቡ አስረዱጂ ሁሉንም ነገር ሀራም ነው አትበሉ ❤❤❤❤
@kenzmobile9444
Күн бұрын
ትክክል❤❤❤
@Chereqa1357
Күн бұрын
ሁሉም ፈትዋ ሰጭ ሆነ ማን ይማር ታዳ
@زوزوبتسعيد
Күн бұрын
😂😂😂😂@@Chereqa1357
@mrvip-hf2ry
Күн бұрын
ዝም አትያቸዉም እዚህ ፈትዋ ይሰጣሉ በየካፊሩ ቤት እሚላላጡትን ሲያባሩ ይዉላሉ እዚህ ጨዋጨዋ ያጫዉታቸዋል
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
Күн бұрын
@@Chereqa1357ጨረቃዬ በጣም እኔ እዲያድጉ እመኛለሁ ሙስሊም ይትዩበሮች አሳዳጊዎቹ እኛም ስለሆንን ግን'""""""
@ekru-tube
Күн бұрын
የስደት😢እህቶቸ አላህ የረፍት እንጀራ ይስጠን አገራችን ገብተን ወልደን ከብደን የምንኖር ያርገን😢😢😢😢😢
@MominaMomina88
Күн бұрын
አሚንን❤
@SonySony-b1w
Күн бұрын
ዋዉ አሪፍ ዲራማነዉ አህሙየ የኛምልካም የአህሙ ወዳጆች የትናችሁ በላይክ አሳ🎉🎉🎉👍👍👍👍👍
@maryamdawood5052
Күн бұрын
ደምሪኝ,በቅንነት😅😅
@MonaTubeሙና
Күн бұрын
የምር ምርጥ ትምርት ነው የምትሉ እስኪ ደምሩኝ
@maryamdawood5052
Күн бұрын
እመልሳለሁ,ደምሪኝ😅😅,በቅንነት
@Myወሎ
Күн бұрын
#አህሙየ ያላችሁ እስኪ ልያችሁ💖🥰🕊 ላግባሺ 😂😂😂 በቃ አግቢው 😂😂 2:01 አሪፍ ትወና ነው ያበዴ💪💪 አህሙየ አተቻለም
@SaadaSaada-d7n
Күн бұрын
😅😅😅😅😅
@SaadaSaada-d7n
Күн бұрын
😅😅😅😅😅
@hadiyakonjo9325
Күн бұрын
ሞትን እያስታወስን አሏህ ልባችነን በድኑ ላይ ያፅናን ያረብ ሙስሊሙች የሱና እህቶች ዱአርጉልኝ 💦
@SifanTube-w3q
Күн бұрын
አህሙ አንደኛነክ አባክህ እናትቆም እኖዳሃለን ጀግና ነክ አንተ ❤️❤️
@WensyAdrese
Күн бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው ይፍክር ፊልም አሙዬ የኔ ጅግና ሁሉን ትችልለህ ዋው ዋው በጣም ትመስጭ ነው ይይወት ዋው ደስ ይላል ❤️❤️❤️♥️❤️♥️❤️♥️👍👍👍🎉🎉🎉🎉
@طيبهاحمد-م4ج
Күн бұрын
አላህን ፍሩ እርዚቅ ከሆነ አላህ በሚወደው ምገድ ይረዝቀናል እኔ ግን በጣም የሚገርመኝ ወላሂ የሙስሊም ሴቶች ድፍረት ሀያእ የሚባል ነገር የለም ወላሂ ስትሰተሪ ነው የምታምሪው መጨረሻዬን አሳምርልኝ ጀሊሉ 🤲
@Ruqiya-zh8mn
Күн бұрын
እና አንችስ እዚ ምን ታደርጊያለሽ ማየቱን ማን ፈቀደልሽ 😅 ሲቀጥል ድራማ ያለው ያለፈ እደሆነ እድገባን ነው እንጅ እውነተኛ ታሪክ ነው ብሎ አስቀምጦታል ወይ አሰሩ ወይ አታሰሩ
@mrvip-hf2ry
Күн бұрын
@@Ruqiya-zh8mnሳህ ወላሂ ምን ያሰራሉ ይበጠብጣሉጅ
@MohammedEbrahim-j9n
Күн бұрын
በትክክል🎉🎉🎉🎉🎉
@سالشامسي-ش4ظ
Күн бұрын
😂😂😂ደግ አደረግሽልኝ እሷስ ምን እየሰራችደሁ ማን አያት@@Ruqiya-zh8mn😂😂
@mrvip-hf2ry
Күн бұрын
@@طيبهاحمد-م4ج አልሀምዱሊላህ እፈራለሁ አች ፍሪ
@Zsoso2022
Күн бұрын
አህሙየ በርታ ምርጥ አስተማሪ ነው 😢😢😢❤❤❤❤❤
@SofiaAli-f2w
