KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ቃል ጉድ አረገችኝ
4 ай бұрын
ቃል ጉድ አረገችኝ
Рет қаралды
175,128
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
1
1
የሐዲስ ዜማ ቲዩብ ቤተሰብ ይሁኑ
Жүктеу
Пікірлер: 1 М.
@-haddiszema
4 ай бұрын
አቤል ጥበብ abel design ጥራታቸዉን የጠበቁ የሀገር ባህል ልብስ እኛ ጋር ያገኛሉ 0941259716 /0901919069 👉🏻 t.me/abmeaz 👈🏻
@AddisFamily23
4 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@user-gv3ph1qx7v
4 ай бұрын
አዲስ እኔ ከነብ ማለቴ ሶፋ መግዛት እፈልጋለሁ ግን ሀገሬ ሸዋሮቢት ነኝ ቤቴ ታመጣላችሁ ??? እና የልብስ ቁም ሳጥጥ ዋሳፕ የላችሁም ወይስ ቴሌግራም በምን ላግኛችሁ
@meazataye9478
4 ай бұрын
አደኛ ናችሁ ቃልዬ ታድለሽ እኔም እንደ እናተአይነት ፍቅርን እመኛለሁ አይለያችሁ!!!
@osratgold7930
3 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤❤
@osratgold7930
3 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤👍🏻
@አማራዊቷ
4 ай бұрын
ቃልዬ እኮ ደስ የምትል ሴት ናት ❤❤❤አለባበሷ ስርአቷ አንደበቷ እራሱ አለባበሷ ሱሪ አትለብስም❤❤❤
@sinafikishtena8065
4 ай бұрын
ይሄ ፕራንክ የምትሉትን ትታችዉ እንዲህ ያማረ ቻሌንጅ እንዴት ደስ ይላል እንኳን አደረሳችዉ❤❤❤❤❤❤
@mwje1289
4 ай бұрын
አገላታችው እኮ
@hailegiorgiswoldegiorgis1879
4 ай бұрын
ለዚህ ክፉ ትውልድ ,የዘመኑ መልካም ተምሳሌት ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ። ፍጻሜውን ያሳምርላችሁ። ለ60ኛ አመት ያድርሳችሁ።
@user-lo7cq8dq2j
4 ай бұрын
ይህ ኮሜት ዩምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እጀራ ይስጣቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ ❤❤❤
@user-bz1xs4kp4d
4 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤
@user-ty8cg5kh7g
4 ай бұрын
አሜን 🙏
@hiwetbedlu9944
4 ай бұрын
Amen amen amen
@user-mm4ch5fm7z
4 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ናፍቃችሁኝ ነበር ምነዉ ጠፋችሁ እባካችሁ አትጥፉ😢😢 ለማንኛዉም እንኳን ደስ አላችሁ ከዚህም በላይ ፍቅራችሁ ትዳራችሁ ይስመር❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatimaethio2277
4 ай бұрын
ቃልየ ስወድሽ የኔ ሴት አላህ ይጨምርላችሁ. ባህላችሁን የማትረሱ እንቁ❤
@ShewayeTube-143
4 ай бұрын
ደመሪኝዉደ
@teba1226
4 ай бұрын
ወላሂ የዛሬው ልዩነው አላህ አስከመጨረሻው አብሮያኑራቹህ❤❤❤❤
@user-rz7ow2oy7t
4 ай бұрын
ቃልና አዲስ በጣም ፈጣሪ ሺህ አመት የኖራችሁ ❤❤❤❤❤ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ
@SaraMulatu-xf1jm
4 ай бұрын
waw ደስ የሚል ቻሌጅ መጀመሪያ አስራት ማገባታችሁ እዴት ደስ አለኝ ቃልዬ የኔ ልባም ሴት አሁንም ኪዳንምህረት በፈቅር በበረከት ታኑራችሁ❤❤❤
@user-mg9mm4ls1w
4 ай бұрын
Amen
@kopreesa8674
4 ай бұрын
አቤት ቃልዬ አለፍሽው አይገልጸውም😂😂😂😂እንኳን አደረሳችሁ በጣም ታምራላቹ የእውነት የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ❤❤❤❤
@Abeba285
4 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲል 300k ገቡ እንኳን ደስ አለችሁ ሡሦቸ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊🎉🎉🎉
@zelekashlulseged9795
4 ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ እርስ በእርስ የምትደጋገፉቶ ነገር ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።
@Kiku-Kiki
4 ай бұрын
የቃል እና የአድሲ ወዳጆች በተሰቦች ፈጣሪ ባላቹህበት ያሳባቹህቱን ይሙላላቹህ፣ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ፣የማታ እንጀራ ይስጣቹህ አሜን ❤
@user-ie9wy5xu2t
4 ай бұрын
Amen ❤❤❤
@user-or7cd1eq6g
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ayshah.885
4 ай бұрын
ማሻአሏህ ሰታምሩ❤❤❤
@feker122
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amnaalshei458
4 ай бұрын
አሜን
@user-wg8iu9ef6h
4 ай бұрын
ውይ ቃልየ እኔኮ የምታመጫቸው ጨዋታወችሽ ሲያዝናኑ አይ አዲስ በርታ
@kidustekle5632
4 ай бұрын
ቃል ማለት እኮ የልብወለድ ገጸባህሪ ናት። አዲሴ ሁላችሁም ደስ ትችላላችሁ። አምላክችሁን አመስግኑ!!!
