KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ፍቅራችሁ ችግር ሲገጥመው..... Kesis Ashenafi
4 жыл бұрын
ፍቅራችሁ ችግር ሲገጥመው..... Kesis Ashenafi
Рет қаралды
40,896
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 194
@ttty3386
4 жыл бұрын
የተዋህዶ ፍሬኦች እንኳን ለልደታ አደርሳሁ ቀኑ የሰላም የፍቅር ቀን ያርግላችሁ ልደታ በስራችሁ ሁሉ ትጎበኝችሁ መልካም ቀን
@mehretm34
4 жыл бұрын
አው ወድማችን ልቦና ይስጠን አንጂ በተለይ በስደት የምኖር ሰውች ገና ነገሩ ሳይገባን በይሆናል ቱግ አንላለን የህ ተመህርት ትንሽ መለስ በለን አንደናስብ ያረዳናል አናመስግናለን
@user-gv5if4py1z
4 жыл бұрын
መሥማት ብቻ ሣይሆን ተግባሪ ያድርገን እግዚአብሔር ።ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@melkamkefilemelkammelkam5405
4 жыл бұрын
የሚሞትልኝ አባት አለኝ ክብር ምስጋና ለፈጠረን ጌታ
@aserpwpworlt3082
3 ай бұрын
ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው በተለይ ግራለገባን በስደት ሀገር ላለን ቆም ብለን ለማሰብ ያግዘናል ተባረክ 🙏
@user-ok5gs3qh8o
4 жыл бұрын
ቃልህወትን ያስማልን ወንድማችን ሁላችንንም የይቅርታ ልብ ይስጥን ላንትም ፀጋወን በርክቱን ያብዛልን በቤቱ ያፅናህ
@girllaptop8425
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማል አባታች 💚💛❤️ የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን💚💛❤️
@user-cs3jp1fk2v
6 ай бұрын
Amen amen amen 🙏kale hiwote yasmlen abtachin betam new erasen yayewibet ewnet egzabher amilak edimena tena yistlen
@user-xq9vx2ld9i
3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ
@user-jx9td1tf3z
4 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ጀብ ከሄደ ውሻ ጮኸ ምን ዋጋ አለው ይሄን ቀደም ብየ ብሰማ ጥሩ ነበር ሁሉም ነገር ተበላሼ ፈጣሪ የተቀደደውን የሚጠግን አለ እና ይጠግነው እንጂ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ttty3386
4 жыл бұрын
አይዞሽ ባለፈው መፀፀት ሳይሆን ያለብሽ መማር ነው ያንቺ ያለው የትም አይሄድም በርቺ
@user-vu1lm1ol4r
4 жыл бұрын
አውንም ጊዜ አለሽ ተሰፋ አትቁረጪ
@user-jx9td1tf3z
4 жыл бұрын
@@ttty3386 እኔ ባለ ትዳር ነበርኩ ከባለቤቴ ጋር በሆነ ባልሆነው መጨቃጨቅ ጀመርን መጨረሻ መለያየት አለብኝ አለ እኔም ብዙ ፀያፍ ነገሮችን ተናገርኩ እሱም መልሡን መለሰልኝ ከተወሠነ ጊዜ በሀላ በነገሮቾ ንሰሀ ገብቼ ለነፍሰ አባቴ የአለውን ነገር ተናግሬ ይቅርታ ጠየኩት ለጊዜው ሰው ይሳሳታል ችግር የለም የሚል መልሰ ሰጠኝ ከዛ በሀላ በየ ሳምንቱ በየ 3 ቀኑ የላኩለትን ሰድብና ፀያፍ ቃላት እየላከ ያሰታውሰነኛል እኔ ወደሀላ መመለሰ ሰለማልፈልግ ድሌት አድርጌ ዝም እላለው ትዳሬን መፍታት አልፈልግም ፈጣሪ ከፈቀደ አሰተምሮ ቢመልሰልኝ ብየ ሁሌም እለምነዋለው ፍቃዱ ካልሆነ ያው ከ9 ወር በሀላ ሀገር እገባለው የፈለገውን ፍቺ እፈፀማለው ግን በማን ልፍረድ በእኔ በእሡ ወይሰ ፈጣሪ ትዳሩን አልፈለገውም ግራ ቢገባኜም አሁን ጠንካራ ሁኜ አለው ሰደቴ ድካሜ ቢአሳዝነኝም እሡ የፈቀደው ይሁን ብየ አለው እህት ወንድሞቼ ትምርቱን ተከታተተሉ በተለይ ያላገባችው በፆለት አሰቡኝ ወለተ እየሡሰ ከቤሩት
@user-jx9td1tf3z
4 жыл бұрын
@@user-vu1lm1ol4r እህቴ ፈጣሪ የፈቀደው ይሁን
@user-vu1lm1ol4r
4 жыл бұрын
