KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
አርጋኖን የዓርብ - Arganon
3 жыл бұрын
አርጋኖን የዓርብ - Arganon
Рет қаралды
693,252
masresham
1
1
አርጋኖን የዓርብ - Arganon Arb
Жүктеу
Пікірлер: 1,4 М.
@user-wu8rc7pq1e
6 ай бұрын
አሜን፫ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእመ ብዙሐን ምልጃ ጸሎቷ ረድኤቷ አይለየን ያስራት ሐገሯን እምየ ኢትዮጵያን ትጠብቅልን አሜን፫👏👏👏
@aboaomr5163
3 ай бұрын
አሜን
@amarekassa8819
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ልመናዋ አማላጅነቷ እናትነት ፍቅሯ አይለየን አሜን!
@sofiymessay4134
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን፣🌾🌿🌼፣አሜን አሜን አሜን፣🌾🌿🌼፣አሜን አሜን አሜን፣🌾🌿🌼፣አሜን አሜን አሜን፣🌾🌿🌼፣አሜን አሜን አሜን፣🌾🌿🌼፣አሜን አሜን አሜን፣🌾🌿🌼፣አሜን አሜን አሜን፣🌾🌿🌼🙏🙏🙏
@aboaomr5163
2 ай бұрын
አሜን
@user-jc3wu5wx4v
14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-yz9fh7qk8b
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ በምህረትሀህ ጎብኘኝ ጭንቀቴን አስወግደው በሰላም ላገሬ አብቃኝ ጨቆኛል ያላተ ደጋፊ አባ መጠጊያ የለኝም ለቤተሰቦቸ ስትል አባት ሆይ በምረትህ ጎብኘኝ አሁንስ በጣም ጨቆኛል በምረትህ ጎብኘኝ በስደት ሁነዉ የመመሰቃዩ ወገኖችህን ጎብኘን እመቤቴ መሠርያም እናቴ ምልጃሽ አዪለሀየኝ
@Dinkneshsamual
4 ай бұрын
❤❤❤
@kaddamasabaalnaser6951
4 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-kn8vq9gh8u
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kaddamasabaalnaser6951
3 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤
@aboaomr5163
3 ай бұрын
አሜን😢
@GenetAyele-oq8vi
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ዘመንዎት ይባረክ ረዝም ዕድሜ ይስጥልን ከቤቱ ያቆይልን
@aboaomr5163
2 ай бұрын
አሜነ
@user-tz1hf4dl4j
3 жыл бұрын
መንፈስን ያድሳል ልብን ያሳርፋል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን Masresham @ ኪዳንም የነፍስ ዋጋ ታድርግልን አሜን አሜን አሜን
@masresham
3 жыл бұрын
Amen Hani!
@user-tz1hf4dl4j
3 жыл бұрын
@@Berea_tube እሺ ሙዚቃ ከሌለ እመጣለሁ አመሰግናለሁ
@user-xb7lq4rc5v
3 жыл бұрын
አብነ ዘሰማያት ይትቀደስ ስምከ ትምፃእ መንግስትከ ወይኩን ፍቃድከ በከመ በሰማይ ከመሁ በምድር ስሳየነ ዘለእለትነ ሃብነዮም ህድግለነ ኣበሳየነ ከምነ ንህድግ ለዘኣበሰለነ ይተባኣነ እግዚኦ ውስተ መንሱት ወበላኃነ እመ ኩሉ እኩይ ስመዘኣኪ ኢትየ መንግስት ኃይል ወስብኃት ለኣለም ኣለም ኣሜን በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል መልኣክ ኦ እግዝትነ ማርያም ሰላምለኪ ድንግል በህልናኪ ወድንግል በስጋኪ እመ እግዛብሄር ፀባኦት ሰላምለኪ ብሩክቲ ኣንቲ እመ ኣንስት ወብሩክ ፍረ ከርስኪ ተፈስሒ ፍስሕት ኦ ማርያም ምልእተ ፀጋ እግዛብሄር ምስለኪ ሰኃሊ ወፀልይ ምህረት ምእንቲ ኣነ ሃበፍቁር ወልድኪ እየሱስ ክርስቶስ ከመ ይስርእለነ ሓጣውእነ ተማህፀንለቺ ወተማህፀንኩ ለኪዳንኪ ወለንፅህናኪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@henoklegssie6939
2 жыл бұрын