@user-bv1dw8zp5r
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ🙏❤
@TigestBegna6
4 ай бұрын
እንዲ ነው የፍቅር ታሪክ ቃልዬ ትለያለሽ የእውነት አንቺ ምረረጥ ጨዋ ሴት ጀግና ነሽ ፈጣሪ እድሜያችሁን ያርዝምልን❤ የምታነቡ ሰብስክሬይባቹ አይለየኝ ደክሞኛል ሰልችቶኛል አልቻልኩም በዛ ላይ ስራም የለኝ💔💔💔💔😭😭😭
@user-qq6wy5mu1z
4 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@user-hc7op2pv2i
4 ай бұрын
አይዞን
@meronyeshuas732
4 ай бұрын
ወይኔ ስታምሩ ምርጥ ጥንዶች❤❤❤❤
@icjdjhfjjdkdro1453
4 ай бұрын
.እዉነት በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ የተረጋጋችሁ ደስ እምትሉ ጥዶች ናችሁ ሰዉ ከናንተ ብዙ ይማራል አትጥፉ ፍቅራችሁን ከዚህም በላይ ያብዛላችሁ
@natefkedu3393
4 ай бұрын
እናንተ ውቦች ደህና ናችሁ ውዱስ አደገ ይባረክልኝ
@sjshhejejj7947
4 ай бұрын
እሚገረም ነዉ ይህታሪክ ለሁሉ እሚያስተምር ማነዉ አሁን እሚያስታዉስ ጎበዝ ወይ❤❤❤😂😂😂
@askidesta4271
4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ምርጦች ሠላማችሁ ደስታችሁ ፍቅራችሁ ጤናችሁ ይብዛ❤❤❤ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤
@user-qw8hy7dp5w
4 ай бұрын
Happy anniversary kale & addis wish u many more years together!!!
@MiraBalita
4 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ በእውነት ትልቅ እድሜና ጤና ጋር እንመኛለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-oq4gm4kc8c
4 ай бұрын
ጉለሌ አምባ ኪዳነምህረት እናቴ ሁላችንንም ትጠብቀን ለደብሩ ሰንበት ት/ቤት ህንፃውንም እንደምታሰሩላተ ሙሉ እመነት አለኝ አባላትም የተባረከ ያገልግሎት ዘመን ይሁን
@SmilingKelpie-or9bn
4 ай бұрын
አሜን
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
4 ай бұрын
እንኳን ደስስስ አላችሁ አዲስዬ ቃልዬ❤❤❤ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታ ድረሱ❤❤
@user-wd9hp6sq8k
4 ай бұрын
እኔ በእዉነት ቃላት አጠረኝ በእዉነት በጣም ደስስስስስስ ነዉ ያለኝ ቃልየዋ በእዉነት ከምልሽ በላይ አድናቂያችሁነኝ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ
@emiyeee1490
4 ай бұрын
ምርጦች ስወዳችሁ እረጅም እድሜና ጤና እመኝላችኋለሁ አብራችሁ አርጁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤......
