KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
ረጅሟ ኢትዮጵያዊ ለምን አለቀሰች?
7 ай бұрын
ረጅሟ ኢትዮጵያዊ ለምን አለቀሰች?
Рет қаралды
41,811
Zena Jokers
1
1
ረጅሟ ኢትዮጵያዊ ለምን አለቀሰች?
Жүктеу
Пікірлер: 139
@hayutube2065
6 ай бұрын
ስደተኛ እህት ወንድሞቼ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀንንንን
@mdet8849
6 ай бұрын
Amen❤❤❤❤😢
@user-we1rh4zk4z
6 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤
@genetiyegeta2444
6 ай бұрын
Ameeeen 😰🙌Anchinm🙌❤️❤️
@user-nx2np5vf4h
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jo5de5kv8l
6 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@alexokelb2254
6 ай бұрын
በጌታ መሆኔ ብቻ ነው እዚህ ምድር ላይ ደስተኛ የሚያደርገኝ ። ጌታ ይባረክሽ
@user-gg2oo4qb6o
6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ጌታ እናትም አባትም ከሁሉም ይበልጥ ጌታ በትዳርሽም ጣልቃ ይግባልሽ❤❤❤❤❤
@fafiyardbowa872
6 ай бұрын
የኔ እህት ስታለቅስ እንደት እንዳሳዘነችኝ የሰው ቅስም የሚሰብሩ ሰወች አሏህ ልቦና ይስጣቸው የኛ ህዝብ ንግግሩ በጣም ከባድ ነው ተስፋ ያስቆርጣል ብቻ አሏህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ትዳር ላልሽው አሏህ ያሳካልሽ እውነት ነው ትዳር ከአሏህ የሚሰጥ ስጦታ ነው በኛማ ምርጫና ፍላጎት አይሆንም አሏህ ካልፈቀደ
@user-my5qm2gm2z
6 ай бұрын
ሰርጉን በተስፋ እጠብቃለን የምትሉ👍❤
@sikosilo7977
6 ай бұрын
አይዞሺ እህታለም ይህ እግዚአብሔር የሰጠሺ ፀጋ ነው ለሰው አትጨነቂ የሰው ቅስም የምሰብሩ ሰወቸ ልቦና ይስጣችሁ
@fantukelecha522
4 ай бұрын
አይዞሻ የልዑል እግዚአብሔር የንፁህ እጁ ፍጡር ነሽና ተስፋችን ለአምላክ ስጭው ጠንካራ ትመስያለሽ በርች ምኞትሽ የተሳካ ይሁን 🙏💕
@saraadafire-uc6fz
6 ай бұрын
እይዞሽ አታልቅሺ እህቴ የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፋል ጎበዝ ጠንካራ ሁኚ::
@user-dq1pl4wt8p
6 ай бұрын
አታልቅሽ ማማዬ አብሽሪ እባካችሁ የስው ቅስም የምትሰብሩ ስዎች ልቦና ይስጣችሁ
@zaynadnshukrie754
6 ай бұрын
አይዞሽ በርቺ ፋጠሪ ይርዳሽ ያኔ ውድ. በሀገራችን. ለምድያቸው መስተወወቅ እንጂ አይጠቅሙም
@user-my5qm2gm2z
6 ай бұрын
እብሽሪ አንቺ እድለኛ ነሽ ሰለሰው አትጨነቂ ለሚያኖርሽ ፈጣሪ ብቻ ኑሪ
@mesertkifle233
6 ай бұрын
አይዞኝ እህት በርቺ እግዚአብሔር ከጎንሽ አለ
@enatethiopia5206
6 ай бұрын
እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ በጥልም ውብ ነሽ ውጥሽ ደግሞ የበለጠ በጣም ያምራል ከአፍሽ የሚወጡት ቃላቶች ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ በደስታ ኑሪ
@user-kv2bh5tn3e
6 ай бұрын
እኛ የመዳም ልጆች ኮ የገባኝ ነን ከሙታትሩች ድስ የምል ክሞት ነው የፃፋቹ አይዛሽ ብርቺ እህት❤
@kweesweet8802
6 ай бұрын
ዜና ጆከሮች በእናንተ ምክንያት ስንቱን ከተደበቁበት አወጣችኃቸው እመብርሃን መልካሙን ሁሉ ታድርግላችሁ❤❤❤ አታልቅሽ ሰው በጣም አስቸጋሪ ነው 😢😢በተለይ የእኛ ሀገር ከባድ ነው
@loveethiopia3224
6 ай бұрын
የሰው ሞራል ይነካል የኛ ሰው ምንታርግ ዜና ጆከር ስንቱን የተደበቀ ሰው አወጡ ቅን ኢትዮጵያ ዊ ማለት እነሱ ናቸው 🙏🏼❤️
