KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ፍቅረኛየን ተዋወቋት
Күн бұрын
ፍቅረኛየን ተዋወቋት
Рет қаралды
215,395
Lij Tofik
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 6 М.
@LijTofik
2 жыл бұрын
My instagram 👇👇 contact👇 instagram.com/lijtofik_
@kojokonjotreli812
2 жыл бұрын
Congra iam happy fore u bro❤❤❤❤❤❤💍💍💍💍
@kojokonjotreli812
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣👍
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
2 жыл бұрын
ክክክክክክ እረ ቶፋ አላየክ ትላንት እደጉድ ሲወርዱብክ
@Nejat197
2 жыл бұрын
አይ ቻለዉ
@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
2 жыл бұрын
አረ አትጃጃል ወላሂ ቱ
@EthioNas
2 жыл бұрын
ቪድዮው የተሰራው ሃልጋ ላይ ነው እንዴ🙈😃
@መኪያአህመዲቲዩብ
2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@taibakasi9840
2 жыл бұрын
😂😂😂
@myuteb5305
2 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ ታላቆች ምን እየተመለከታችሁ ነው ሲያስጠላ ግን ልብሷንኳን በልክ ቢያለብሳት እራቁቷን አመጣጥ አኡዙቢላህ
@መኪያወሎየዋ
2 жыл бұрын
ክክክክ ተስራ መልስ🙄🙈
@Mነኝወሎየዋ-g5u
2 жыл бұрын
😂😂😂😂እረ ምከሩት አህሜ
@hanetube9931
2 жыл бұрын
አረ ቶፊቅ ሙስሊም ወንድሜ ነህ በምርጫህ አልገባም ነገር ግን ወላሂ በዚህ መንገድ እኔ አልጠብቅህም በኢስላም አዳብ እና ከኢስላም ቤተሰቦች የተገኘህ ልጅ ነህ አንተንም ማየት የምፈልገው እዚህ ጋር ነው ሂጃብ አልብሳት ወላሂ ደንግጦኛል በዚህ ቦታ አልጠብቅህም አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራህ 👏
@ሃሩንየኔምነውየስልጤዋ
2 жыл бұрын
ወለሂ እኔም በዝ አልጠብቃዋም ነበር አለህ። መጨረሻችንን።የሰምርልን
@tube-zg3gc
2 жыл бұрын
ትክክል
@HayatHayat-sf8xf
2 жыл бұрын
በጣም
@saidarqway5739
2 жыл бұрын
ከባድ ነው ወላሂ😭
@UMUYEHIYATUBE
2 жыл бұрын
ትክክል ሀኒየ ብዙ ቁም ነገሮችን ሲሰራ ያስደስተኛል ግን በብዛት ጓደኞቹ ሁሉ ካፊሮች ጋ ነው የሚላላጠው ብዙ ጊዜ ሰቤን አነሳና መልሸ አደርገዋለሁ ለሀይማኖቱ ቦታ ያለው አይመስለኝም አስቀያሚ ነህ አንተ ደግሞም የጊራና ልጅ ሁነህ መጃጃል
@ethiohabeshatube2422
2 жыл бұрын
ብርም ዝናም ቁንጅናም ያልቃል እምነት ሲቀር!
@SuSu-pb7oh
2 жыл бұрын
ትክክል 👍
@ربغفرلي
2 жыл бұрын
ትክክል🤔
@fsveg6121
2 жыл бұрын
ትክክል
@rahmakemelakemela3320
2 жыл бұрын
ሠህ
@heweymehamb377
2 жыл бұрын
ሰህ
@mohammedhassan4053
2 жыл бұрын
በጣም ደካማ መሆንህን ዛሬ አወኩ ለትዳር የፈለካትን ሴት እራቁቷን ሚድያ ላይ ማውጣትህ በጣም ያሣዝናል አሁንም አላህን ፍራ መቸ እንዴምትሞት አታውቀውም ወላሂ እኔ ሚስቴን በጣም እወዳት አለሁ ተኔ ውጪ ማንም እዳይልኝ አልፈልግም አላህም አይፈቅድም ነገ የጀሀነብ እሳት መግቢያ አታርጋት ወደራስህ ተመለስ ።
@እሙሙራድ-ነ3ረ
2 жыл бұрын
አኡዙቢላህ ወደየት እየሄዳችሁ ነዉ ፍቅር ከምነት አይበልጥም
@мєимнммєутвє
2 жыл бұрын
እዴ ሙስሊሞ አይደል እዴ
@yeshisimegn9895
2 жыл бұрын
በትክክል የሚያዩት አሁን ላይ ያሉበትን ፍቅር ነው ቆይ እሚወለደው ልጅ የውሻ ቡችላ ነው?
@yeshisimegn9895
2 жыл бұрын
በትክክል የሚያዩት አሁን ላይ ያሉበትን ፍቅር ነው ቆይ እሚወለደው ልጅ የውሻ ቡችላ ነው?
@ሄረስልጤዋYouTube
2 жыл бұрын
ለወቀው ነው እነቴ ቅያመ ያቀረበ ይመስላል ብዙ አሰፈሪ ነገሮች እያዬን ነው አለህ መጨረሸችን ያሰምርልን
@እሙሙራድ-ነ3ረ
2 жыл бұрын
@@ሄረስልጤዋKZitem በጣም ያሳዝናል የመጨረሻዉ ዘመነዉ
@mamieyube896
2 жыл бұрын
#ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል #እኔ የማቀዉን ብታቁ ኑሮ ብዙዉን አልቅሳችሁ ትንሹን ትስቁ ነበር#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ🌹
@halimaendris8451
2 жыл бұрын
ሳህ
@mahiyoutube2243
2 жыл бұрын
ሰህ
@halimamohammed6608
2 жыл бұрын
Saaaa
@abudie8551
2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በትክክል የነበየላ የሩሂ
@የራያዋኢቲዩብ
2 жыл бұрын
ሳህ
@mamieyube896
2 жыл бұрын
#ምርጥ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ አስተማሪ ምርጥ አዛኝ ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑኑ
@ወሲቲዩቱብ
2 жыл бұрын
ወንድሜ ይህን ወንድምህን ምክርህን ለግሰዉ
@dfghfhh6436
2 жыл бұрын
@@ወሲቲዩቱብ እህቲ ሁሴን አህመድ አይመስለኝም ብሮፍይሉን አድርገዉትነዉ በሡስም ብዙተከፍቷል ሰርችአድርጊዉማ ሶስት አራት ነውየሚመጣልሽ ምሳሌ እዝህ እኳን ኮሜትላይ ሁለት ብሩፋይል አለ ስሙን እይዉ
@seadiyoutube1567
2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@alaykashawmolo5545
2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለሂ ወሰሊም
@siedtamam
2 жыл бұрын
🙏😢😢😢😭❗hram.muslim.aydolamh.ati
@nuramohammed2603
2 жыл бұрын
ኢናሊላህ ወኢና አለይሂ ራጂዑን አላህ ሂደያ ይሰጥህ ወላህ ወንድም ለዲኒያ ደሰታ ባለህ 💔💔😭😭😭
@hayatltube3682
2 жыл бұрын
ይህ ኩሉ የቤተሰቦቹ ድክመት ነው ልጂን በዲኑ ጠካራ እንዲሆን አድርገው ቢያሳድጉት ይሄ አይመጣም ነበር አላህ ይህዲክ በስ
@Hananhanan-wh6je
2 жыл бұрын
Betam new yaznkut ya sazinzal
@nuramohammed2603
2 жыл бұрын
@@hayatltube3682 አዘዘ የቤተሰብ ስመ እንነሳ 😭😭😭😭ሙስሊም ወንድሞችና ነው ዳዓ እንረግለት እህት
@እኛቲዩብ
2 жыл бұрын
ሙሲባ የወረደብሽ አስመሰልሽው
@svff7938
Жыл бұрын
ያአሏህአሏህ ይድረስልህ እሷንወደአነተሀይማኖትአምጣት😢😢😢
@zddd5746
2 жыл бұрын
😳ማነው እንደኔ ፕራንክ የመሰለው👍👍👍 የቶፊቅ አፍቃሪዎች ፅናቱን ይስጣቹ ቻሉት😜😜 😂😂😂
@ዘሀራወሎየዋ-ለ4ጘ
2 жыл бұрын
ፕራንክስ ቢሆን እንዲህ እየተሻሹ
@suzanyoutbesuzan9034
2 жыл бұрын
አሁን ይሄ ምኑ ፕራክ ይመስላል እየተሻሹ
@Eየኮሜንትአፍቃሪ
2 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😂😂😂😂😂
@tube-bj9bh
2 жыл бұрын
😂😂
@ጦይቢነኝ-ቘ1ፈ
2 жыл бұрын
በሳቅ 😜😂😂😂😁
@መሲፍቅርከወሎ
2 жыл бұрын
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ሂላሂ መጨረሻየን አሳምርልኛ ከወንዶቹ ሴቶቹ ተቆጭ የሌለበት ግዜ
@christinatube760
2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለኔ ቻናል እስካሁን ቤተሰብ አንሆንም? እ ውዴ??