Күн бұрын
አደኛነኝ ዛሬ ላይክአርጉኝ❤❤
@ያኢላሂ
Күн бұрын
ይህማ በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ድራማ ነዉ አህሙየ በርታ ❤❤❤❤❤❤
@AllahWakkil-h4w
Күн бұрын
ጀግና ወድማችን አህሙ በርታ እውነት ከምናያቸው YouTUbr ሮች ያሥተምራል እያሉ ክብራቸውን ዝቅ ከሚያረጉት ።ያተ ይሻላል ብዙሠው አሥተማር የራሡን ህይወትአሣልፎ ለሌላው የሚሠጥ ጎደኛ እረብዙነገር ያሥተምራል ኮራሁብህ ወድሜ በርታ💪💪💪💪🎉🎉
@VivcFhfh
Күн бұрын
አህሙበርታወንድማችን❤❤❤❤
@اسماءالحنيطة
Күн бұрын
አማራ ከልል የሚፈሰው ደም ይብቃ
@heyuti
Күн бұрын
አወ ወላሂፍትህ ያረብእንደኛወንጀል ሳይሆን እንዳንተእዝነት ሰላሙንመልስልን ያኢላሂ
@AllahWakkil-h4w
Күн бұрын
ሁለተኛ ኮሜት የጣፍኩት አንድ ነገርልገርህ ምግዜም ከድንህ እዳት ዘናጋ ድኑን አጥብቆ የያዘ ወድቆ አይወድቅም በርግጥ ሁላችንም እንዘናጋለን ለሁላችንም አላህ ህድያ ይሥጠን ያረብ
@R-sr6co
Күн бұрын
በጣም
@1ያአለህ
Күн бұрын
ድረማው ታሰርቶ ነበር ግን ሞታ ስትበይ ምን አለ ብደነግጭ ለነገሩ አጅስ ነሽ💞❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚
@1ያአለህ
Күн бұрын
ለስታወለቹ ትምህርት አለው 🙆♀️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አህሙ አታ ምቶደው ሁሉ ይመቻናል😊❤❤❤❤❤
@zuzutubi3777
Күн бұрын
የአህሙ ወደጆች እስክ አበረተቱኝ❤
@SaydiBoy-iu3nj
Күн бұрын
ወላሂአደኛኝቀንወጣልኝላይክአርጉኝደሥይበለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@الحمداللهعلكلحال-ن4ع
Күн бұрын
አስተማሪ ነው በርቱ
@MuliNursedas
Күн бұрын
አህሙዬ በዲንህ በረታ ❤❤❤❤❤❤❤
@hilamoo928
Күн бұрын
ኡፍፍፍግን እኮ ያሰለቅሳለሰ ሙዚቃዉ 😢የዛሬን አያርገዉና የጋበዙን ነበሩ 😊 አኩኩሉ በሉ ልጆች እደገና😢
@RddRe-l1y
Күн бұрын
ያስለቅሳን ጨረሽ አይይ አሏህ ይዘንልን የአኼራዋእህቴ ሷሃቦች የሚያለቅሱት በአሏህ ቃልነበር ያሁኑቹ ደሞ ጨራሽ በሙዚቃ እንብሽ ግን እውነት ለሙዚቃ ይፈሳን
@hilamoo928
Күн бұрын
@@RddRe-l1y ሀቢቢቲ ሁላችንም አላህ ኸዲያ ይሰጠን ሰዉ ሰንባል ፍፁም አይደለንም ሚሰለቅሰዉ አንዳዴ ሙዚቃዉ ይኑረጂ ካሳለፈነዉ ታረክ ተነሰተን የሆነ ደሰስ ማይል ሰሜት ሲመጣ ታለቅሻለሽ ፈልገሺዉ ሳይሆን እዲሁ እጂ አልሃምዱሊላህ ሰደት ብዙዙዙዙዙ አሰተምሮናል የዛሬን አያርገዉ አገር እያለሁ ለምን ይዋሻል ሙዚቃ ከፈቸ አዳምጥ ነበር አሁን የለሁበትም ከፈቸ ሰራየብየ አላዳምጥም ኢላ ቁራአንና ሀዲሰ ከሆነጂ እባየ ማያባራዉ እደዉም ሱባህን አላህ ትረጉሙ በሚገባኝ ቁራአን ሳዳምጥ ነዉ እና ለዛ ነዉ
@شمسيةاث
Күн бұрын
የመጀመራነኝአህሙመቶሺእናሥገባዉጋይስ❤❤🎉
@MuliNursedas
Күн бұрын
ኧ ረ አዉ ይግብልን 100 ኬ❤❤❤❤❤
@SaSa-oq2ml
Күн бұрын
ሽር እናርግለት ወላሂ ምርጥ ወድማችን ነው ሥተት የለበትን ያሥተካክላል ለኛ በጣም ነው ክብር ያለው🎉🎉🎉🎉