@loveethiopia3224
6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ጥሩ አሳቢ የሚወድሽን ያጋጥምሽ 🙏🏼 ❤️እረ እኛ አገር ሆኖ እንጂ በውጪ አለም ያንቺ ቁመት ውበትሽ ተፈላጊ ነው ልትደሰቺ ይገባል በጣም እርግት ያልሽ አማሪኛሽ ደሞ ቅልጥፍ ያልሽ 🙏🏼👌🏼❤️
@user-kl1js3gv8w
6 ай бұрын
አይዞሽ እማ አታልቅሽ ሀበሻ ምቀኛ ነው ፀሎት አድርጊ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤
@user-vm1zg6lf8b
6 ай бұрын
ልክ ነሽ እዚህ ምድር ላይ ሁሉም ነገር ግዚያዊ ነው
@sifenshume7726
6 ай бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ አይዞሽ የሰው ልጅ ብዙ ነገር ሊያወራ ይችላል የውስጥሽን የሚያቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው በርቺ 😍
@halimasaudi6924
6 ай бұрын
አይዞን የኔህት❤❤❤
@user-xf3lg5oy9n
6 ай бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ የሰው ቅስም የምትሰብሩ
@user-ve3rp1nl6r
6 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን ትዳራችሁ ይባረክ ዉለዱ ክበድ የሰዉ ወሬ አትስሜ እግዚአብሄር የሰጠሽ ፀጋነዉ አንዳንድ ሰዎች በፈጣሪ ስራ እየገባችሁ ህሊናን እሜነካ ነገር እምትናገሩ ልቦና ይስጣችሁ
@user-qn5mt4hy6k
6 ай бұрын
የኔ እህት በጣም ድስየምትይ ንግግርሽ ሁሉ ውብ ነው እግዚአብሄር የተባረከ ዘመን ይስጥሽ ይባርክሽ ጌታ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ የተባረከ ትዳር ያርግልሽ
@Ggg-gz3vu
6 ай бұрын
ሠው ግን ምነክቶነው በእግዚአብሄር ስራ የምትገቡት ልበና ይስጣችሁ😢💔💔💔😏👈
@user-fv2lk8cq5b
19 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ አለ ተስፋ አትቁረጪ ያረፉትን ነብሳቸውን ይማር
@danatomso6651
6 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ደሰላል ከእግዚአብሔር ጋር መኖር አይዛሺ እህቴ❤❤❤❤
@user-ll9gk6zf8u
6 ай бұрын
የናት ሞትናየድንጋይ መቀመጫ እያደር ይቆረቁራል አይረሳም አይዞሽ አላህ ያበርታሽ
@Samsung-dw9bk
6 ай бұрын
የደስታሽ ተካፋይ ያዲርገን እቅዲሽ ያሳካልሽ 👍👍👍
@furtunaghirmy8829
6 ай бұрын
Betam Dess Ylal Wanaw geta megenetsh kehulum belay now ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@romanmekonnen8872
6 ай бұрын
ውዴ የኑ እግዚአብሔር አዋቂ ነው።እርሱ ስላንቺ ያስባል። እንደ ፣እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ።መልካሙን በር ይክፈትልሽ።
@user-lc9jv6it6x
6 ай бұрын
እግዜአብሔር ያሰብሽዉን ያሳካልሽ
@user-yz6ip7ft5r
6 ай бұрын
በእውነት ታሳዝናለች እባካችሁ ቢያንስ እምትሰራበት ነገር ብታደርጉላት ::
@fefc2f179
6 ай бұрын
Well come ❤
@user-zz8rj9xc9r
6 ай бұрын
: 💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥
@nishanraday7062
6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፅናናሽ እግዚአብሔር አምለክ መልካም ትዳር ያርግልሽ ተባረኪ❤❤
@hanahana1960
6 ай бұрын
አይዞሽ አታልቅሽ ምንም የጎደለሽ የለም እኮ ማንንም እንዴት ሳሚ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ማሬዋ
@sumayya-2176