@rahmakemelakemela3320
2 жыл бұрын
ኸረ ከባድ ነው የሌለ ከምንገድ ወጣን
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
2 жыл бұрын
ሙስሊም ነሺደ ሁቢ
@Tube-ek1qj
2 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እሕትአለምዎየደምሪኝ
@SamsungA-md3ne
2 жыл бұрын
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን ሰው የነፍሱ ባሪያ ሲሆን ያስደነግጣል ያለህበት ሁኔታ አስፈሪ ነው ወንድሜ ለዚች ለአጭር ህይወት ደስታ ብለህ አላህን ማስቆጣት ከባድ ነው አላህን ፍራ ፣አላህ ይህድክ
@shmema-v5y
2 жыл бұрын
የኔ ለዬ ትክክል ወላህ
@fatumaomer5422
2 жыл бұрын
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂን ራጁኡን ትክክል ብለሻል እህት ወንዲሜ የፈጠረህን የአለማቱን ጌታ እደካዲክ እወቅ በፊት ሳይህ ሙሥሊም ትመሥለኘ ነበር ግን አንተ እምነትህን የካዲክ ቆሻሻ ነህ እዳተ ያሉ ት ናቸው ዲናችንን የሚያሠዲቡት
@pituitary
2 жыл бұрын
slerasih nur/i, lmn meteh/esh tayalesh ezih
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በጣም ኮራሁባችሁ ምክር እጂ ስድብ ስላልደበለቃችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእርግጥ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ቢሆንም ተመልካቾች አትሳደቡ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እምነታችሁን እግዚአብሔር መንገዱን ይምራችሁ ማህተብሽን እዳትበጥሽ እህት
@hanangizaw697
2 жыл бұрын
Amen Amen amen
@ያልፋልእያልኩአለሁ
2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች የምትይዉ የማን ልጆች ክፉ ሲናገሩ ወጣሽ ጉድኮ ምክር ነዉ መቸም መጥፎ ሲሰራ እሰይ አይባል በእስልምና እምነት ደግሞ ፍቅረኛ ቀብጢሶ አይፈቀድም ለዚህም አላጨበብንለትም አንዳንድ የሚሳደቡ ይኖራሉ ነገር ግን ሰዉን በእምነቱ እንጅ እምነት በሰዉ አይለካም ኦኬ።
@እሙአማርኮቻ
2 жыл бұрын
@@ያልፋልእያልኩአለሁ እኮ ለማሽቃበጥ ነውጂ እናውቃቸዋለን
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
2 жыл бұрын
@@ያልፋልእያልኩአለሁ ከይቅርታ ጋር ያየሁትን ነዉ የተናገርኩት ብዙ ስድብ ስላየሁነዉ ከመሳደብ መምከር አይሻልም። ደግሞ ከኛ ይልቅ ስለህይወታቸዉ እነሱ ያዉቃሉ። የማንንም ሃይማኖት አልነካሁም ማንኛዉንም ሰዉ ሰዉ በመሆኑብቻ ፍፁም በክርስቶስ ፍቅር እወዳለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
2 жыл бұрын
@@እሙአማርኮቻ ልቦና ይስጥሽ እህቴ
@hanetube9931
2 жыл бұрын
ወላሂ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል 👏 አልሃምዱሊላህ አለ ኒዕመታል ኢስላም
@sebrinatube
2 жыл бұрын
እህት ነይ ከኔም ጋ እንደማመር ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ
@ኢሥላምነውሂወቴ-ነ4ቘ
2 жыл бұрын
ሳህ
@hayatyoutub991
2 жыл бұрын
አኡዝቢላህእረእምነትንናስቀዲምነገመጣላትአለ፣ግንበእምነትህ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኰ
2 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለሂ ራጅኡን መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ😭😭
@Mrym-zb6fc
2 жыл бұрын
Tikikila wandeme
@Emantube19
2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@ወሎየዋአማራ
2 жыл бұрын
ምቀኞች
@lubabatube7975
2 жыл бұрын
ቨትክክልል። አደም
@lubabatube7975
2 жыл бұрын
@@ወሎየዋአማራ 🚫🚫🚫⚠
@marakTube-mh9jm
2 жыл бұрын
ምርጥነብይ🌹ምርጥአዛኝ🌹ምርጥአስተማሪ🌹ምርጥአፍቃሪ🌹ምርጥመሪ🌹ምርጥአባት🌹ነብዩሙሀመድሰለላሁ አለይሂወሰለም #ሰሉአለነብይ#ፕሮፍይሌን ተጭናችሁኑኑኑ
@fmtube9141
2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@fmtube9141
2 жыл бұрын
ሁሴን እባክህን አንድ በለው ፕሊስ የወንድምነትህን ሀቅ ተወጣ ቢያንስ ትሻላለህ ከኛ!