@@user-jx9td1tf3z በተቻለሽ መጠን ግን ትዳርሽን ለማዳን ሞክር ትዳር መፈታት በጣም ከባድ ነው እኛ ልጆች ይጉዳሉ ነው የምንለው ትዳር ሰንፈታ ግን ከልጆች በበለጠ እኛ ነን የምንጉዳው በራስ የመተማመንም ሆነ በሌላ ሰው ያለመፈለግ ሰሜት ያሳድርብናል በተለይ በሴት ፈተና ነው በራሴ ፊቺን ሰለየውት ነው እኔ ተጉዳው እንጂ ልጄ ምንም አልህነችም ብንፋታም ልጃችን ከሁለታችንም ፍቅር ታገኛለች ግን ፈጣሪ ብዙ ነገር አሰተምሮኛል በድጋሜ የማገባው ሰው ቢፈጠር እኳን ውሰጤ ይፈራል ፊቺን እና ይሄው አውን ከተፋታው 9አመታትን አሰቆጠርን እኔም በሰደት እኖራለው
@user-er1vy2xf6o
4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛሎት
@tsigeredamana4383
3 жыл бұрын
Betam des yemil tmrt New amen amen amen amen
@betilmetebkik4248
4 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን 🙏 ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን ማስተዋልን ያድለን አሜን
@user-hk8wx8eh9y
4 жыл бұрын
Amne
@tgsttgst5588
3 жыл бұрын
አሜን
@asmarashikor2536
3 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@Salam-ci2pw
4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እደሜና ጤና ያደለሁ በእውነት የሚገረም ትምህርት ነው ለሁሉም ነገር ከልብ ሆኖ ማዳመጥ ና መሰማትና መማር ትልቅ የሂወት ለውጥ እዳለው አባቴ ካዘጋጁት የይውቱብ ትምህርት የየወደፌት ሄውቴን እደማርበት እረተውኛል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሁን ይባርኩሉት
@libneshtirulo2278
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwote yasmalen memerachin
@maryekassa8167
4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ት/ት ነው መምህራችን አዲሥ ገቢ ነኝ ከዱባይ
@salealhosani1206
3 жыл бұрын
ቃልህወይትያስማለን የአገልግሎትዘመንህ። ይባርክ
@letinamedhane2772
3 жыл бұрын
Kalwet ysamlen Amen Amen Amen kalwet yasmalen memehir 🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏
@saragirma5177
3 жыл бұрын
መምህረ አመሰግናለሁ በዙ ት/ም አግቻለዉ በሚቀርቡ ነገሮች
@emeyabe1225
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡ እኔ በርሰወ አስተምሮ ብዙ እየተማርኩበት ነው በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያኑርልን
@slamslam5061
4 жыл бұрын
አባቴ ቃላት የለኝም ዉስጤ እየተረበሸ ነዉ የሰማሁት ኬት እደተመለስኩኝ ወይ የኔን ታሪክ ነዉ ያቀረቦት በተለይ ይሆናል የሚለዉ ሀሰብ በጥርጥር ዉስጤን ጨረስኩት አሁን ተመልሻለዉ እሱ ያቃል በዬ እተወለዉ ከዚ በኋላ በጣም አመሰግናለዉ አባት ስደት ላይ ነዉ ያለሁት አሁን ደዉዬ በዙ ቃላቶች ንናገረዉ ብዬ እሪከርድ አርጌ ትምርቱን ስሰማ ቶሎ አጠፋሁት እድሜዎን ያርዝምልኝ በቃ ቃል የለኝም
@mebrtelemma8716
4 жыл бұрын
ጉብዝ እህቴ ሁላችንም የራችንን ስትት ሳናይ ነው የላውን የምነውቅስው ብርቼ ብዚህ ትምህር ትምርን የለወጥ አለብን
@user-cf5ps3pw4m
4 жыл бұрын
በቃ ይሄ ድምፅ በሰማው ቁጥር ውስጤ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው መምህራችን
@MA-vj2tg
3 жыл бұрын
Amen Kal hiwot yasemalen
@user-fe7ww2us2d
2 ай бұрын
ኣሜን🙏
@samrimera7866
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታቻን
@bazawitkassahun3184
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@mahihailu2699
2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክዎት ትምህርት ዎ በ ጣም መልካም ነው!!!
