KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ፍቅሩ መልሶ እንዲያገረሽበት ይህን አርጊ
Ай бұрын
ፍቅሩ መልሶ እንዲያገረሽበት ይህን አርጊ
Рет қаралды
4,547
FREZER FKADU
1
1
0964310316
Жүктеу
Пікірлер: 81
@Yostina-sx2cv
Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን ያንተ ምክር ስንቅ ነው ሁልጊዜም video እስክትለቅልን በጉጉት ነው የምንጠብቀው ❤❤❤❤❤❤❤
@Enshaallah-px9vp
Ай бұрын
እኔኮ እሚገርመኝ አድስ ቪድወ ስትፖስት እምሮጠውነገርስ ወድሜ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤
@endirisali7237
Ай бұрын
እኔስብትይ❤❤❤
@netsanetabagissa1464
Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ብዙ ነገር አትረፊያለው ያንተ ቪድዮ በመከተለ በርታ ቀጥልበት ጀግናችን ነህ ❤❤❤
@emanahmed-vb6fy
Ай бұрын
አየአተ በሩቅ የተዋወቅነዉ በምንምማወቅ አይቻልም እኔም ለትዳር ጠየቀኝ አገባሁት አሁንነይነይ ይለኛል ፈራሁት ይከዳኝይሆን እያልኩ እፈራለሁ በቻ አላህ የውስጤን አይቶ ይስጠኝእጅ እኔምያዉ ላይፍእማባል አላቅም ግን በስልክብቻነዉእማዐራቸዉ ወዶችን በዛላይ አላህንእፈራለሁ❤❤❤😢😢
@user-rv3ec6mt4r
Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፍርየ እንወድህ አለን የኛ መስታውት ነህኮ ማንነታችንን ይምናይበትና የምናውቅበት እውነትህ ነው ወንድ እሽታን ክብርን የበላይነትን ይወዳን እውነት ነው ፍርየ አንተ ክብር ይገባሀን ለሁሉም ላለማዳላትኳ አላህ ካለው ወይም እግዛቢሂር ካለ የምትለው ነገር ያስደስተኛንም ይደንቀኛንም ቀጥልበት እኔ እውድልህ አለሁ በጣም እህትህ Z
@abebatekeamm.9996
Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን የኡነት በጣም ደስ የሚል ት/ቲ ነው💚📝
@user-qx1xh5wi7l
Ай бұрын
መካሪ ሞልቶ ነበር የሚሰማ የለም እንጅ እንሰማለን ግን አንተገብረውም በርታልን ወንድማችን😢
@tesfaneshsefu6701
Ай бұрын
እናመሰግናለን እዳተያለው ያብዛልን❤❤❤
@dhfg336
Ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን ፍሬዘር በርታልን
@RihnaHassen
Ай бұрын
ትክክል ከጋብቻ በፊት በፈጣሪም በሰዉም ያሰቀጣል!! ክብራችሁን ጠብቁ ሴቶችየ !ሴት መሰመር ያሲዛል ወንድን ነቃ በሉ ።ወንድ ከጋብቻ በፊት ያንከፈገና ብር ካንች ከወሰደ አለቀልሺ ሰርጉን ምኞቱን ርሺዉ
@user-fd6co5dq9o
Ай бұрын
መልካም ሰው እናመሰግናለን👏👏👏👏
@user-cg3ok5jp9x
Ай бұрын
ዋውው ዛሬ ደግሞ አምሮብሀል ፀጉርህ🎉
@user-ju9di4mr8i
19 күн бұрын
ታይ የሚለኝን ሲቆጣኝ አልሰማ ብዬ ደግሞ ምንም ነገር አንወሻሽም ዛሬ ታይ ያለኝነሰ መልሼ አርግዋለሁ እነግርዋለሁ አሁን ግን ደስ እዳለሽ አለኝ ንፁህ ፍቅር ብቻ ነው ያሸነፈን ውበቴን ወይም ውበቱን አይቼ አደለም በሶሻል ሚድያ ነው የተዋወቅነው አንድ አመት ሆነን ምንም ሳይሰስት ጌዜውን ይሰጠኛል አምንዋለሁ መናገር የማልችለው ቃል ተግባብተናል በፊት ሳንጋባ አንገናኝም ብሎኝ ነበር አሁን ግን ሌላ ቦታ ነው ያለው ቦታ ሊቀይር ነው እና እንገናኝ አለኝ ምን ላድርግ ምከረኝ ፍሬ
@user-qq4xw5cn2p
Ай бұрын
በርታልን ወንድማችን ፍሬዘር ጥበብህን ፈጣሪ ጨምሮ ያድልህ በርታልን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hs2bl9md1b
Ай бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን በረታልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-yc1ip5cv7y
Ай бұрын
ትለያለህፍሬዘር በሚድያ እንዳንተአይተን እውነቱንተናገሪ ለእህቶቹ መካሪወንድም ማግኘትመታደልነው ኑርልን❤❤❤❤