@አልሀምዱሊላሂእረቢል-ሐ1ቈ
2 жыл бұрын
አላሁመሶሊም አላነብይናሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@aminamahmoud3594
2 жыл бұрын
እሽ
@ቅድሚያለተውሂድለሱና-ቐ5የ
2 жыл бұрын
አንተ እዚህ ጅልነገር ሌሽ ትገኛለህ የናንተምክር የእውነትመሆንአለበት
@TofikYusuf
2 жыл бұрын
ፍቅር በጣም ከባድ ነው! ወንድሜ ኮመንት ላይ በተለያየ ስድብ ለሚያብጠለጥሉህ በፍፁም መልስ አትስጥ! ግን ደግሞ እንደወንድም የምመክርህ እስኪ የተገበርከው ተግባር የሰማይ እና የምድር እንዲሁም ካልነበርንበት ያስገኘን አላህ ይወደዋል ወይ ብለህ ጠይቃት ነፍስህን? አላህ ልብህን በእርሱ ፍቅር በረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ፍቅር በዲን ፍቅር ይሙላልህ ይህ ምኞቴ ነው
@sadaatube2833
2 жыл бұрын
S a w
@ቅድሚያለተውሂድለሱና-ቐ5የ
2 жыл бұрын
አንተንም ጨምሮ ነው ውሸታም ደሞ እሱን ይህንትላለህ ታዛዝናለህ
@kነኝኡኽትመሀመድ
2 жыл бұрын
👍👍👍👐
@ሹኩሪያዩቱብ
2 жыл бұрын
ኢናሊና ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን ኡመት መሀመድ ወዴት እየሄድን ነው አኡዙቢላህ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ቢያስ ሆዳ ትሸፍነው 🌶🌶ቶፊቅ ግን እዲህ አልጠበቅህም ነበረ
@seaditube-lz2zu
2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በቅንነት ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@Sነኚወሎየዋ-k2e
2 жыл бұрын
😭😭😭😭☝️☝️☝️
@ሹኩሪያዩቱብ
2 жыл бұрын
@@seaditube-lz2zu እሺ
@seaditube-lz2zu
2 жыл бұрын
@@ሹኩሪያዩቱብ አመሰግን አለሁ ሹሹዬ
@ድግልእናቲከክፉጠብቂኝ
2 жыл бұрын
አች ምነው ፍቅረኛ ያዝኩ አለጁ ነፍስ አጠፋሁ አላለም እኮ
@taybatayba8644
2 жыл бұрын
ኮሜቶች ግን ሣላደንቃችሁ አላልፍምወላ ብዙወቻችሁ እህት ወድሞቸ አንድ አንድ ጥፍት ስታዩ ተው ብላችሁ ትቆጣላችሁ ማሻአላህነው ሁላችንንም አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራ ያረብ
@rahmakemelakemela3320
2 жыл бұрын
ጎበዞች ናቸው ግንምን ያደርጋል ፈተዋ ሠጭ ይላሉ
@aminaweloyewa
2 жыл бұрын
ጦይብት ደምሬኝውዴ
@taybatayba8644
2 жыл бұрын
@@rahmakemelakemela3320 የኔውድ ዱኒያ ታታልላለች አንዳንድ ሠወች ጥፍት ሢያጠፉ አይተሽ ተው ብለሽ ሥትመክሪያቸው እማይሠሙ አሉ አች ግን ከአላህ ሡበሀኑተአላ አጂር ታገኛለሽ በመልካምነትሽ ብቻ አላህ ለሁላችንም ሂዳ ይሠጠን
@taybatayba8644
2 жыл бұрын
@@aminaweloyewa እሽ እህት
@aminaweloyewa
2 жыл бұрын
@@taybatayba8644 አመሰግነዋለሁ ውዴ
@ራሚትዩብየዞትርምርጫ-ዀ7ዐ
2 жыл бұрын
አላህ ቀልብ ይስጥህ ለዱኒያ ደስታ ብለህ አላህ ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን 😭😭
@taibahahmad7690
2 жыл бұрын
አሜን ያረብ
@abudie8551
2 жыл бұрын
አሚን አሚን ከደዚህ አይነት አላህ ይሰውረን ለሰው ላስደስት ለሰው ላስቅ እያሉ አላህ እያሰቆጡ መሆኑን ረሰተውታል መሰለኝ የሰላም
@jamanisjamanis2309
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ 😢😢😢😢😢
@usraahm6096
2 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@cdyvip3456
2 жыл бұрын
አሚን
@asyiarga9809
2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ፋቅር ከእምነት ይጀምራል መልክ ታጥቦ አይጠጣም😂
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
2 жыл бұрын
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ልቦና ይስጣችሁ ለሁላታችሁም
@zeezazeeza4167
2 жыл бұрын
menagr salfelg lanagrgi new
@zeezazeeza4167
2 жыл бұрын
Farantkinnn argagtkii jahll yarad lejochn gobig denachewn yzaw kesw lejoch ga bekuli ygwazalu eminthni makshesh arada aysbelhim jahll neh tasafrallkii allahn fera
@zeezazeeza4167
2 жыл бұрын
Aiuzbllahy menshytwan rejim muslm aymislgim mushrki new
@ሰሚራየአላህባሪያ
2 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ብለሻል የዩቲዩብ ብር አሰከራቸው እኮ
@እናቴኑሪልኝ-ጨ2ሰ
2 жыл бұрын
ታምራላችሁ
@bintmohammed7238
2 жыл бұрын
የተውፊቅ ቤተሰቦች እህቶች ልጃችሁን ታደጉ አላህ ፍሩ
@lubabatube7975
2 жыл бұрын
በጣምም አኡዙ ቢሏህህ። ከሙሥሊም። የማይጠበቅ።
@istme4224
2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@ፈቲ.የተንታዋ
2 жыл бұрын
ፕራክነው
@ፈቲ.የተንታዋ
2 жыл бұрын
አብረን. እውነትነው. አኡዙቢላህ. 😡😡😡
@sohayhussin823
2 жыл бұрын
@@ፈቲ.የተንታዋ ፕራክ ቢሆን አጂነብይ ሴት ጋር እደዚህ መላላጥ
@madinaali5732
2 жыл бұрын
አኡዙቢላህ ወድሜ ሆይ ወደራሰህ ተመለሰ አላህን አታሰቆጣ ወላሂ ሙሰሊም ሆኖ እደዚህ መዝረክረክ ያማል አላህ ሂድያ ይሰጥህ የሴት ጎደኞ የሚባል ነገር የለም ማግባት ከፈለክ አግባ አላህ በሚወደዉ መልኩ አፈርኩብህ ወላሂ አይ ብር ለካ ክብርን እራሰን ያዋርዳል ቱ
@እማየኔሊዩyoutube
2 жыл бұрын
ኤ ወላ በጣም ያሳፍራል እኔ በድንጋጤ ክው ነው ያልኩት ድሌት ማድረግ የሚቻል ቢሆን ማንም ሰው ሳያየው ድሌት አደርገው ነበር ለሱ ፋንታ እኔ በጣም ነው ያፈርኩት እስልምናዬን ነው ያዋረደብኝ
@madinaali5732
2 жыл бұрын
@@እማየኔሊዩyoutube ሰብሰክራይብ አንሱ ያጀማአ የሱን ወጀል መተባባር ይሆንብናል እኔ አንሰቻለሁ
@mahiyoutube2243
2 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ያረብ መጨረሻችን አሳምርልን
@ሳቅሸንናፍቂYoutube
2 жыл бұрын
ውሀ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ፣ወድማችን ተውፍቅ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን፣ አዱኒያ የጧት ጤዞ ነች፣ ወጣትነት ከባድ ነው የምንሰራውን ስራ አናስተውልም እና አላህ ሂዳ ይስጠን።
@meremanasir4147
2 жыл бұрын
ወንድሜ ዱንያጠፊነዉ መጨረሻህን ያሳምነር
@sofiasoifasem9590
2 жыл бұрын
ዱኒያ ጠፊነች የመጨርሻችንን አላህ ያሣምርልን ያርብ☝️
@seaditube-lz2zu
2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በቅንነት ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@misemise5746
2 жыл бұрын
አረ በጪራሺ አይደለችም ሙድ ከምትይዝ ብታገባ ይሻልሀል ቶፊቅ ክክክ
@taibakasi9840