✝️እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን
@saramekonen9447
Жыл бұрын
Amen amen amen,🙏
@meselechfeyessa1226
8 ай бұрын
🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤
@aboaomr5163
2 ай бұрын
አሜን
@fikrtegesite9726
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsigeyimer2034
7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሀገራችንን ቤተክርስትያናችንን ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችንን ገዳማችንን መድሀኒአለም ይጠብቅልን
@menbereatili7197
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች ወለተ ገብረኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ይህ እሩኩስ መንፈስ ዲያቢሎስ ስራ አላሰራም ብሎኛል በፀሎት አስቡኝ በቃ በየሄድኩበት ከማዳሜ እያጣላ ከስራ ያስወጣኛል ሁለት ወሬ ነው ስራ ከፈታሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@emannathan
Ай бұрын
አይነጥላ የሚባል መንፈስ እድልን የሚያበላሽ መንፈስ በዚህ ፀሎት የተወጋና የተቀጠቀጠ ይሁን አሜን።
@user-el6mj2yv8g
Күн бұрын
አሜን
@abiyweldemedhin6545
Күн бұрын
Amen Amen Amen
@flamedino15
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ረድኤት በረከትዎ ከመላው ህዝበ ክርስትያን ጋር ለዘላለምም ይኑርልን። ለወንድማችን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
@zabishasegahagn540
2 жыл бұрын
zzz ccj
@meserakberhemedhane1323
2 жыл бұрын
Aman aman aman 🙏❤❤❤
@user-wk4ug9zf9c
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@uaeuae8832
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን በረከቷ ረደኤቷ ከሁላችን ጋር ይሁን ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና እመቤቴ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
@arsemaamanuel2809
10 ай бұрын
ቀ
@yeshimebet5242
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የእመቤታችን ምልጃዋና ጸሎቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን ::
@aboaomr5163
3 ай бұрын
አሜን
@tegestynetsere4331
14 күн бұрын
አሜን! ቃል ሕይወት ያሰማልን።
@birkneshmebratu481
21 күн бұрын
የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጂነት ተረዳይነት አይለዬን ቃለ ህዎት ያሰማልን
@sarasara-wf7bd
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷና ልመናዋ አይለየን
@user-tv2kk9hr8i
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jfd1969
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወደኔ ነይ ቃለ ህይወትን ያስማልን ማስረሻ በኡነት እመ አምላክ ፀጋውን ታብዛልህ አንደበትህን ጥኡም ታድርግልክ እንደ አባ ኤፍሬም እና እንደ አባ ጊዮርጊስ ዘ ጋስጫ እና እንደ ቅዱስ ያሬድ አንደበትህን ጥኡም ታድርክል አሜን
@masresham
3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሀኒ!