@user-yh2qu3of4s
4 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ነፍ አመት ያቆያቹ እንኳን አደረሳቹ ፍቅራቹን ኪዳነምህረት ትባርክላቹ ታብዛላቹ ምርጥ ባለማህተቦች ቤተሰቦቹ ❤❤❤❤
@user-fi5hs5lr8s
4 ай бұрын
የኔውዶች ስታምሩ እኳንምለዝህበቃችሁ እግዚአብሔር ከዝህበላይበፍቅር በጤና በሀብትያኑራችሁ❤❤❤❤
@የራያዋ
4 ай бұрын
ዛሬ ሁለታቹሁም በጣም አምሮባችኋል🥰🥰🥰
@mariamathew2130
4 ай бұрын
Happy anniversary kali &addis በጣም ነዉ ምወዳቹ ኖላን ያሳድግላቹ
@sanaymeneda
4 ай бұрын
እናቴቅድስት ኪዳነምህረት ፍቅራችሁን ብዝዝትታርግላችሁ ልጃችሁን ታሳድግላችሁ እንኳንለዚችለተባረከች ቀንአደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤
@nas7117
4 ай бұрын
በእውነት እኔ እራሱ እያሰብኩ ነበር የ 2ኛ አመት ጋብቻ በዓላቸውን video ሳይለቁን እያልኩ ነበር
@yonatanteshome2121
4 ай бұрын
atewashi
@nas7117
4 ай бұрын
@@yonatanteshome2121mariyamn ewunten newu
@AddisFamily23
4 ай бұрын
@@yonatanteshome2121 በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@AddisFamily23
4 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@nas7117
4 ай бұрын
@@yonatanteshome2121 mariyamn ewunten newu
@user-lc9jv6it6x
4 ай бұрын
ዋዉ ደስስስ የሜል ዝግጅት ፍቅር ማለት እደዜነዉ ቃሉ በጣም ነዉ ያደነኩሽ ደክሞ ፍሬን መብላትን ነዉ ያስተላለፍሽዉ
@KokiLavi-tz6np
4 ай бұрын
እንኳን አደረሰቹ ዘመናቹ በቤቱ የለቅ
@user-wg8iu9ef6h
4 ай бұрын
እንዴት ደስ እደምትሉ ሁሌም ድምቅ በሉልኝ አቤል ጥበብ ሄኖክ ጥበብ እጃችሁ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@oliyadgezahagn6210
4 ай бұрын
የሚር ፍቅራቹ ያስቀናኛል ደስ ትላላቹ ይመቻቹ
@user-dy1ie9cl2i
4 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤
@selamisare5466
4 ай бұрын
Happy anniversary🎉 you are so sweet❤❤❤ and god bless all🙏❤❤❤
@senaytAsefa-qn4vk
4 ай бұрын
❤❤❤ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ፍቅር ይጨመርላቹ
@user-il9nf1of5z
4 ай бұрын
ዋው ሰታምሩ፠ልዬ እኳናችሁ አትጥፉብን🎉🎉🎉
@mimidires4954
4 ай бұрын
Beautiful couple❤ real life and love! Happy anniversary to both of you!! God bless you and your family!
@robayg6
4 ай бұрын
Congra 300k
@busyline5298
4 ай бұрын
ዋው ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳችሁ ደስ የሚል ቻሌንጅ
@genettecere8937
4 ай бұрын
ቃልየ ስወድሽ የኔ አስተዋይ ባባ የት ሂዶ ነው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@user-tr6ol3kz2v
4 ай бұрын
Happy anversary kal & addis
@ze.a285
4 ай бұрын
Kalye woww no word for you kememe neshe!!! Egzabher abro yaserjachu yeljelje lemyet yabkechu🎉🎉🎉🎉🎉 congratulations ❤❤❤❤
@user-fx1cz4pz2p
4 ай бұрын
ስታምሩ የኔ ምርጥ ጥንዳች
@mekdelawittaye2633
4 ай бұрын
Yetebarekachu hulem fetari bereketun yadlachu❤
@user-kg8xg5rl9f
4 ай бұрын