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
Ай бұрын
ወንድማችን ትክክል ነህ
@user-sl2ht6gl7d
Ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤
@Argobwa
Ай бұрын
ላይክ ሼር አድርጉ ቅንነት ለራስ ነው አይ ፍቅር ነብስህ አይማር 😂 አዲስ ትዳር መሥርቻለው በባለፈው ስለተጎዳው ያሁኑ ባሌ ምንም ልቀርበው አልቻልኩም ምን ላድርግ እሱም ለኔ ቦታ አይሰጠኝም ግዜውን ለስልኩ ብቻ ባላችን 😂ስልክ 😂 ሆነ እንዴት ማስተካከል እችላለው
@user-hf9kv7ie5h
Ай бұрын
😮😮እመዋ
@RihnaHassen
Ай бұрын
ዘሩ ቀለጠ ይህን ፉሪ በይኝ !ተወያዮ ፕሊሰ
@user-ch7lu1cl2o
Ай бұрын
አምልጪ ወሲ😂 ደሞ ባላች አላለችም አላህ ያብጂልን ጋ
@Argobwa
Ай бұрын
@@user-ch7lu1cl2o ባሌ እሚባለው ድሮ ነው ዘንድሮ ባል የጋራ ነው በተለይ 🇸🇦🤣
@RihnaHassen
Ай бұрын
@@Argobwa kkk
@user-im6fw9qo9i
Ай бұрын
የኔ ዉድ ወደም ልክ እንዳየሁክ ነዉ ላይክነዉ ማረግህ በጣም አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤
@eimanlove
26 күн бұрын
እናመሰግናል ወድምዋ ሰዉ ማመን ከባድነዉ በዚህ ሰአት😢😢😢😢😢
@endirisali7237
Ай бұрын
እደትበጉጉትእደምጠብቅህ ቢዶእስተምትለቅ እናመሠግናለንወድማችን
@HusseinMuhammed-tt3rn
Ай бұрын
ሰላም ነህ ወዲማችን ሀሪፍ ምክር ነው ላፍቃሪ ና ለተፈቃሪወች
@user-gt6lm8eb2z
Ай бұрын
ትክክል
@betelembetelem2564
Ай бұрын
Thank you 100%100
@fathimafa6444
Ай бұрын
እኳን.ደህና.መጣህ.ፍርዬ❤❤
@user-ty6dz9fp8m
Ай бұрын
ወላሂ ወሀላሂ በጣምትለያለህ በዚህ አርትፍሻል ዘመን ነጥረህ መገኝየት ምንኛ መታደልነዉ የአተ የሆነች ሴትታድላ እኔስ ልቤ ተሰብሮል መቸም ከህመ ሜአልድንም እፍፍፍፍ😢😢😢
@user-qx1xh5wi7l
Ай бұрын
እኔ ግን ድርቅናሽን ታይ ይለኝ ነበር ያ ማለት ደሞ ለምሳሌ እሱ ባወራው ልክ አላወራውም ሻርብ ሳለብሽ አውሪኝ ሲለኝ በጭራሽ ብዬ እቢ ብዬ ቀረሁ በቃ እሱ የሚጠይቀኝን ወጣ ወጣ ያሉ ነገሮቹን አላደርግም ምክኒያቱም ገና ባሌ አልሆነም ነገ ሊሄድ ይችላል እያልኩ ራሴን እጠብቃለሁ እንደጠረጠርኩትም አልቀረም አሁን ተኳርፈናል እና እኔ ላይ ስተት አለ እንደ እስኪ ንገረኝ ወንድሜዋ😢😢❤
@eimanlove
26 күн бұрын
ትክክልነሺ ብታረጊም ለሌላ ታረጋለችብሎመተዉአይቀረም😢😢
@Mary-yc6ri
Ай бұрын
Unkane beselme mete ferzare ❤❤Tabreke 🎉🎉🎉
@user-rh7sy8rc7g
Ай бұрын
❤❤❤❤❤እናመሰግንአለን
@mesigatent2700
Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pg6yy4zt2b
Ай бұрын
Tebareki
@lubabalubaba
Ай бұрын
ግን ማነዉ እደኔ በጠሞና የሚዳምጠዉ የዚህን ልጂ ምከር ሁሉንም ሁኔለት ነበር ግን ቀይሮኛል ስዉም አስከሚስጠላኚ ደረስ 😢😢😢
@zaydgebremedhn6824
Ай бұрын
Enamesegnalen❤❤❤❤❤
@user-vz2xf7bu4j
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ahlamhussain1864
Ай бұрын
Tekekeli.❤.wendene.alrme
@ZeynabHussin
Ай бұрын
ቁጥርህን ተባበረኝ የኛ ምርጥ መካሪ
@user-um9wy6dm1e
12 күн бұрын
❤🙏🙏
@hayatnure-nv6hv
Ай бұрын
ሠላም ፍሬዘር ምክሮችክን ሁል ጊዜ እከታተላለሁ እናም ዛሬ ስለራሤ ላማክርክ ነዉ ከጓደኛዬ ጋር ከተዋወቅን 1አመታችን ነዉ እናመ ባጣም አፈቅረዋለሁ እሡም አንደሚወደኝ ይነግረኛል እና ግን ሠሞኑን ቀዝቅዞብኛል ወላሂ ጭንቅ ብሎኛል እኔ ከሡ ዉጪ ማሠብ እንኳን አልችልም እና ምላድርግ ወንድሜ እባክህን ምከረኝ😢
@Yesriba-hs3gp
Ай бұрын
❤❤❤
@zaydgebremedhn6824