6 ай бұрын
በርች የኔ ቆንጆ አንች ጀግና ነቭ❤❤❤❤
@Warknish-kz3gf
6 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካምነው አይዛሽ እህቴ❤❤❤😢
@ghh5860
6 ай бұрын
እፍፍፍፍ አታልቅሽ እህቴ😢😢😢የሰው ቅስም የምትሰብሩ ሰወች አላህ ይይላችሁ
@user-vm1zg6lf8b
6 ай бұрын
ልክ ነሽ እግዜአብሔር ፈቃዱ ከሆነ ነው የሚሆነው
@Orkia2023
5 ай бұрын
አይዞሽ እማየ ሁሉም ያልፋል ❤❤❤😢
@bahhahayhhuuu4051
6 ай бұрын
አይዛሺ፣ውዴ❤❤
@manyalush6163
6 ай бұрын
እህቴ የነ አስተዋይ በርቺ
@sphonetastic3796
6 ай бұрын
ቤት ይሰጠት ምስክን ነት😢😢😢😢😢😢 ተበበሩት😢😢😢
@YeshYuoTube
6 ай бұрын
አይዞሺ😊
@MewudedGRMA
6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@tagessecherjabo2871
6 ай бұрын
Ayzosh iyte hulem faxeri ale
@user-kd6jd9yo1i
6 ай бұрын
አታልቅሺ እህታለሜ😢😢
@ZeyenebaShemsedin-hw6so
6 ай бұрын
አይዞሽ ውዴ
@rahma6779
6 ай бұрын
Ayzoshi geta melkam nw Yene wed besu lay metameneshin kexeybet Eshi anche bexam konjoo neshi lemn eraseshin wedaje Eshi ❤❤❤❤❤❤❤ enwdeshalen
@zehara5198
6 ай бұрын
አብሸሪ እህቴ
@MeriMTube
6 ай бұрын
አብሺርእህት
@SENAYITTUBE
6 ай бұрын
አዞሺ እህቴ አታልቅሺ
@user-zz8rj9xc9r
6 ай бұрын
አብሺሪ ገልቤ❤❤❤
@almazdubale9277
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-or5jm2zi8i
6 ай бұрын
አታልቅሽ አይዞሽ ጌታ የላው ይሆነል
@aenameretu-jl5zu
6 ай бұрын
አይዞሺ ማርዋ❤❤❤❤❤
@user-tc8hr3lu3j
6 ай бұрын
አይዞሽ ማማየ
@GodashignYenealem
6 ай бұрын
አይዞሽ አህቴ እሽ
@yeshiderwaro789
6 ай бұрын
ayizoshi.sisi...❤❤😥💔💚💚💚
@amyamy5313
6 ай бұрын
አይዞሽ
@masaratmasarat7383
6 ай бұрын
👍👍👍❤❤❤
@newfgy
6 ай бұрын
አምሮብሻ
@redwave4776
6 ай бұрын
❤❤❤❤
@raheldalecha9455
6 ай бұрын
Ayizosh ayizosh mamyyy
@user-dw4qm5ix7m
6 ай бұрын
አይዞሽ! መጽናናቱን ይስጥሽ
@user-fo9zy5pe4z
6 ай бұрын
❤❤❤
@bmm3152
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AsterLov-kk3hm
6 ай бұрын
Ayizoshi yene ehiti💔
@wyimam9103
6 ай бұрын
አዮዞሺእህቴ❤❤❤❤❤እኔ
@user-rv5rd1fi7o
6 ай бұрын
አይዞሽ አንችንም መለሎ ረዝም ሲያደርግ እኔንም ኩርኮሚ አባው ዱቅየ ሲያደርግ መገን አላህ እኔጋ ሲደርስ ቁመት አልቆበት ይሆን
@liligalzaliy5054
6 ай бұрын
Yene konjo yelebshen hasab yesmerlishe domo beleTe neshe ayezoshe
@AlmAlamm-cm2ny
6 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪአለ 😢😮😢
@rambharosh2297
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-if4lx1wy3n
6 ай бұрын
Gita zemanishen yebarik barchelin❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Kinmedia913
6 ай бұрын
ከባለፈው ቃለ መጠይቅሽ አሁን በሰል ብለሻ የሞቱትን ነፍስ ይማር በነገር ሁሉ አምላክ ይርዳሽ!