@user-wm6ei1or6q
3 жыл бұрын
ሀኒዬ መዝሙር ጋብዢኝ አንቺ ትመስጠሽ የምታዳምጭን መዝሙር ጋብዢኝ
@jfd1969
3 жыл бұрын
@@user-wm6ei1or6q እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ብያለሁ ስላም ዘ ጺወን ልጅ ግን ታቂኛለሽ እንዴ እሽ እኔ የበገና መዝሙር ነው ተመስጬ የማዳምጠው እና የንስሀ መዝሙር ነው የማዳምጠው ተፈለግሽ የሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ መዝሙር ሞሉውን ጋብዣለሁ እሽ
@masresham
3 жыл бұрын
ይገርማል ሀኒ የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ እና ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ መዝሙራት በጣም ነው የምወዳቸው። ፍፁም ለንስሐ የሚያዘጋጁ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኙ ምስጋናዎች ናቸው።
@jfd1969
3 жыл бұрын
@@masresham በጣም ማስረሻ መዝሙር እኮ በራሱ ስብከት ነው ትምህርትም ነው በህዝነ ለቦና ሆኖ ላደመጠው ስው መንፈስን ያድሳል ጨንቀትን ያርቃል
@rozroz1896
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን የእመቤታችን ረደት በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭
@user-kn7wy6ib9q
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋውንና በረከቱ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን የወላድተ አምላክ ልመናዋ ምልጃዋ ፍቅርዋ ከህዝበ ክርስቲያን ይኑር አሜን 🤲❤️
@user-uc5fr1mc2w
2 жыл бұрын
አሜን
@adanudereje9892
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mabittaegezabereleona1854
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@user-ht4dk7sm5x
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነተ ደንግል ማረያም ትጠበቅህ የደንግል ማረያም ረደትን በረክትን አምለጀነትን ከህለችን ግረ ይህን አሜን አሜን አሜን
@masresham
3 жыл бұрын
Amen!
@azebewaltawu5049
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እንደሀጣታችንና በደላችን ሳይሆን እንደ ቅድስ ቸርነትህ ይሁን ይደረግልኝ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@user-mv8gi4cu8v
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የድግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ልመናው የልጅሽም ቸርነት በኛ በባሮቹ ላይ ይደረግልን😢
@ge8475
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ይርዳን ❤🌿🙏
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
3 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን በቤቱ ይፀናልን🙏አሜን አሜን አሜን🙏
@enatubekoye7962
Жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንን ቃለህይወት ያሠማልን
@bahrnshwolde2894
Жыл бұрын
AMEN AMEN.AMEN Kal hiwetn yasmaln
@mulu778
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአብ ሙሽራ እመቤቴ ማርያም ሆይ ሰላምታ ይገባሻል በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን
@abebechasmeromabebech6671
2 жыл бұрын
ሺ
@arsimahaftu2900
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲💕💕💕💕💕💕
@user-ci6jc5bz1n
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ🙏🙏🙏
@yeshwabekele937
2 жыл бұрын
የዘርያቆብ እመቤት እናትእመቤቴ ፍቅርሽን በልቦናዬ ሙይው እንድይሸራተት በልጅሽ ፍቅር ደግፍልኝ!!!🙏🙏🙏
@mesfinbirhane2445
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን የድንግል ማሪያም ልጅ የናትህን የቅድሰት ማሪያም ምሰጋናዋን በሰማው ግዜ ህልናይን ደስ አሰኛኝ የናትህን ያስራት ሀገሮን ኢትዮጵያን ከመከራ ሰጋ ከመከራ ነብሰ ጠብቀን እኔንም ሰለናትህ ቅድሰት ማሪያም ብለህ የልቦናይን መሻት ትፈፀምልኝ ዘንድ ሰለ ቅዱሳን ብለህ ፈፀምልኝ
@hymihymi6923
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የዲንግል ማርያም እርደት በርከት አይለየን
@demeweztasfaee3496
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህት ወድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ባይምሮ ጭንቀት ልሞት ነው ስደተኛዋ እህታችሁ ወለተ ማርያም ነኝ😢😢😢😢😢😢😢
@aboaomr5163
3 ай бұрын
አይዛሸእማእግዚአብሔርይጠብቅሸ
@MdIbrahim-jn7fn
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእውነት ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን እግዚአብሔር ሰሙ ይክበር ይመስገን እመቤቴ ማርያም ድንግል ሆይ እኔ ባርያሽም ከወደቀቴ አነሰተሽ ለሰጋ ወደሙ አብቅኝ ሳይገባኝ