Ай бұрын
❤❤❤❤
@ComCell-od4dv
Ай бұрын
Enamsegn alen wodemachen 🙏❤❤❤
@TihitinaYosef
14 күн бұрын
Betam enmsegnaln getan
@user-ug3fn3ru9f
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-uu3jd2fe9c
Ай бұрын
እውነት ነው ሁሉን ወንድ ሳልጨፈልቅ ወንዶች ፍቅር የላቸውም እኔ ደርሶብኛል ስህተት ሰርቼ እፍ
@user-ks2fo9uv4v
Ай бұрын
Are rehesuna metaweraw bezu ayigenagnim meker new yihe senete lengerk ante sew
@TeghsEshtu-bx9vl
Ай бұрын
እውነትነውውው❤❤❤❤ክበርልንንን
@user-fz4hf9yc9t
Ай бұрын
ምክርህ አይለየን ምግብነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SalmeSalme-km3ye
Ай бұрын
😢
@user-fz4hf9yc9t
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZamzamMohammed-ds4bc
23 күн бұрын
Tkekl👍
@user-gt6lm8eb2z
Ай бұрын
የኔ ባል እንተ እንደልኩዉ ነዉ
@Amen-pf3xq
Ай бұрын
እስኪ እዴት ላግኝህ ወድሜ
@user-in4ev9id4e
Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@dhfg336
Ай бұрын
ስልክክን ወንድሜ በናትክ
@Mahi1630
Ай бұрын
አረ ተባበሩኝ ሰወቺ እኔፍቅረኛየ በጣምነውየሚወደኝ እሱ እኔም እወደዋለሁ እንደሱግን አይሆንም እናምቤተሰብ አይሆንምሲሉኝ እኔ ተውኩትናሌላ አፈቀርኩ እሱም እኔንማፍቀሩን አላቆመም ሌላእንዳፈቀርኩም ሰማ ግንያንኛውጋደሞ ተጣላን ወደሚያፈቅረኝ ተመለስኩ እሱም እንኳን ተመለሺልኝእንጂወልደሺም ብመጭ እቀበልሻለሁ አለኝ ፍቅራቺን ቀጠልን ግን ፈራሁ ሊበቀለኝነው ብየ ልቤን እንዳይሰብረውፈራሁ ምንትሉኛላቺሁ አውቆይሆን😢😢😢😢
@eimanlove
26 күн бұрын
አይታወቅም ዉዴ ግንጥንቃቄአድረጊ ለምልኪዉ ፎቶ ጀምሮእዳያሳስትሽ
@user-sv3oz9jj3v
Ай бұрын
ምክርህ ኮ ገቢነዉ😘😘😘
@user-sn5ut3de1l
Ай бұрын
Betim,arfe,temehrte,new,betim,enamasagenilene,tenafike,nake,hulam
@bint.seid.
Ай бұрын
እኔ ግን ፍቅሩ ከመቀነስ አልፎ ቋቅ አለኝ ብነግረው አያዝንብኝም ወይ
@user-ot4dj6sw4s
Ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ❤😂😊
@27169
Ай бұрын
14:32 nurlgn
@SadaR-bw5fl
Ай бұрын
ሴቶች ክብራችሁን ጠብቁ ወላሂ ምክሩን ስሙት በርታልኝ ወንድሜ
@hana-bl8fy
Ай бұрын
kedme bakhe noro teru neber
@user-ml9kz8gp9s
Ай бұрын
Menim alitsastkim wedimi
@FertaMhmed
Ай бұрын
adis fekrgnmoch nen😢ena selmfkrew 1bicha sex adergenal afkrwalew esum edmfkrgn new mawkew edmgebgnm chemr yengergnal.. gen chela eylegn new awnt labde new😢
@user-zh2li7mt8q
Ай бұрын
ቆሻሻ ናቸው ባናታቸው ይደፉ አስመሳይ ጥቅመኛ ሁላ ወላሂ የኔ በሰው ፊት ተያየን ከሰው ፊት አላስቻለውም ወላሂ ብነካኝ ራሴን ነው የማጠፋው ብየ አስፈራራሁት ከዛ ኒካ እድናስር ጥድፍ አረገኝ እኔ ደሞ ማንነቱን መረዳት ፈለኩ ግን ውስጤ አሎደደውም በግድ ለማረግ የሞከረው አስጠላኝ ፈጣሪ አወጣኝ
@FertaMhmed
12 күн бұрын
Uffff wex atrgex
@HawultAli
20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤
@kerima386
Ай бұрын
ሳህ ጠኖኚች አይደሉም 😂
@mfamillymeron
Ай бұрын
❤❤❤❤
@arsemalove
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
Пікірлер: 81