@zenabelamaa5389
4 жыл бұрын
Egzeabeher Amalakachin kalehihotin yasemalen tasefa mangita sematin yiwwrs 😭😭😭😭Amen Amen Amen 💠💠💠⛪🙏
@user-yv7xh5mj3g
4 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመሰገን ቃልይወትያሰማልን መምህር
@user-eu4jp2qg1x
4 жыл бұрын
ቀሲስ መምህራችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የህይወት ምግብ ነው የመገቡን እግዚአብሔር ያበርታዎ እኛም ሰምተን ለመተግበር ያብቃን
@yalemzerefyaze523
4 жыл бұрын
አሜን(፫) ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤቱ አስተዋይ ልቦና ስጠን
@jame4940
4 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን
@user-cl7wq3sr2g
4 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን የዛሬውስ በትንሹ እኔን ይመለከታል እንግዲህ ተምረን ፀባይ ማረም ነው ሌላ አማራጭ የለም እሺ ምስጋናችን ከልብ ነው ተባረክልን፡፡
@tigistbirru4622
4 жыл бұрын
ትክክል ነክ ፍቅረኛዬ ልቡ መጥፎ አይደሉም ግን ሲናገር እያስቀየመኝ አሁንማ ቢናፈቀኝም ቴክስቱን እንኳን መመለስ አልቻልኩም መልሶ ያስቀይመኛል ብዬ ዝምታን መረጥኩኝ
@birhanualamir8602
4 жыл бұрын
ዘመንህን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጂ ይባርክ እናመሠግናለን
@vancheivanchei9249
2 жыл бұрын
Amen.amen.amen
@assiassi9863
4 жыл бұрын
ስላም ይብዛ በክርስቶስ ቀሲስ እሽናፊ ላስተማርከን ለገስፅከን ላንተ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልን ለኛም የሚያስተውል ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን።
@meserettayi5912
4 жыл бұрын
በአስተማሪያችን አንደበት አድሮ ላስተማረንና ለገሰፀን ለልኡል እግዚያብሔር። ክብርና ምስጋና ይድረሰው አሜን
@millionyohannes1036
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@salamphonetastic9589
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
@tsegaadane6670
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን አሁን ላይ የሚያስፈልገኝን ምክር ነው ያገኘሁት
@user-bi3ku4rm9c
6 ай бұрын
አሜን.አሜን.አሜን.🙏🙏🙏❤❤❤
@saralove7139
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው 🌻🌹🌻🌹🌹🌷
@user-zf7jd6qb7f
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንመምህርችን በጣም ጥሩ ትመህርት ነዉ
@jdjdheihdhjdjskskd6182
3 жыл бұрын
Kalhiwot ysmalgn mangesta samyatin ywrseln ameen enamsgnaln mamiher zamnikin egzbher ybarkilk
@yetwohdolij4263
4 жыл бұрын
Amen Kalehewot yasemalen geta Besega yanurelen 🙏 😍
@samerabuzuualamuusamera7633
3 жыл бұрын
Aaname aaname 🤲🤲🤲😭😭😭😭🙏🙏🙏🤲😍😍😍😍
@genatgenat2921
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን ጥሩ ትምህረት ነው እናመሰግናለን
@phonehouse3626
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እውነት ነው መታገስ አለብ አስተማሪ ትምህርት ነው
@fasikaysma5904
3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዝአብሔር ልቦናይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሕራችን
@alsaadmobile7700
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማል ያገልግሎት ዘመኖን ከፍ ያርግልን ይሄትምርት ቀደም ሲል ቢሆ ነበር የብዙ ሰው ህይወት በማይረባ ምክንያት የእኔ የምንለውአጥተናልለሁሉም ቀን አው ሁሉም በቀኑ ይሆናል
@meserettayi5912
4 жыл бұрын
በዛሬው ትምህርት ልማር የቻልኩት የሠውን ጥፋት አስቀድሞ ከመፍረድ የራሴን ማየት እንዳለብኝና አራሴን በደንብ መመርመር እንዳለብኝ እና ያንን ሰው ካለ ጥፋቱ አለመፍረድ ጌዚያቸውን ሠውተው ለኛ ለመከሩንና ለገሰፁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያራዝምልን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@samriyekerstoslije3234
4 жыл бұрын
Be ewnte mamherchin Kalehiwoten yasemlhen Amen