@hanaalemu949
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን ቅድስት ሆይ ላምኝልን::🤲🤲❤️ ዛሬ መጋቢት 16 ኪዳነ ምህረት እንኩዋን አደረሳችሁ
@bitanyaseifu7812
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እመቤታችን ሆይ እርዳታሽ አይለየን 🙏🙏🙏
@manahile.melese7158
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ወንዲማችን (አባታችን) በፀሎትህ ( በፀሎትወ) አስቡን
@mabittaegezabereleona1854
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiewt yasemalen mimehire
@user-ut2cl3zx5b
6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን ❤
@selamteshome1625
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን
@Fano44
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን በርከት አይለየን
@helenkiros8436
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን+++
@hiwot9827
3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@doctorsaba2977
3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእመቤታችን ምልጃዋና ጸሎቷ አይለየን🙏✝💟
@hapasihapasi4298
Жыл бұрын
አሜን,አሜን,አሜን ,ቃለሕውትን,ያሰማልን አባታችን እመአምላክ ወላድት,አምላክ ጥበቃሽ አይለየን አሜን,አሜን አሜን💚❤💘💞💖💕💓💗❤💘💞💞💖💖💖💖💖💖ድንግል,ሆይ ለምኝልን❤❤
@user-fv8zq2sv8v
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነትዋ ረድኤት በረከት አይለየን አሜን🙏🙏🙏
@netsanetsoimon8355
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@heleneshetu3447
2 жыл бұрын
ሱመራዊ
@muluzeneb8846
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቁድሳን በረከትና ረዲኤት አይለየን ሰላም ፍቅር ይሰጠን አምላካችን🙏💒🌼
@paradisebright6072
2 жыл бұрын
Ok oo99 ooh oo ooh 99 off
@Yogig-gw5np
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የእመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ልመናዋ በረከቷ የልጇ ቸርነት ለዘላለሙ አይለየን አሜን(3)🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@emyspiller7059
Жыл бұрын
ቃለሂወት ይሰማልን 🙏🙏🙏
@adisshambel7510
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@emebetzewdie2278
2 жыл бұрын
lol pop
@raheldiribsa1332
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@keroskeros5466
2 жыл бұрын
በረከት ረዲኤት ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ሬዲኤት ከሁላችን ጋር ይሁን
@Bexs-jr8bq
7 ай бұрын
አሜን
@user-ri9xr1tz5v
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@SenayitDessaaleng
2 ай бұрын
Ameeen ameeen ameeen 🙏
@rahwaghile4530
2 ай бұрын
amen
@aboaomr5163
2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@dgomaaiyla9766
10 ай бұрын
ቃለ የህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏እግዚአብሔር ክብር ጤናና ረጅም ዕድሜን ያጎናፅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Tube-hl6lx
3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያስማልን
@senaitetafa3208
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ።እኛ መጽሐፉን ማግኘት ለማንችል በጣም ይጠቅመናልና ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜ ይስጥልን።
@user-si9mn1zd4u
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ልመናዋ አሜላጅነትዋ ከእኛ አይለየን፡፡
@samriatube1683
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን አሜን ❤❤❤
@tesegy9537
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን በረከታ ይደርብን
@nigistiberhane9150
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን ምርጡ መምህራችን 🙏🙏
@genatmesfin5837
Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃሉ በኛ ባመኑት ሁሉ የመቤታችነ በረከት በፍጥረታት ሁሉ ይደርብን
@yenemar937
Жыл бұрын
አሜን ድንግል ማርያም እናታችን ነይልን ዳቢሎስን መቀጥቀጫ አርጋኖን ፀሎት እንጠቀምበት 🙏🙏🙏