2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲
@ኢሥላምነውሂወቴ-ነ4ቘ
2 жыл бұрын
አሚንንን
@Mametube
2 жыл бұрын
በለው በለው ሰርጉን ሳጠራን
@myuteb5305
2 жыл бұрын
ማሜ ጨዋ አይመጥንህም የዚህ ሰርግ እጭ ልጁ እራሱ አስጠላኝ ቢያንስ አለባበሷን እኳን ቢያስተካክላት
@مريممحمد-ذ2غ5ف
2 жыл бұрын
አረ ማሜ ምካረው
@sadkk683
2 жыл бұрын
በቅርብ መልሱት ማሜና ወሎ ቲዩብ እባካችሁ መላ በሉት
@bintaby1099
2 жыл бұрын
ማሜ በአላህ ይሁንብህ ምከረው ልጁ መንገድ እየሳተ ነው በአላህ ማሜ ነገ በአኼራ ታገኘዋለህ እባክህ ምከረው ልጁ መንገድ እየሳተ ነው ጭራሽ እራቁቷን የሆነች ሴትጋ አኡዙቢላህ ሙስሊሞች ግን ወዴት እየሄድን ነው ማሜ ጁነይድ አህመድ የት ሄዳችሗል ወድምነት ለመቼ ነው
@fatumayimamyimam3459
2 жыл бұрын
እረ ወደየት ገደል እየገባነዉ ወንዲማቺሁ ቶዉፊቅ
@الحمدللهالكلحل-ف8ل
2 жыл бұрын
ዉበት ይረግፋል ወንድሜ ከእምነትሕ ዉጭ መልከስከስ ሡበሀን አላሕ 😭
@tube3009
2 жыл бұрын
አትሳሳቺ የኔ እህት የክርስቶስ ፍቂር ከ ሁሉም ይበልጣል የሰው ፍቂር በዚቺ ከንቱ ምድር ላይ እስካለሽ ድረስ ነው የፈተረሽ አምላክ ደግሞ ዘላለማዊ ነው እሺ ማስተዋሉን ያድልሽ መዳንያላም 🤲🤲🤲🤲
@لاإلهإلاالله-و4ق
2 жыл бұрын
አድንድ ሰዉ እሩሁ ከጀሰዱ ስትለይ ብቻ አይደለም ሞተ የሚባለዉ እንድህም የቁም ሞት አለ አኡዙ ቢላ እረ አላህን ፍራ አሁን ሀሱዉ እሷጋር በምትጨማለቅበት ነፍስህን ቢይዛት ያተ መጨረሻ ምን ሆነ ማለትነዉ አላህ ልብ ይስጥህ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@ወሎየነኘአላህሆይየሀገሬን
2 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ሳይሞት የተቀበረ
@ሡሡይማምነኝአባቴንናፋቂ
2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@kerimatube6237
2 жыл бұрын
ወንድሜ ወላሂ እልሀለሁ ከአላህ ፍቅር የሚበልጥ የለም እናም ከወደድካት መጀመሪያ አንተ እራስህን ውደድ ስለዲንህ ተምረህ አስተምራት አንተን ሳይሆን አላህን እንድታውቅ አድርጋት ብታፈቅራትም ከሀይማኖትህ ጋር አታወዳድራት
@sebrinatube
2 жыл бұрын
እህት ነይ ከኔም ጋ እንደማመር ኮመት ፃፊልኝ ፕሮፍይሌን በመጫን ግቢ
@richtube5245
2 жыл бұрын
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል የዛሬዉን ሳይሆን የነገዉንም ማሰብ አለብን ነገ ልጅ ስትወልዱ ይከብዳችኋል
@aminaweloyewa
2 жыл бұрын
ደምሬኝ ውዴ ድናችንእማማር
@lubabatube7975
2 жыл бұрын
ትክክልል ደምሪኝኝ
@lubabatube7975
2 жыл бұрын
@@aminaweloyewaአሚየ
@sebrinatube
2 жыл бұрын
እህት ነይ ከኔም ጋ እንደማመር
@mamimamifozi3462
2 жыл бұрын
ፍቅር ከእምነት ይጀምርራል👌 ከአንድ አማኝ ይህ አይጠበቅም🙏
@zuzuethio6600
2 жыл бұрын
ኢተቂላህ ፍቅር ከእምነት አይበልጥም ኧረ ልጅ ቶፊቅ ወደራስህ ተመለስ
@chdxhdh1320
2 жыл бұрын
አኡዙቢላህ አላህ ይህዲህ
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ
2 жыл бұрын
የሀራም ፍቅር ኤጭ
@adottube3511
2 жыл бұрын
የኔ ወንድም ሙስሊም ወንድማችን እስከሆንክ ድረስ እንቆጣሀለን ምክንያቱም መንገድህ ትክክል አይደለም እኤ ፕራንክ እደሆነ አሳምሮ ገብቶኛለ የፈለገ ፕራንክ ቢሆን ካንድ ሙስሊም በዚ መልኩ ገሀድ ወጥቶ መስራት ቀይ መስመር ነው ልክ ነህ ወጣት ነህ በዚ የወጣትነት እድሜህ እንደሙስሊምነትህ በኸይር ስራዎች መሯሯጥ ሲገባህ በዚ መልኩ በማየታችን አዝነናል ስለዚ ወደ ቀልብህ ብትመለስ
@princessbintoumr4055
2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ያሳፍራል
@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ
2 жыл бұрын
ቆንጆ ምክር።
@መሲፍቅርከወሎ
2 жыл бұрын
ግዜ ደጉ ገና ብዙ ያሳየናል የመዳም ቅመሞች ብቻ እድሜ ይሰጠን እጂ
@fgfg3873
2 жыл бұрын
በጣምእውነትነው ይግርማል
@user-xd1dj5dk1u
2 жыл бұрын
😂😂😂
@سلطانالصيعرس
2 жыл бұрын
አሚንንን
@yutub-lh3tc1gg9h
2 жыл бұрын
እኔ ምንንም አልልም አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ኮሜንቶች ከመሣደብ መምከር የተሻለ ነው.....
@ማሕደረትምህርትድምፅ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ መፅሐፍ እንዲህ ይላል "ማፍቀር ስትጀመር ከእምነትህ ጀምር" (የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው) ከሀይማኖት በላይ ምንም ነገር የለም እህቴ ልቦናውን ይስጥሽ ሌላ ምንም አልልሽ እግዚአብሔር ሆይ ከእንደዚህ አይነት ድፍረት ሰውረኝ እኔን ባሪያህን እግዚኦኦ መሐረነ ክርስቶስ ለማንኛውም ክርስትና ሀይማኖት ከማያምን ጋ ጋብቻን አይፈቅድም!!! ከፈጣሪሽ ሰውን አታስበልጭ 😏😏😏
@christinatube760
2 жыл бұрын
የኔ ልዩ ለኔ ቻናል እስካሁን ቤተሰብ አንሆንም? እ ውዴ??
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
2 жыл бұрын
አላህ ህድያ ይስጣቹሁ
@Sada-yf8ch6hb8x
2 жыл бұрын
ደምሪን
@tueb3879
2 жыл бұрын
@@Sada-yf8ch6hb8x ነይእንደማመር
@Sada-yf8ch6hb8x
2 жыл бұрын
@@tueb3879 እሽ
@tueb3879
2 жыл бұрын
@@Sada-yf8ch6hb8x ነይልጣ
@Sada-yf8ch6hb8x
2 жыл бұрын
@@tueb3879 ነይ
@Sነኝየውሎልጅ
2 жыл бұрын
አንተን አሥሮ 40 መግረፍ ነበር እናሊላሂ የመጨረሻችንን ነገር ያረብ የኢላህ እኛ ደካማወች ነን ያኢላህ ሠው እደት በቁሙ ይሞታል 😭😭🤲🤲☝️☝️
@hayuyoutube8798
2 жыл бұрын
አክሪ ዘመን ደረሥን
@አላህወኪል-ኈ9ረ
2 жыл бұрын
ትክክልወላ አላህ ሂድያይስጠን😢😢😢
@anshamohammed4651
2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ወላሂ አሳቅሽኝኝኝኝ
@Tube-pn3mi
2 жыл бұрын
80 ነውጂ አኡዙቢላህ😁
@samiraadnan2757
2 жыл бұрын
አደባባይ ይላላጥብናል ሙስሊም አሰዳቢ
@medinaseid4251
2 жыл бұрын
ቶፊቅ ወንድሜ አላህን ፍራ እኔም ክርስቲያን ጎደኛ ነበረኝ እናም ተሀይማንትየ ጠንካር ባልሆንም ግን ድርድር አላቅምምንም ነገር ስለማይቀድምብኝ ተውኩት አንተም ወይ ወደአንተምራት አለበለዛ ይቅርብህ ለአላህ ብለህ ተተውከው ወላሂ የተሻለ ይሰጥሀል በሀይማኖትህ አትቀልድ ነገም አንተን እየአዩ ይነሳሉ የሴት ልጂ ውበትዋ ሂጃብዋነው እራስህን ጠብቅ ወንድም ገንዘብ ቤት ሀብት መልክ ቁንጂና ቀሪነው
@سعودعمر-ط4ش
2 жыл бұрын
ወይኔ ቶፌቅ ወላሄ በጣም ፋራ አነጋገርክ እራሱ ሲያስጠላ ለፍቅረኛክ ክብር ይኑርክ
@semirahussen4162
2 жыл бұрын
ምንአረገ
@nov6367
2 жыл бұрын
Kezi belay mn yadrg....beje esktgeba nw eyale....wend lefkregnaw kbr kelelew aytekmatm....