ቃልየ የኔ ሴት❤❤❤❤❤ በጣም ደስ ትላላቹሁ እግዚአብሔር የልባቹሁን መሻት ይፍፅምላቹሁ❤❤❤❤❤
@fatumayoutube8794
4 ай бұрын
እነዚህን ጥንዶች ማሻ አላህ በሏቸው ሁላችሁም ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@jameelajameela8867
4 ай бұрын
ቻሌጁን በጣም ወድጀዋለሁ ፈታኝ ነው😂😂😂 ስታምሩ😊😊❤❤❤❤❤❤
@hsshsshjw5942
4 ай бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ የኔ ምርጥች❤❤❤❤
@merongm5989
4 ай бұрын
አይ ቃል አንቺን ለማግኘት ራሱ እንዲህ ፍዳውን ያየ አይመስለኝም ❤❤ይመችሽ ይሄን ፍቅራችሁን ደስ ሲል ኮ ማርያምን ዋዉ❤❤አቤል አዝግ😂😂አዲስ ምንም ብትደክምም ፍሬው ይጣፍጣል❤ዋው ልብሱ በጣም ያምራል❤
@user-wf2ie6fz8w
4 ай бұрын
በጣም ተናፍቃቹሀል🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-cl4jm6ek3y
4 ай бұрын
Kalye yene wuboche setmru❤❤❤❤❤❤
@fitsumk9592
4 ай бұрын
How lovely and genuine they are ❤ God bless your marriage 🙏🏽
@merkojo4570
4 ай бұрын
ቃልዬ ማሪያምን ትለያላችው በጣም ነው የምወዳችው ፊቅራችውን ያብዛላችሁ አሁንም ለኛም እግዚአብሔር የሚፈራ ትዳሩን የሚወድ ባል ይስጠን ❤❤❤😘😘😍
@Hifg-ct6fi
4 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ ደስይላል ❤❤❤
@seblet148
4 ай бұрын
ምርጥ አቀባበል! ቃልና አዲስ እንኳን አደረሳቹህ እረዥም አድሜና ጤና ይስጣቹህ ከልጆቻቹህ ጋር
@Mekde.2126
4 ай бұрын
ቃልየ ውብ, አስታዋይ, ሞደርን, ጨዋ, አግዚአብሔርን ፈራይ የምታከብር ሴት ነች እንኮአን አደረሳችሁ በጣም ነው የምታምሩት አዲስየ የዋህ ነህ ስትዞር ዋልክ ደገሞ edlga ነህ ቃልየን የመስለች kongo አራዳ selagjeh
@user-be2vs5kf7l
4 ай бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ሁሉንም ነገር ይጨምርላችሁ በጣም ደስትላላችሁ ቤተሰቡ በሙሉ ❤❤❤❤❤❤
@user-vj4zo8mt9s
4 ай бұрын
ካሜራማኑ ትግስተኛ ትመሰገናለህ🎉❤
@user-oi6dj3bw7k
4 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
@Marrtube88
4 ай бұрын
Egzihaber kekefu hullu yesewurachiwu tedarachiwun yebarkelachiwu❤❤❤❤
@almazderebe2023
4 ай бұрын
ስታምሩ መዳናለም ይጠብቃችው መጨተሻችውን ያሳምርላችው❤❤❤❤
@SirgutAdmasu
4 ай бұрын
አይይይ የቤተሰብ ፍቅር ቀናሁባቹ❤❤❤
@user-dt8eh2zb8p
4 ай бұрын
አንኳን አደረሳችሁ ❤🎉ቃል ግን ትገርማለች በጣም ካባድ ሀሳብ ነዉ😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
@betelhemsema8772
4 ай бұрын
Wow enkon adersechu 300k gebitenal congratulations
@zuzumohammed8947
4 ай бұрын
የሄኖክ ልጆት ደሥሥሥሥሥሥሥሥሢሉ አላህ ያሣድጋችሁ
@user-yc2sz2tb9v
4 ай бұрын
እውነት በጣም በጉጉትነውየምጠብቃቹህ እናበጣምነውየምወዳቹህ
@kalkidanendalew3917
4 ай бұрын
ስወዳችህ እግዚአብሔር በደስታ በፍቅር ያኑራችህ ♥♥
@haregmak1519
4 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ🎉አብራቹ በፍቅር አርጅ ደስ የሚል ቻሌንጅ❤❤❤❤❤ቃልዬ እኮ ልዮ ነሽ
@amenshow2384
4 ай бұрын
ባያልቅ ሁላ ደስ ይለኝ ነበር በጣም ደስ የሚል ቻሌጅ በፍቅር ዘላለም ኑሩ❤
@kidsettesfya4645
4 ай бұрын
እግዚአብሔር በፍቅር ያኙራቹ ቃልዬ እና አዲስ ❤❤❤❤❤
@mesertkifle233
4 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@Simboo860