@netsanetbrehanu6458
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን:: የድንግል ማርያም ጥበቃዋ ምልጀዋ አይለየን::
@user-cf2xj8gl9d
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zaidokbanderias3794
7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ጸሎትዋና ረድትዋ ኣይለየን
@user-dj6tc9fo4u
21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እናቴ እመብሪሃን አማላጅ እረዴትሽ በረከትሽ ይደሪብኝ የልቤን መሻት ፈፅሚልኝ ለምኘሽ የማታስፈረኝ እናቴ ሆይ አደራ የእማምላክ ፍቅሪ ይደሪብን ቃል ህይወት ያስማልን
@user-bd1rt3hd1g
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@mabittaegezabereleona1854
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mikimiki7194
3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን የእመቤታችን በረከቷ ለሁላችንም ይሁን አሜን።
@genetworkugebreyohannes3916
2 жыл бұрын
አሜን
@mahlietmahlite3837
10 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን የእመቤታችን ፀሎትናበረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን ::
@adesdegual5240
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንደቃሉ ይደርግልን እመቤቴ ማርያም የሀዘኔ መፀናኛየ እናቴ በሁሉምነገር ፈጥነሽ ልርሽልኝ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@fasikamuluneh4724
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@EA-cx4lv
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሒወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ን ያውርስልን።
@saragashaw8879
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 ጸጋውን ያብዛልን 💞🙏🙏🙏
@user-dr1dc7hu8q
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን አማላጂነት አይለየን
@shjdxb6057
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fasikalebanon6024
2 жыл бұрын
አሜን,አሜን,አሜን,ለመምህራችን,ቃለህይዎት,ያሰማልን,ፀጋውን,ያብዛልህ,ያገልግሎት,ዘመንህን,እግዚያብሔር,አምላክ,ያስረዝምልን,መንግስተ,ሰማያትን,ያውርስልን,አሜን,የእመቤታችን,ቅድስት,ድንግል,ማሪያም,መልጀዋ,እረዴት,በረከቷ,በሁላችንም,ላይ,ይደርብን,አሜን,አሜን,አሜን👏👏👏
@asfawbono8250
Ай бұрын
አሜን የድንግል ማርያም ኤሬዴት በሬኬት ያሳትፋልን አሜንመምህራችን ቃሌ ሕይወት ያሴማልን አሜን
@user-vo3pl4zu6y
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አቤቱ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷና ልመናዋ አይለየን🤲🤲🤲
@letariktube960
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ለቅዱስ ኤፍሬም ላባህርያቆስ የተለመነች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትለመነን
@getalembirhanu4795
3 жыл бұрын
Amen kale hyweat Yasmine
@OG0o
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሒር ይመሠገነን ቃለ ህያወት ያሰማልን ❤አሜንንን ❤❤❤❤🏥🏥🌹🌹❤💚💛🙏🙏🙏🙏
@habitam
Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏እናመሰግናለን በምራችን ♥♥♥እግዚያብሔር ይባርክህ 🙏🙏♥♥♥አቤቱ እኔስ ፆለት ማርግ አልቻልኩም ወገቤ ሆዴ ሁለምንያ እዴ ቅጣል ነው የምቀጠቀጥ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭የምዳብን ሥራ 24ስዓት ሥራ ኦፍ አልልም ፆለት ግን አድ ደቂቃ መቆም አልችልም 😭😭😭😭😭አምላኬ ሆይ አበርታኝ 🙏🙏🙏😭😭😭
@zebenayabebe8569
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመ ፈቅረ ለምኝልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bayushbayush7472
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእመቤታችን አማላጅነቶ አይለየን 🤲🤲🤲❤️❤️😭😭😭😭
@melkamwoloyewa9499
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ እኔን ሀጢያተኛ ልጅሽን በሰላም ላገሬ አብቂኝ የሚያስጨንቀኝን ክፉ መንፈስ አጥፊልኝ
@mebratsntayehu8843
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜን ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን
@tigistsiyoum3723
2 жыл бұрын
Amen kelehiwet yasemalen yemebetahen berekt yedersehe
@tamanechayza2972
3 жыл бұрын
አሜን በረከቱዋ ይደረብን ፀጋውን ታብዛልክ እመብረሃን ::
@user-cz9ig1gf7c
5 ай бұрын