@Tube-jq5ix
2 жыл бұрын
ተውፊቅ ወደየት እየሄድክነው እውነት ለሚስትነት ሳይሆን ለዩቱብ መሸቀያ መሆን አለበት አላህን አምፀህ ምን አይነት ደስታና እረፍት ይሰጥሀል ሂስቡናላህ ወኔአመል ወኪል 😭
@aminatahmed
2 жыл бұрын
ፋኢየ 😍😘 ተናፍቀሻል ቅመም
@ulumealefe6313
2 жыл бұрын
Hiji kezhi koda mebetu
@sofiasofia9747
2 жыл бұрын
ቱ የቁም ሙት ማለት ይህ ነዉ አኡዙቢላህ አላህ ሂዲያ ይስጥህ ሀስቢናላህ ወኒእመል ወኪል
@yube3674
2 жыл бұрын
🤓🤓🤓🤓😥አለህ እዳ ይስጣን
@Tነኝየሑረዒንተማሪ
2 жыл бұрын
ሳ
@yube3674
2 жыл бұрын
@@Tነኝየሑረዒንተማሪ የሑረዒን እህቶቼ እንዴት ነቹ
@Mየህልምደረሲእኔውነኝ
2 жыл бұрын
ፈቅር ከእምነት ይጀምረል የምትሰልም ነገር ከሆና ሰልማ ወደ ሀለል ግቡ የሴትና የወንድ ጎደኛ እየልክ አትጀጀል ነብዩ እንዲ ብለዋል የህዝቦቼ ወንጀል በሙሉ ይማርለቸወል ግልፅ የወጡት ሲቀሩ ብለወል። ሁሉም ነገር ጠፊ ነው እምነት ሲቀር ሲቀጥል በብዘት እነቴን ትለልህ አይበልም ከአለህ ውጭ በለ ነገር የማለ በርግጥም አገርቶወል ብለዋል የኛ ምርጥ ነብይ
@hayutube3677
2 жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጥህ እኔ በዚህ አይነት መንገድ አልጠበኩህም ነበር 😭😭😭😭😭
@hanun14
2 жыл бұрын
በጣም😭😭😭😭😭
@tubehad2721
2 жыл бұрын
ምን ይመስላል የቁም ሬሳ አተ ቤተሰባችህን ጭምር ታሰድባለህ ምንአልባችም እደተኝህ ልቀር ትችላለህ አሏህን እዴት ነው እምትናኝው ቱ ምን ይመስላል
@hawaethiopian130
2 жыл бұрын
በጣም አዘንኩ 😭😭😭😭😭😭😭😭አይ ዱኒያ
@hawaethiopian130
2 жыл бұрын
ወላሂ እንድሞትክ ነው የቁጠረኩህ አይ መጨረሻህ
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
2 жыл бұрын
ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም የመጨረሻ ዘመን ሲመጣ ስዎች መገዳድል ያበዛሉ አላህ ሀገራችን ሠላም ያረግልን ፕሮፋሌን ተጨናቹሁ#እስላማዊ-ጥያቄ-መልስ-ውድድ-🇦🇪ዱባይ🇸🇦ሳውዱ🇪🇹ኢትዮጵያ✅ውክላቹ ተውዳዳሩ እዳያመልጣቹ
@አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ
2 жыл бұрын
*ፕራክ መሆን አለበት🤕አኡዙቢላህ እረ ሙስሊም ወዶች ወደት እያመራችሁ ነው ያረቢ አተ ከደዚህ አይነት መጥፍ ነገር ጠብቀን ባታወራው ይሻልካል የተላጠ ሙዝ ምኑም አያጋድድድ😢😢😢*
@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
2 жыл бұрын
ምን ፖራክ ነው እየተቃቀፉ ፖራክ አለደ
@አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ
2 жыл бұрын
@@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ ይሆናል እደሚኮ ምን አልባት ግን ያሳፍራል በዚህ መልኩ መውረድ 🤕
@rehimaaehmed1570
2 жыл бұрын
አተ ቶፊቅ የኦለሞች አገር ተቀምጠህ እደዚ የወረ ሥትሠራ እላህን ታሥቀይማለህ ለገዘብ ብለህ አያሥቅም ዴሥ ላይክ
@ሠይድራያ
2 жыл бұрын
ልጅ ቶፊቅ ምግማማት አይሆንም ሀይማኖታቹህን እዘኑለት ፍራክ ነዉ በሉኝ 😂😂😂
@nefisahusen6555
2 жыл бұрын
ሳህ ወላ 👍👍
@semirahussen4162
2 жыл бұрын
kkk
@መሲፍቅርከወሎ
2 жыл бұрын
ሀሀሀሀመግማት መግማማት
@እውቀትፉለጋእውቀትፉለጋ
2 жыл бұрын
ምርጥ ኮሜት እኔም በሌላ ቢዴዎ ካላየሁ አላምን ኘራክ ነው በሉኝ
@እውቀትፉለጋእውቀትፉለጋ
2 жыл бұрын
ያለኝ አሰተያየት በአንድ ሀይማኖት ተጠቃለሉ ምድነው ፈጣሪን ፉሩ
@mamieyube896
2 жыл бұрын
#ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል#የተራበን አጉርሡ#የተቸገረን እርዱ#የየቴሞችን ንብረት ጠብቁ#ህፃናትን ሴቶችን የቴሞችን ተከባከቡ አትበድሉ#ሰዉን የሚያስቀይም ቃል አትናገሩ#ፕሮፋይሌን🌹ተጭናችሁ ኑኑኑኑ#አላህ መጨረሻችን ያሳምረዉ
@የህልሜታጋይ
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ሰአዲአብዱየአልኢማንተማሪ
2 жыл бұрын
አኡዙቢላሂ በጣም ደበርከኝ አላህ ሂዲያ ይስጥህ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ዘ መዝጋት
@meaziwendemumeaziwendemu7012
2 жыл бұрын
ሀይማኖት የግል ነው ምን አገባሽ ቶፌቅን የምትከታተሉት ሙስሊም ስለሆነ ነው እንዴ እኔ ክርስቲያን ነኝ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ስለሆነ እንደጠቀም ነው የማየዉ በሂወቱ ጣልቃ መግባት የለብንም ባይሆን ጥሩ ነበር ከሆነ ቡሀላ ግን መጥፎ ነገር መናገር ይደብራል እናንተ አላህ ናችሁ እንዴ ፈራጅ አጋቢ አፋች መራጭ ሆ
@Ramii22
2 жыл бұрын
ለላ ምንም አልልህም አላህ ሂዳያ ይስጥህ እንድህ የምትልበት ቀን ሳይመጣብህ በፍት ወደ አላህ ተመለስ ይሻላሃል‼ ዲንያ ጠፍነች ከዝህ ምድር ትሄዳለህ ይምክተልህ መልካም ስርህ ብቻ ና ብቻ ነው ስንት አማኝ ሴት እያለች እርቃኗ የምታሳይ በዛም በአላህ የካደችን ሴት መያዝህ በዛ ላይ ፍቅረኛ ብለህ ሁሉም እነዝህ ስራወችህ እስላም ዜንድ ተቀባይነት የለውም የእውነት ሙስሊም ከሆንክ አላሂን ፍራ ይህ ቀን ያልፋል ጌታህ ፍት የምትቆምበት ቀን ይመጣል የዛኔ ደግሞ መልስህ እንድህ ናቸው እኔም ከዝህ አፀያፊ ድርግትህ ከልተመለስክ እመሰክርበሃለው ‼👇 مَآ أَغْنَىٰ عَنِّى مَالِيَهْۜ «ገንዘቤ ከእኔ ምንንም አላብቃቃኝ፤ (አልጠቀመኝም)፡፡ هَلَكَ عَنِّى سُلْطَٰنِيَهْ «ኀይሌ ከእኔ ላይ ጠፋ» (ይላል) خُذُوهُ فَغُلُّوهُ «ያዙት እሰሩትም ثُمَّ فِى سِلْسِلَةٍ ذَرْعُهَا سَبْعُونَ ذِرَاعًا فَٱسْلُكُوهُ ከዚያም ርዝመቷ ሰባ ክንድ በኾነች ሰንሰለት ውስጥ አግቡት፡፡» ምክንያቱም إِنَّهُۥ كَانَ لَا يُؤْمِنُ بِٱللَّهِ ٱلْعَظِيمِ እርሱ ታላቅ በኾነው አላህ አያምንም ነበርና፡፡
@የማየቅመም
2 жыл бұрын