@genzebe.genzebe2986
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@abbyabby607
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲👏👏👏
@user-cx8yr3cb7h
4 жыл бұрын
ቃልይሰማልን አባታችን ጥሩ ምከረ ነው
@adismasrshaadismasrsha8254
4 жыл бұрын
ቀሲስ ከልብ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ
@user-fs8lw3vd2u
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@bezawitze1062
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሰሚ ልቦና ይስጠን
@mehretm34
4 жыл бұрын
Amen(3)በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አናመስግናለን ኩቡር መህራችሀን ዘመንህ ጊታ የባርክልህ
@user-ho8nj4bo9h
3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-et4dl9ql7g
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራቸን አሜን አሜን አሜን
@user-ot4dj6sw4s
3 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው ማሻአላህ
@zeiudetuewentu8719
4 жыл бұрын
Amen amene kale hywete yasemalne betame kelbe megba temhrte new egzabher yestlne
@astekastek1000
4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በዉነት ግሩም ትምርት ነዉ ፀጋዉን ያብዛሎት
@raheljovane215
4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር ቀሲስ ብዙ ተምራለው ዛሬ ቃልዮት ያሰማልን
@meseratmola5087
4 жыл бұрын
ሠላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ቀሲስ እኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ምህራችን
@genetwondimu2450
4 жыл бұрын
Hmmm... 🙈👌 esh....... thank u god bless.. kalhewot yasmalin...
@tagestbab5861
Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እዉነት መምህራችን ቀደምብየሰምቸዉ ቢሆን ሂወቴ አይበላሽም ነበር
@sarasera5195
4 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርተ ነው በጣም አመሰግናለሁ ዞሬ ተመችቶኝ በጣም ብዙው አዳመጥሁ ተመሰግና ፈጣሪ ቃል ሕይወት ይሰማልን
@alsaadmobile7700
4 жыл бұрын
መምህር አሸናፌ በዚሁ ቀጥልበት የሂወት ጉዳይነው የተማርነው ካተ እግዛብሄር ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@amaamm4533
4 жыл бұрын
ኦ አምላኪ ሆይ ኦረ እኔ መቋቋም አልቻልኩም እግዚኦ አምላኮ ሆይ ትግሰቱን ሰጠኝ።በሄወቲ ያልጠበኩት ነገር ነው ያጋጠመኝ
@svxjej9660
4 жыл бұрын
አይዞሽ እመብርሀን ታብርታሽ ታግዝሽ
@user-zf7jd6qb7f
4 жыл бұрын
ቃላ ሐይውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@fantafanta6244
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
@sihinsihin3302
4 жыл бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ ይህ ትምህርት በእውነት እያንዳንዳችን ውስጥ ያለ ትክክለኛ ስሜት ነው እራሴን አግኝቼበታለሁ
@asnakgettaneh8140
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasamalen Abatachin erejim edme ketena gar yestlin arif Timhret new
@Aa-nn3li
4 жыл бұрын
Tidare bexam adagachi honobongal edalkewu chigir fexariwa ene salhon alqarim thanks
@user-in8dt2uc7f
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ ባለቤቴ ከሌላ ወልዶ ጠብቆኝ ይቅር ብየዉ ሌላም ብዙ በደል ይፈፅምብኛል ልብ የሚነካ ስድብ ይሰድበኛል እኔ ደጋግሜ የአባቶችን ትምሕርት እየተማሩክ ስለሆነ ደጋግሜ እሱ በድሎኝ እኔ ይቅርታ እጠይቃለሁ አሁን እራሱ ይጠፍና ጠፍሽ ይለኛል እናም ስልክ አውረተን ሳንጨረስ ይዘጋብኛል ስልክ ለምን ትዘጋለህ ብየ ፅፌለት አልመለሰም እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ህይወት ይስጠን ማስታዋልን ያድለን አሜን ፫
@alshadaykebede1079
4 жыл бұрын
ሃና የድንግል ልጅ አይዞን ማማዬ ሁሉም ያልፋል ሁሉም ሰው በውስጡ ብዙ ነገር አለ በተረፈ የይቅርታ ልብሽን እዳትዘጊ እመቤት ችግራችንን አውልቃ ትጣልልን