@SelmanSeid-ip5wk
Күн бұрын
ምርጥ አቀራረብ ቪዲዮ ጥራት አስተማሪ ነው ሰዉ t ሰራ እቅፋትወደ ሁ አላ እድተቀር ይጎትትሃላ በርታ
@home0029
Күн бұрын
አህሙ ጥሩ አፍቃሪነው በቃ ሀዩ አግቢው ❤❤❤❤❤❤❤
@samiraramy5371
17 сағат бұрын
Mashallah very beautiful may Allah guide you in halal ways and be with you Mashallah you are very good Muslim by your age I am so proud of you you are trying your best to make tings halal way may Allah SWT be with you
@Fatma-p7t
Күн бұрын
ዋው ጥሩ አስተማሪ ነው ክፍል 2 ቶሎ ልቀቁልን
@saeedalderei541
Күн бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢 በርቱ አህሙ
@Mlu-gh2nt
Күн бұрын
ምርጥ ሥራ ነው አህሙ በርታ ለብዙ ሠወች ያሥተምራል
@فاطومافاطوما-ه1ب
Күн бұрын
አህሙ ሙዚቃው ይቅር እና ቀጥሉበት
@Hነኝየፍቅርሰዉ
Күн бұрын
ወይኔአህሙማነዉእዴኔሙቶሲልየደነገጠዉ ድራማመሆኑኑእያወቀ
@Ara-cj3gd
11 сағат бұрын
Ahmuyye keenya ♥️ jabessi faata jedhii Garamiii Naama ❤ WOW bareeda diramani😢❤
@HALFIYAMOSA
Күн бұрын
ወዉ የዛሬዉ የበደነዉ አሃሙዬ የኔ ልዬ ወንድሜ😢❤❤❤❤
@ጨረቃዋ4212
Күн бұрын
1:30 ላግባሽ ብሎ አጠያየቁ የራሴን ታሪክ አስታወሰኝ😊። ዝባዝንኬ ሳይበዛ ቀጥታ ወደ ገደለው😂 እውነተኛ ታሪክ ስለሆነ አሳዘነኝ😢 ፍቅር መጥፎ ነው ። ፍቅር ሲባል ደስታ ብቻ አይደለም ሲቃይም አለው😢 የፍቅርን ሽታ አፍቃሪ ብቻ ነው የሚያውቀው ሲል ነበር ሰሞኑን ዑስታዝ በድሩ
@Zeyneba-v5k
Күн бұрын
ምን አልሺኝ ጨረቃዬ
@ጨረቃዋ4212
Күн бұрын
@@Zeyneba-v5k ምን አልኩ 😎
@Zeyneba-v5k
Күн бұрын
@@ጨረቃዋ4212 ክክክክ
@محيالدينعبدالله-ب6غ
Күн бұрын
እውነት ነው ወደ ገደለው😅😅
@Samerah-r7s
Күн бұрын
በጣም አሥተማሪ ታሪክነው አህሙየ ውድሜ በጣምአሥተማሪታሪክነውአህሙየውድሜ
@Fatima-j6r5q
Күн бұрын
ዋው የነ አህሙ የአደይ ድራማ ነገ ማታ ይጠብቁን😂😂😂😂😂😂😂😂
@haHaimanot
13 минут бұрын
አንዳንዳየ ሳናቅም ሆነ እያወቅን የምናጠፋቸው ስተቶች ዋጋ ያስከፍሉናል 😢😢 አሪፍ ነው ያሳዝናልም ግን ትችላለህ አህሙ በርታ
@ፎዚነኝተስፈኛዋ
Күн бұрын
ማሻ አላም ምርጥ ፊልም ነው ልጅቶ መተወኑን ብዙም አልቻለችበትም በተረፈ ሀሪፍ ነው
@sameerahmad-d8l
Күн бұрын
ምርጥ ድራማ ነዉ በርቱ አህሙ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mercifulmohamme1074
Күн бұрын
አስተማሪ ድራማ በርታወድም❤❤❤
@sabeebamasafi6443
Күн бұрын
አሕሙ አይዞን መፈቀር አይገባንም አንዳድ ሴቶች ፍቅር ከሁቸቱም ሲሆን ደሥ ይላል ግን???