እኔኮ የሚገርሙኝ ኮሚቶቺ መሻአላ የምትሉት አላህ ሂዳ ይሠጠን መሻአላ የሚባለዉን የማይባለዉን ለይታቹህ እወቁ አላህ ይመልሥህ መ ጨረሻቺንን ያሣምርልን
@ኢሥላምነውሂወቴ-ነ4ቘ
2 жыл бұрын
ሳህወላ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
2 жыл бұрын
ተውፊክ የወዜልጅ በጣም አዘኩብህ ሱበሀናላህ አላህ ኢድያውን ይወፍቅህ
@christinatube760
2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለኔ ቻናል እስካሁን ቤተሰብ አንሆንም? እ ውዴ??
@mallkmallk6328
2 жыл бұрын
ፈጣሪ የልቦናቹን ይሙላላቹ ሁሉም ነገር በፈጣሪ ፍቃድነው የሚሆነው ሰው ስላለ አይደለም ትዛዙ ከላይነ
@aminaweloyewa
2 жыл бұрын
ደምሬኝ ውዴ ይህዶላር የማያመጣውያለም መሞታችንንእርስተናል
@Habebetoube
2 жыл бұрын
♕︎ውዷ እህቴ በአሏህ ትዕዛዝ ላይ ፅኚ !! አንቺ ኮ በእውነት[ሀቅ] ላይ ነሽ ፣ሃያዕሽ አይናፋርነትሽ ሂጃብሽ ድልብሽ ንብረትሽ ነው "ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ ይህ ምክሬ ላንቺ ነው!" ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ
@እናትሀገሬ-ኰ8ፈ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በናተ መካከል ገብቼ ኮሜንት በመጻፌ ቅድሚያ ይቅርታ እኔ የኦሮቶዶክስ ሀይማኖት አማኝ ነኝ በኛ ሀይማኖት አንድ ኦርቶዶክስ ከሌላ እምነት ተከታይ ጋር በፍጹም መጋባት አይቻልም ሁለቱም በሀይማኖት አንድ መሆን አለባቸው እህቴም እየሄድሽበት ያለው መንገድ ጥሩ አደለም ንስሀ ግቢና በሀይማኖት ከሚመስልሽ ጋር ተዳመሪ እግዚአብሔር አምላክ ለአንች ያለው አዳም አለ ወንድሜ ቶፊቅም በእምነቴ እቀጥላለሁ ካልህ በእምነት ከሚመስልህ ጋር ተዳመር እግዚአብሔር ለአንተ ያላት ሔይዋን አለይ ስለዝህ እንድሁም አለባበስሽን አስተካክሊ እራቁትነት ሀጢያት ነው ሀፍረትም ነው ሌላው ሙያ የሌለን ሴቶች 24 ሰአት ስልክ ላይ ተተክለን የምንውል ለምን ስለ ሙያ አንለማመድም እኔስ አፈርኩ በእውነት እስልካችን ላይ አለ ሁሉም
@yaasmin-w3d
2 жыл бұрын
አኡዝብላህ ቶፊቅ አላህ መጨረሻቺንን ያሰምሪልን ፍቅረኛ ህን አየናት ግን ፍቅርም ትዳርም ከእምነት ይጀምራል ስለዚህ አትጃጀል አዝናለሁ ይሄ ጰራንክ መሆን አለበት 🤔🤔🤔📌📌📌
@ሞሚሚዲያወለጋዋ
2 жыл бұрын
😂😂😂 ምንም አልልም በጣም ገርሞኛል እኔስ😒😒
@rozitube8053
2 жыл бұрын
አረ ቶፊቅ ይሄ ካንተ አይጠበቅም ሱብሃን አላህ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል መጀመሪያ አስብ ዛሬን ሳይሆን ነገን አስብ አላህ ኢድያ ይስጥህ 🙄😭😭😭
@ወሎየዋአማራ
2 жыл бұрын
ሂጅ ወሬኛ
@አእኔወሎየዋ
2 жыл бұрын
@@ወሎየዋአማራ 😏😏😳😬
@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2ወ
2 жыл бұрын
አላህ ሂዲያ ይስጠን ያረብ😭ወዴት እዬሄድ ነው ያአላህ እምነት ከፍቅር አይበልጥም ስት አሉ ከሶ የሚበልጡ በለሂጃቦች አረ ተው ወድሜ ወደ ራስህ ተመለስ ሱበሀን አላህ መጨረሻው ዘመን😭😭😭
@mesetawetyagatilejijesusis9666
2 жыл бұрын
ቶፍቅ የሰውን ወሬ አትሰማ እሸ ብዙ አሰናካይ ሰዎች አሉ ለሰው ሳይሆን ለራሰህና ለልጅቷ ኑር እሸ ሀይማኖት ተነጋግራችው ፍቱት
@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
2 жыл бұрын
አረ ወየው😭😭😭😭አላሀዋ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ተውፊቅ ግን በሠላም ነው አላህ ይቅር ይብልህ ቆይ የሙስሊም ወጣቶቺ ወደይት እየሄዳቹሁ ነው ወገኖቸ ከደዚህ አይነት ነገር ይጠብቃቹሁ😭😭😭
@husseintube9803
2 жыл бұрын
አህለን ፍትህ ለወገኖቻችን😭
@ሀድያይመርyoutube
2 жыл бұрын
እምነት ከፍቅር ይበልጣል እስልምነየ አላህየ የሂወት አጋሬን አብጂተህ ወፍቀኝ
@kedirkedir8618
Жыл бұрын
ቶፊቄ እናቴን እያልክ አትማል እኛ ሙስሊሞች ከአላህ ውጭ ባለ ነገር መማል አይቻልም አልሐምዱሊላህ እዚህ ደረጃ መድረስህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ምክኒያቱም እኔ በደንብ ገና ትንሺ ልጅ እያለህ አቅሀለሁ
@AAAA-sy2bw
Жыл бұрын
لا إله إلا الله محمد رسول الله
@ዙዙነኝኢልምናፋቂዋ
2 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ሯጆኦን ያአላህህህህህ አላህ ይሂድክ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰብት ቀልቤ አለድንክ
@ነኢማነኝስደተኝዋ
2 жыл бұрын
አላህ ሆይ መጨረሻይን አሳምርልኝ
@نوافالحربي-ط2ج4ر
2 жыл бұрын
አሚን
@jemilaahmed8994
2 жыл бұрын
አሚን አሚን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲
@solihabentmohammed3069
2 жыл бұрын
አኡዙቢላህ ተውፊቅ ወደየት እየሄድክ ነው እቺ እዱኒያ ናት ዛሬ ትሙት ነገ የምታቀው የለም ምንም በማይጠቅምበት ከመዋርድህ ወደ አላህ ተመለስ አህያ ጋር የዋለች ግደር ምን ተምራ መጣች ልብህ ደርቀ ያአሂ ማኢፋእ አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ኢተቁላህ ሙስሊም ወድሞቸ ያአሏህ🌶🌶🌶🌶
@ሀዩነኝቢንባባ
2 жыл бұрын
አኡዙቢላህ ወላሂ መፈጠሬን ጠላሁት አሁንሥ ያረብ አሁን መቸ እደምትሞት ዋሥትና ያለህ መሥለህ እደዚህ መሆንህ ዉበትም ይረግፍል ፍቅርም ያልቃል መልካም ሥራህ ብቻ ናት ከአላህ ጋር የምታገናኝህ ከዚህ አፀያፊ ነገር ጠብቀን ዉድ የኢሥላም እህት ወድሞቸ አላህ ይጠብቀን አረ ወደየት እየኋድንን ነዉ ቅያማ ደረሠ መሠለኝ እኔሥ 😭😭😭😭☝️☝️አረ አላህን ፍሩ ያጀምአ ይች የዱንያ እኮ እርካሺ ናት ብቻ አላህ ከዚህ አፀያፊ ተግባር አላህ ይመልሥህ ሌላ የምለዉም የለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አይይይይይይይ ጊዜ ሀራም ሀላል ለይቶ የሚያቀዉ ሠዉ ብሷል ልበል
@zdtube6056
2 жыл бұрын
አላህ ልቦና ይስጥህ መካሪ የለህም ልጅ ቶፊቅ! !