@user-zs9dm1gw9z
4 жыл бұрын
አሁንም ልቦናሽን ያስፋው የኔ እህት
@user-in8dt2uc7f
4 жыл бұрын
@@alshadaykebede1079 አሜን ፫ እሽ የኔ ዉድ አመሰግናለው እመብርሀን በእለተ ቀኗ የሁላችንም የልባችን አይታ መልካም ነገር ትስጠን ።
@user-in8dt2uc7f
4 жыл бұрын
@@user-zs9dm1gw9z አሜን ፫ የኔ ውድ
@tubetube7892
4 жыл бұрын
አይዞሽ እናት እኔም ደርሶብኛለል ከሌላ እሽክለሌ ስል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@tensaiethiopia1343
4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ለህይወት ጠቃሚ ትምህርት ነው በተማርነው ትምህርት ህይወታችን እንዲለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን
@hanitube404
4 жыл бұрын
በእይውት ስንኖር እግዚያብእሔር ይርዳንን
@melkamentlerasnew3306
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መንምህር።ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእውነት እጅግ ደስ የሚል ትምህርት የትዳሬን ችግር እንደ መስታዌት ያየውበት ነው።ምንም ትዳሬ ችግር ውስጥ ገብቶ ብሰቃይም ግን በትግስት ነገሮች ሊስተካከሉ ይችላል ግን ከባሌ ጋር ከተለያየን ወር ሆነን ግን እግዚአብሔር የፈረሰን ጠጋኝ አይደለምን?እኔ ችግሮቼን ለማስተካከል. እጅጉኑ ዝግጅ ነኝ ።እርሱም ይሄንን ትምህርት እንዲሰማ ባለሰለሰ ጥረት እንዲሰማ አደርጋለሁ ሰምቶት ችግሮቹን ሊያይ ና እኔም እርሱም ከመወቃቀን ድነን ትዳራችን ሊመለስ ይችላል እናም በጸሎት ያስቡኝ መምህር እህተ መልአክት ና ሀይለ ገብኤል ብለው
@fatimaalzeyoudi733
4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን
@softlife5208
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ቀስ ብዙ ጊዜ ምክሮት ይገርመኛል
@kalkal4543
4 жыл бұрын
በጣም ተምሬበታለው እኔ እደዚ አይነት ሰው አልነበርኩም አሁን ግን ተቀይራለው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሜ ፈጣሪ ይመስገን እደዚ አይነት ትምህርት እድሰማ ያደረገን ፈጣሪ ዘመንክን ይባርከው በርታ ከጎንክ ነን
@user-gy6xd3sv6z
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@user-qj1hz7sd1v
4 жыл бұрын
እውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ትምህርት ለእኔ ለፍቅረኛዋች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም የሚሆን ነው
@malabelugnitube9586
4 жыл бұрын
Kale Yihoti Yasemalin Memihirachin Be Ewunet Betam Tiru Timimihirti Nw
@user-eb6nh3yj8g
4 жыл бұрын
ቃለ ኢወት ያሰማልን
@softlife5208
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@norsakr2238
4 жыл бұрын
kale hiwet yasesmnli wandemechi selamih yibzalin
@sainthsainth4009
4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@merhaieberko4633
4 жыл бұрын
Kal hiwot yasmaln 🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒
@hiwotasmamaw3652
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@libneshtirulo2278
4 жыл бұрын
Kale hiwote yasmalen
@girllaptop8425
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💛❤️🤲🤲🤲
@hirutenateyhulemewdisalew3758
4 жыл бұрын
Egzahbher ystlign bizu thmhirt wesgalew egzahbher ybarkot
@jerrykonjonice3405
4 жыл бұрын
Memerchene erjeme edema yestelne kale eywete yasemalne betame teru temerte new berketchu yedrbene
@henokyoseph1640
4 жыл бұрын
Kalehiwet yasmalen memher ene and teyake alegn yewer geditalay senhon sigdet ena telot yechalal weys ayechalem??
@furtunawithjesuslovejesus5429
4 жыл бұрын
ለዚ ቻናል አድስ ኔኝ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናልን እግዚአብሔር ይባርኳት
@buzaaalmualmu1880
4 жыл бұрын
AamenAamen 💒💒🙏🙏🙏♥♥♥
Пікірлер: 194