@RahimaB-semku
17 сағат бұрын
አላህ በረካ ያድርግህ በርታ አህሙዬ ሁሌም አዳዲስ ነገር ይዘህ ና❤❤
@HusnuTube
Күн бұрын
Ahmu ወንድሜ ኣሪፍ ነው በርታ ግን Audio ባግራውንድ ሙዚቃ አትጠቀም! ነሺዳ የነስሮሩ ከድር ወይም አላህ የጀነት ይበለውና የሙሀመድ አወል ሳላህን ተጠቀም የሙዚቃ መሳርያ አይጠቅምም ነበር ለሱም ኽይር ነው ወንድማዊ ምክሬ ነው like like like
@HusnuTube
Күн бұрын
0:02
@HusnuTube
Күн бұрын
2.00
@MeremaHusen-v6q
Күн бұрын
አህሙ ያለበት ነገር በያምርም ያምራል የኔየዋህ❤❤❤❤❤
@fatumamahimude9699
Күн бұрын
ሚስኪን ይከልጂ በዙረበት የምዙረው ነገር ይገርመኛል አይይይ ከማፍቀር መፈቀር ይሻላል አስተክፉርላሕ አለዚ ላኢላህ ሀኢለላሁ ወልሀዩ ወልቀዩም ወአቱቡ ኢለይክ
@KelemEshetu-ju3pl
Күн бұрын
ዲራማ መሆኑን እያወኩ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል በጣም አስተማሪ ነገረ ነው ቀጣይ ቶሎ ይለቀቅልን
@HAWAIbrahimAli
Күн бұрын
አህሙ ምርጥ ሰው በርታ ወድማችን
@سينياثيوبيا
Күн бұрын
በርታ እንደዚህ ስራ እሽ ወንድሜ አህመድ
@sead-w6s
13 сағат бұрын
ምርጥ አስተማሪ ነው 100K እናስገባው ወድማችንን
@RaheemaRaheema-k9d
Күн бұрын
አህሙየ በረታ
@saeedalderei541
Күн бұрын
ስትችሉበት ወላሂ
@hayathayat-s9d4w
Күн бұрын
እስኪ ደምሩን ዛሬ 2❤❤❤
@FdfgggfCfddgg
Күн бұрын
አህሙ ምርጥ ሰው እንወድሀለን
@TdgTdy
Күн бұрын
አህሙ ይመችሕ ምርጥ አሥተማሪ ደራማነዉ🎉🎉🎉
@HawaMohammad-g9u
Күн бұрын
አህሙ ምረጥ ሰዉ😢😢😢😢
@f-io7sj
Күн бұрын
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ
@Aminat725
Күн бұрын
አህሙየ ጀግና የሚድያዉ ድምቀት ፕራንክ እያሉ ከሚጃጃሉት የናንተድራማ ማይት ይሻለናል❤❤❤❤❤❤❤
@azmra-y3u
Күн бұрын
😢😢😢😢 አይ ፍቅር ደስስስይላል እኮ ምን ዋጋ አለው ❤❤❤
@ToyebaTube
Күн бұрын
ልብ የሚነካ ታሪክ😢😢😢😢
@HbBbv-r1l
Күн бұрын
አህመየ በርታ❤❤❤🎉🎉🎉
@ألحمدلله-د3ز6ذ
Күн бұрын
ድራማዉ እስላማዊይ ብሆን ደስ ይልነበር ይሄ ያስጨንቃል😢😢
@KedoNuri
Күн бұрын
ዋወ በርታ አህሙ ድራማወ የተመቸወ ላይክ አድርጉኝ❤❤❤❤❤
@AaAa-m6j9i
Күн бұрын