@hebe3258
2 жыл бұрын
አላህ ልቦና ይስጥህ
@kuwaitkuwait5774
2 жыл бұрын
አላህ ልቦና ይስጥህ
@ሠላምለሀገሬ-ዐ2ፈ
2 жыл бұрын
ይህ የካሊድ. ውጤት ነው እሱ ካለሂጃ ብ አመጣት አንተ ደግሞ. እምብርት የጣለች አመጣህ አስተውል ይህ እደኒያ ነው ጀነቱም ጀሀነቡም ያንተው ነው አላህን ፍራ ብር ያልቃል. ይብላኝ ቤተሠብ ላፈሩብህ
@debreyewgdwa3868
2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ አርቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@bnm8909
2 жыл бұрын
ፍትህ ከሣኡድ እሥረቤት ለሚሠቃዩ ወገኖች አይተውፍቅ ደህና ሠው ሢበላሺ አተን አየን አላህ ሠላምይመልሥ
@merimayasin2154
2 жыл бұрын
አላህሂዳያይሥጠንያረብ😰
@ነኝየራያዋቆቦ
2 жыл бұрын
ካአንድ ሙስልም፡ይህ አይጠበቅም ኢናሊላህ ወኢናኢለይሂ እረጅኡን
@Nነኝእናቴንናፋቂአልሀምድ
2 жыл бұрын
ምን ማለትህ ነው ቶፊቅ ከመች ውድህ ነው ሙስሊም ፍቅረኛየናት ቡሎ ማስተዋወቅ የጀመረው አላህን ፍረ ከርክ ደግሞ እዛው በቤትህ አተጥሩ ባሰራ ለሰው ጥሩ የሆነን ነገር አስተምር እደት ዝሙት እየሰራሁ ነው ብለህ ትወጠለህ
@christinatube760
2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለኔ ቻናል እስካሁን ቤተሰብ አንሆንም? እ ውዴ??
@ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ
2 жыл бұрын
ማህተብ አስረሻል እህቴ በእግዚአብሔር ከአምላክ ደጅ አትራቂ ይህንን ብቻ እልሻለሁ ☦️🙏
@selamassefa6569
2 жыл бұрын
ርዕቱ ውዕቱ።።።።😭🙏🙏
@Sosososo-rv8kz
2 жыл бұрын
አኡዙቢላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው ካንተ ይሄን አንጠብቅም ነበር ከኩፈሰሮችጋ መመሳሰል
@AbAb-he5ri
2 жыл бұрын
ኤጭ አውንስ አበዛቹሁት አሰሬ ካፊሪ አትበሉ ልጅ ከተመቼሁ ምን ቤት ናቹ
@ኢሥላምነውሂወቴ-ነ4ቘ
2 жыл бұрын
ዱሮስ ካፊርጋ ቂጥ ቂጥ ሲሂድ አደል የሚታወቀው
@ኤሷሃበሻዋ
2 жыл бұрын
ለዱንያ ደስታ ብለህ አኼራህን አታበላሽ ወንድም ተውፊቅ አላህን ፍራ 🙏😥
@yussraamedia3452
2 жыл бұрын
اللهم إني اسألك حسن الخاتمه في كل مسلمين 🤲🏽
@hayatabdellah3097
2 жыл бұрын
ተማር ዲንህ ቡሃላ እዳይቆጭህ የወጣትነት እድሜአችንን እንጠቀም ቦይ ፍሬድ ገርል ፍሬድ አይሰራም በኢስላም
@Genitube-r6m
2 жыл бұрын
ግን እኮ በናተ ይብሳል
@zinahzinah3183
2 жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጥህ እዱኒያ ጠፊ ናት ሞትን አስታዉስ ወንድም ተዉፊቅ አላህን አታምፅ ከእምነት የበለጠ ምንም የለምና ድንህን አጥብቀህ ያዝ ተመለስ አሁንም አረፈደም
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
2 жыл бұрын
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል እግዚአብሔር ይርዳችሁ እዩኝ እዩኝ ያለ ገላ በኃላ ደብቁኝ ደብቁኝ ነው በመጀመሪያው ቀን እንዲህ ተገላልጣ የመጣች ተውፊቅ መቻሉን ይስጥህ የተውፊቅ አፍቃሪዎች ከጎናችሁ ሶፍት አስቀምጡ ክክክክክክክክክክክክክክ
@seadajuhar7908
2 жыл бұрын
የት ይደርሳል የተባለ ዛፍ ቀበሌቆረጠው ይላል ያገሬሰው ጭራሽ ፍቅረኛየን ብሎ ራቁቷን የምትሄድ አይቶፊቅ አላህ ወደራስህ ይመልስህ
@Nejat197
2 жыл бұрын
😁😁😁😁
@ethuopialove5174
2 жыл бұрын
እኮ ዱኒያ ጠፊ ነች ወላሂ ለዚች ለማትረባ ሂወት
@seadajuhar7908
2 жыл бұрын
@@ethuopialove5174 በጣም ዘመድካለው ምክሩት ሳይረፍድ
@Tube-pn3mi
2 жыл бұрын
😃😃😃😃
@amenasaeed495
2 жыл бұрын
ክክክክ ሞቱኩኝ አይ ኮመንት
@ayishamohammed6658
2 жыл бұрын
ኧረ ፕራንክ ነዉ የሚሆነዉ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል🙄 ኧረ ወንድሜ ወደት እየሄዳችሁ ነዉ ምነዉ ጥሩ ስራዎችህን አበላሸሀቸዉ
@ekramyoutube4927
2 жыл бұрын
ብራክም ቢሆን ከሀጅ ነቢይ ጋአ እምደዝህ መተሻሸት አይቻልም
@ኢሥላምነውሂወቴ-ነ4ቘ
2 жыл бұрын
☝️😭😭 ወላሂ ከስራውአፅር ይሂደሚሆንአቃለሁ
@halimaali3936
2 жыл бұрын
ፍራክየሆናል የሱፍራክአያልክም
@rabiasara8471
2 жыл бұрын
ፕራክ ቢሆንም እደዚ መላላጥ አሥፈላጊ አይደለም ላሀውለወላ ቁወተ ኢላቢላህ
@የራሴየቅመምነኝስደተኛዋ
2 жыл бұрын
ፖራክም ቢሆን ከማይፈቀድለት ሴት ጋር አደለም መተሻሸት መነካካት ብቻአ አላህ ሂድያአ ይስጠው ይሄየ ወጠጤየ ቱ አላህ እደዝህ አይ ነቶቹን አድላይ ቢያላክካቸው አላህ ሱብሀነወ ታአላ
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
2 жыл бұрын
ኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን። ሲቀጥል ፕራንክም ይሁን የምር በዚህ መልኩ ፈፅሞ አንጠብቅህም ተውፊቁ አንተኮ ሙስሊም የሙስሊም ልጅ ነህ የተውፊቅ እህቶች ወዳጆች ቤተሰቦች እባካችሁ ድረሱለት በኢስልምና ፍቅረኛ ጎደኝ እሚባል ነገር የለም።
@لللللا-ح4ظ
2 жыл бұрын
ያአላህ አተ በዚ አንጠብቅህም ነበር ሙሥሊም ሆነህ የረሡል ሠለአሌ ወሠለም ሀዲሥ ረሣኸው ዲንዎን ምረጡ ሢሉ አረ አላህን ፉሩ ግን ለማንኞውም እደዚ መተሻሻቱ ምድነው ንካው ታሥሮዎል ወይሥ ዝብሎ ነው መጃጃል
@islamispeaceforme4636
2 жыл бұрын
ሰማይንና ምድርን የፈጠረው ጌታ ከእናታችን ማህጸን ምንም የማናውቅ አድርጎ የፈጠረን ለዚህ ያበቃን ጌታ: ከፈለገ ማኖር ከፈለገም መግደል ስልጣኑ የሆነው ጌታ እንዲህ ከመውረድ ባንተው እጠበቃለሁ: ሱብሀንአላህ የሰው ልጅ የመጨረሻ ጉዞው አንዲት ከፈን መሆኑን እያወቀ: ማን እንደሚያጥበን እንኳን አናውቅም: ማን ተሸክሞ ቀብር እንደሚወስደን እንኳን አናውቅም: ለተራ ስሜት እንዲህ መዝቀጥ: ጌታህን በወጣትነትህ አምጸኸው የት ልትደርስ?ወንድሜ አኼራን አስብ: አይን:እግር:እጅ: ሙሉ አድርጎ የፈጠረህ አላህ እንጂ በዚች ዱኒያ ያወካቸው ሰዎች አይደሉም: ነገ አፈር ተንተርሰን እንደምንተኛ አንዘንጋ: እናት ያሳዝናሉ: አላህ ይዘንላቸው
@meriam4648
2 жыл бұрын
አሚን
@abayabeza825
2 жыл бұрын
enjoy youre Life 😊😊 ትግሰቱ ይሰጥህ ለኮመንቱ 😆😆😆
@tsegennetterune3821
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@raheldalecha9455
2 жыл бұрын
kkkkkk
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ
2 жыл бұрын
ከከከከከከ
@Sara-ok8ri
2 жыл бұрын
🙈😂😂😂
@daruleman9748
2 жыл бұрын
يا فتاه عليك بما عرفت ربك واتقي الله አንተ ወጣት ሆይ አደራህን ጌታህን በማወቅ ላይ አላህንም ፍራ ኑኑከነብሳችን የሚበልጠው ዲናችንን እንማር قال النبي صلى الله عليه وسلم من تشبه بقوم فهو من هو ከሰውች ጋ የተመሳሰለ ይሱ ከነሱ ነው።
@ኢሥላምነውሂወቴ-ነ4ቘ
2 жыл бұрын
😭😭😭☝️
@hikmatube7445
2 жыл бұрын
ባለጌ አሳዳጊ የበደለህ በእስልምና ፍቅረኛ የለም በክብር አግብተህ አትኖርም በምነትህ ወንጀልን በሚዲያ ማስተዋወቅ አኼረ ዘመን ሱበሀን አላህ
@tube-bj9bh
2 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሙስሊም አርገህ እንደፈጠርከኝ ሙስሊም አርገህ ግደለኝ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@ነጁነኝየስልጤዋ-አ7ቘ
2 жыл бұрын
አሚንንንያራብ
@ራቢንትባባ
2 жыл бұрын
አሚን
@hayahaya1027
2 жыл бұрын
ክርስትያኖች እንኮን ስረአት አላቸው ለማንኛውም ሴቶችዬ አለባበሳችሁን አሳምሩ
@ሠይዱአሊ
2 жыл бұрын
እኔምለዉ የሀዪማኖት ነገር አስብበት ተወፉቅ ወላሂ እዱትፀፀት 3ጊዜ አስብ ሱበሀን አላህ አላህ ልቦና ይስጥህ ❓❓❓
@tube3009
2 жыл бұрын
ፍቂራችሁ ይብዛ ♥️😘 ግን አንቺ አይማኖትሽ ተዋህዶ ከሆንሽ እኔም ባይማኖተ አንተም ባይማኖተ የሚባል አይሰራም ኦርቶዶክስ ዉስጥ አይሰራም!::
@hiwotasmamaw7663
2 жыл бұрын
ፕራንክ ነው ፍራንክ የሚባለው እዳይሆን 😂😄😄አቤት ኮመንቶች በውሉ ሁኑ እስኪ ፕራንኩ በደንብ ተሰርቷል 😄😄😄
@سعادهسعيد-ر6ح
2 жыл бұрын
ፕራንክም በእስልምና አይታወቅም ሲጀመረ
@youtubeetatu8036
2 жыл бұрын
የት አገኘሁሽ የኔዋ ጉድ በል ጎንደር ነው ኮሜታተሮች😹😹😹😹
@hiwotasmamaw7663
2 жыл бұрын
@@youtubeetatu8036 😄😄😄አለሽደ በዚህ
@ተሽንፍአለው
2 жыл бұрын
እውነትኛ ህይወት አላህ ነው ሚያውቅው ምንም አልልም ይቅናህ አላህ መንገዱ ቀጥተኛ ይምራህ ለዩትብ ከሆነ ለፍቅርም ዋንኛው መቻል ከመጣ በሀይማኖት በአንድ ትሆናላችሁ
@muhammadadam1842
2 жыл бұрын
ያሳዝናን አላህ ቀጥተኛውንመንገድ ይምራህ
@christinatube760
2 жыл бұрын
የኔ ልዩ ለኔ ቻናል እስካሁን ቤተሰብ አንሆንም? እ ውዴ??
@hanaanjimma7655
2 жыл бұрын
ስምህ ቶፍቅ ነው ስራህ ግን አፀያፊ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን😭😭😭😭
@mahitube3690
2 жыл бұрын
ወደ አንዱ እምነት ተጠናቀቁ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@youtubeetatu8036
2 жыл бұрын
ትግስቱን ይስጥህ ወንድሜ ስንተየ ደጋግሜ አይሁት😳😇 ኮሜቶች እረ ተው የሰውን ሳይሆን የራሳችንን እንመልከት 🙄
@jemzihd4133
2 жыл бұрын
የኔ መንገድን እዩት እንደ እስልምና ስላም የሚሰጥ መንገድ የለም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ
Пікірлер: 6 М.