4 ай бұрын
Woww das sitilu 300k congratulations 🥰
@yeshwork1163
4 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ እንደ እናንተ አይነቱ ይብዛ እላለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lq5cf7ow1w
4 ай бұрын
የኛ አብሮ መከራትት ምን ይሉታል😂😂
@SelamSelam-pz1zr
3 ай бұрын
እኮ እኔስ ብትይ😂
@fyry8481
3 ай бұрын
😅😅😅
@user-on8wi9uw7y
4 ай бұрын
Eqan aderesachihu yekaliye kitineti yasigeremegi erejim edima befikir yanurachihu❤❤❤❤❤
@AddisFamily23
4 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን🙏🙏
@user-lv4vi8wl1x
4 ай бұрын
በጣም ደስ ታላልቹ ፈጣሪ አድመ ና ጤና የስታችሁ በጣም ነው መዋድሽ ካልዬ ❤❤❤❤❤❤
@dudrudggj5190
4 ай бұрын
ደስ ስስ ነው እሚለው ሰላም እግዚአብሄር ይብዛላችሁ❤❤❤
@user-gx7oh7ip9x
4 ай бұрын
ዋው ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@tsedeyeticha1388
4 ай бұрын
Happy anniversary.🎉 you are so cute couple ❤
@yeshiworkbitew6673
4 ай бұрын
Happy Anniversary ❤❤❤
@naimahali1854
4 ай бұрын
300k congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉❤
@nas7117
4 ай бұрын
Congratulations 300k🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sartt4348
4 ай бұрын
ቃልየ ደስ እምትለኝ ነገር እደሌሎቹ አጥገላለጥም አትበላቀጥም እርግት ያለይናት ሱሪ አለብስም የኔ ቆጆ ማሻአላህ ❤❤ወላሂ ሴት ልጅ ሰተር ስትል እደት ደስ እደምትል ማሻአላህ ከበርካርህማን❤❤😊😊
@hshsis525
4 ай бұрын
እር ብሰምኣም ድስ ስትሉ ቃልዪ እግዚኣቢሔር ይባርክሽ ትዳራቹ ዶሞ ይባርካላቹ 👏
@rahelsintyehu2158
4 ай бұрын
በኪዳነምህረት በጭቅ አማላጇአ ልጄን አሞብኝ ጭቅ ላይ ነኝ ለልጅ አምላክ ብላችሁ በፀሎትም አቅማችሁ በፈቀደዉ እርዱኝ በማምላክ
@user-yz4vq3gj9t
4 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ ቃልና አዲስ ❤❤❤❤❤❤
@user-mg1ix6mu9y
4 ай бұрын
በጣም ነው የምትመቹኝ እንኳን አደረሳችሁ ቻሌንጁም በጣም ደስ የሚል ነው ቃል ሀሳብሽ ሁሉ ደስ ይላል በጣም ክሬቲቭ ነሽ ለዓመቱ ደግሞ በሰላም በጤና ያድርሳችሁ እነ እንትና ግን ከነ ሀዲስ መኮረጅ ቢቀርባችሁ ይሻላል
@user-rx4rf1zt7d
4 ай бұрын
ደስ ስትሉ ቃልዬ ፍቅራቹን ያብዛላቹ
@TigistTadesse-qq9ee
4 ай бұрын
አይይይይ.እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤
@user-fc7yk8cj3z
4 ай бұрын
በጣም ደሰሰሰ ትላላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@MeskeremHailu-sx6ob
4 ай бұрын
እግዚአብሔር አይለያችሁበጣምነውየምታምሩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xv2jb9hl5z
4 ай бұрын
የምትወዶት እናቴ እመቤቴ የማቱን ዛላ እድሜ ትስጣቸው በጣም ነው የምወዳቸው ከእናንተ ብዙ እንማራለን 😍😍😍🙏
@fkraba2138
4 ай бұрын
ቃልየ & አዲስ ፍጻሜችሁን ያሳምርላችሁ 🙏
@user-jf7vr4fy7y
4 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንም ለዚህ ቀን አበቃችሁ ሁለየም በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤
Пікірлер: 1 М.