በእዉነት ወላዲተ አምላክ ትባርካችሁ ከሰኞ አስከ እሁድ አርጋኖን ስላገኘዉ በጣም ደስ ብሎኛል መድሃኒዓለም እድሜያችሁን ይባርክ❤❤❤?🙏🙏🙏
@mignotnigus6314
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏👏👏👏♥♥♥💒
@getiatunna3830
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን ወንድሜችን
@twabethwelde2970
2 жыл бұрын
ቃለ ህዮት የሰማልን የናታችን በረከት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን
@Abebech12
Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወለተማሪያምነኝ ሁሌም በጸሎት አስቡኝ
@zenawkamisee6774
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀሎቱ ሙሉ ለሙሉ ለኔም ይሁንልኝ አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@selamselam182
3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀💐💐💐💐
@mazayeshitilamaza6554
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የመቤታችን እረደኤት በረከት ለዘላለሙ ይደርብን
@user-si3sy7lf5r
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይውትን ቃላ በርከትን ያስማልን የእመቤታችን ረድኤት ባርከት ይደርብን
@user-lv9lx3oc1h
Жыл бұрын
እሺ ወድማችን እመብርሀን ትስጥልን የመቤታችን ፍቅሯ አማላጅነቷ እናትነቷ ያባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ እረደአኤት በረከት ያምላካችን ምህርት ቸርነት ይደርብን አሜን፫🌿🌿🌴🌴🌴🌴🌻 ለወድማችን ቃለህወትን ያሠማልን🌴🌿🍂🍀🕊🌾🌼🍃🌱🌴🌴🌴🌴
@genettesema8908
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፅጋ መንፈስ ቅዱስን መንግስተ ሰምይን ያውርስልን።
@addismersha2904
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@merymery7248
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማለን
@sofiyamessaywondwossen704
3 жыл бұрын
እሜንን እሜንንን እሜንንን ።ቃለህይወትያስማልን ።እሜንንን እሜንንን እሜንንን እሜንንን ።መምህራችን
@gyhdyyth9031
2 ай бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንን. አሜንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልመና ፀሎት በረከት ረድኤቷ አይለይን ሀገራችን ሰላምና ፍቅርን ታድልልንን የልጇ ቸርነት አይለየን ይጠብቀን አሜንንንን
@saharm119
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ያሠማልን ለመምራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💐
@alammekonen5368
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግል ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን ለአባታችን
@senaitgebremedhin7460
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ትባርክህ
@user-wu4mq9ps3n
2 жыл бұрын
kale Hiwet Yasemalon🙏🙏🙏
@zmamberaki5030
3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በእዉነት ኣባታችኔ ቃል ሒወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@ngsitweldebrhan7845
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን በረከት ረዲኣትዋ አማላጅነትዋ ከሁላች ህዝበ ክርስቲያን ይሁን እመቤትየ ሆይ ምልጃሸ አይለየንኝ 🙌🙌🙌🌹🌹🌹ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏💐💐💐💐
@rahellove742
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የመቤታችን ምልጃዋ ረድኤቷ በረከቷ ይደረሰን አሜን፫
@somali3266
3 жыл бұрын
አሜን በውነት ቃለህወትንያሠማልን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን
@asfawbono8250
28 күн бұрын
እሜቤቴ ሆይ በዝህ ፀሎትሽ ሀገራችን እትዮጵያን የምያስጬንቄውን ሰይጣንን አስጬንቄሽ ከምድሬ ገፆችን አጥፊልን ለሀገራችን ፍፁም ሰላምን ስጭው ለጅሽንእያመሌክን የተጬነቅን አንሁን አምላኬ እስራኤል ፊፁም ሰላም ይሰጤን አሜን
@hiwotfekadufekadu4724
2 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን የአባታችን የአባ ጊዮርጊስ ዘ ጋስጫ በረከታቸው እረድኤታቸው ትደርብን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከቱአ ረድኤቷ አማላጅነቱአ አትለየን አሜን።
@alemtsehaysesaysisay7144
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ውድማችን ፍታሪ ያቆይልን
@user-kb3lv3kt6g
Ай бұрын
ድንግል ማርያም ሆይ ምልጃሸ ጸሎተሸ በረከትሸ በእኛ በልጆቸሸ ይደር አሜንንንንንን🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Пікірлер: 1,4 М.