አህሙ አይቸ መጣሁ🎉🎉🎉🎉
@AaAa-l7t
Күн бұрын
መቸም. ድራማ ሰርታችሁ ስትለቁ. እንድናየው አስተያየት እንድንሰጥ ነው አይደል. እንደኔ. በርቱ ጥሩነው ማሻአላህ አልልም. አህሙ እስካሁን ሳየህ ጥሩና ድንህን የምታውቅ ልጅ ነህ አላህ. እደግ ካለህ ታድጋለህ. በዚህ መልኩ አይደለም እስኪ መልስ በል ታሪካችንን ያንን ዘመን ወጣት ለድኑ ያለውን ቦታ እስልምና በድራማ አልተስፋፋም. ነገ የኡስታዞቻችን ተረካቢ ለመሆን. ጣሩ. ሙስሊም እህቶቻችሁንም ምክሩ ከአለባበስ ጀምሮ
@Rahma-d2g
Күн бұрын
አስተማሪ ነው
@xvhvfgdgubdg9028
Сағат бұрын
አህሙን 100k እናስግባው የሙስሊም እህቴች እናውምድች❤❤❤
@SifuObse
20 сағат бұрын
ባርቱ ጎባዞች 👍🎉🎉
@mrabdula5342
Күн бұрын
አህሙየየ❤❤❤❤❤❤❤❤ሰወድህ ሀዩም ።👌👌👌👌👌👌 ቀጣይ ለቀ ቁልን በጣምአሪፍነዉ ከፕራክ ዉጡ❤❤🎉🎉
@Ararsoo-p5q
Күн бұрын
Jabadhu Kani galufi ngalfi dhigaketi
@SaadaS-k5v
Күн бұрын
ክፍል ሁለት ቶለ ይለቀቅ አህሙየ
@toybiTube12
Күн бұрын
አሕሙየ❤ ድራማዉን ድራማ እያላቹ እዳሕሙ ሥሩ እነ እትና🙈🙈🙈🙈🙈
@HhdGhf-t6h
Күн бұрын
እኔ የምለው ፊልም ሢሠሩ እውነት አለመሆኑ ሢቁ አለመሣቃቸው ይገርመኛል😅😅😅
@sead-w6s
13 сағат бұрын
የኔም ጥያቄ ነው😂😂
@trufatargaw593
Күн бұрын
Ahemuyyyyy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤bertalegn yen andegna❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Edom-y5v
Күн бұрын
ላስተዋለ አሪፍ ትምህርት አለው በርታ ቀጣይ....
@kemilatesfaw-d7b
19 сағат бұрын
ትወና በደብ ትችላለህ ግን ካላህ መንገዲ አየወጣህ ነዉ በሙዚቃ እየሰራህ መችስ ኸይር እየሰራሁ ነዉ አትልም ኢተቂላህ
@uadh7751
Күн бұрын
ዋው ምርጥ ስራ🎉❤❤❤👍👍
@MakyaAbdo
Күн бұрын
ይመቻችሁ እደት ዳስለቀሳችሁኝ የምር ነው ይሚመስል❤❤❤😭😭😭
@robbyda
Күн бұрын
እዉነት አስተማሪ ነዉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍
@Sofiyaabdela2
Күн бұрын
Merx sra welahi
@HAYATUTube4325
17 сағат бұрын
ወዉ ምርጥ ነዉ❤
@አልሀምዱልለህ
Күн бұрын
ፕረክ ውሸቱን ኡት የሉ ከምየለቅሱት 100/100ይሸለል አህሙዬ በር ይቀጥልአስተመሪ ነው😢
Пікірлер: 609