@user-zg8ns6ic2j
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-cn6tv3tk9s
6 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@nastanettube
6 ай бұрын
ትክክል ትዳር የፈጣሪ ነዉ በርቺ አቻሽን ይስጥሽ ላመኑት አይነሳም ይሰጣል
@HeekmaQtr
6 ай бұрын
አይዞሽ አላህ ይማርልሽ
@user-pt1oh2yf6h
6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አይ ሀበሻ ምን አለዝም ብንል ጭራሽ በፈጣሪ ስራ እንግባ😱😢
@ajibaabnagesh8940
6 ай бұрын
Umani kenya mucati kana gargaru qabna😢
@user-lj4lh3un4f
6 ай бұрын
34🙄ገና ነሽ
@sphonetastic3796
6 ай бұрын
እግርሽ ምን ሆኖ ነዉ አይዞሽ😢😢😢
@tabotefayera4588
6 ай бұрын
Ayizosh mote askfe nate yene ehit enem sedat layi hogne enaten salayi atwut kabde neow mote 😢😢😢
@user-yu7yz6fw9e
6 ай бұрын
Wenber ylachum ende bebalde tekmita bitwedisa
@tigtig2037
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@user-sw1ut5jh7e
6 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ያ መኪና ከአልተገዛልኝ ትቸአችሁ እወጣለሁ አለ ይች ደግሞ መኪናአልገዙልኝም አረ አረ ዘንድሮ ምንድን ነው ለአገራችን ምን ትጠቅሙናላችሁ ለኢትዩትያ ህዝብ
@BemntTube-ow2nj
6 ай бұрын
አንች❤❤። ከሠው። አይደለም❤ከጌታ። ይሠጥሻል። ማሥተዋልሽ። ደሥ። ይላል❤
@user-xf3lg5oy9n
6 ай бұрын
የኔ ውድ እኔ ላልቅስልሽ ለምን እህቴ😢
@BemntTube-ow2nj
6 ай бұрын
ይቱብ❤❤❤። ከፍተሽ። በተሥጦሽ። ሥሪ❤❤❤
@Fatima-ok1bm
6 ай бұрын
ስንት ሜትር ነሽ?አይዞሽ የኛ ህዝብ እኮ ምላሱ መከራ ነው እህቴ😢😢
@user-yl8uj4ml9v
6 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣ያችምኮ ጥያቄሽ ያደክማል ማን መተራት😂😂😂😂
@Mimimimi-ql1pd
6 ай бұрын
@@user-yl8uj4ml9v😂😂😂😂😂😂😂ere besak🤣🤣🤣🤣🤣
@user-cp3jd1jx3u
6 ай бұрын
ሱበሀን አላህ በአላህ ስራ እየገባችሁ የሰውን ቅስም የምትሰብሩ
@Abeba1985
6 ай бұрын
እነዙይብረጃጂማቺ ግን የአኣምሮ፡በሸታ አለባቾው ወይ እንደት ብሎው ንብተብሎ ኖው መኪና የምገዛላቾው
@user-qn5mt4hy6k
6 ай бұрын
ውብና ድንቅ አድርጎ ነው የፈጠረሽ
@user-qn5mt4hy6k
6 ай бұрын
የምትገርሚ ውብ አስተዋይጠንቃቃ ሴት ነሽ ያገኘሽ ታድሏል
@oromtitiiibrahim1238
6 ай бұрын
🙄🙄🙄 በጣም ያሳፍራል ሰው በሰው እሊና ሲራመድ አቦ አታሰድቡን ሚዲያ ከመውጣትሽ በፊት ጠንካራ ቆንጆ ነበርሽ አሁን ማዲያት ጥብስ እርር አድርጎ ሊደፋሽ ነው 👎👎በራስሽ ተማምነሽ ኑሪ የጉልበት ስራ ለመስራት ሞራል አቅም ብቃት ከሌለሽ ፈጣሪ በሰጠሽ መለሎ ሰውነት ሞዴል ሆነሽ ከማንም የበለጠ ገቢ የማግኘት እድል አለሽ ቀና በይ ቀልጣፋ ተግባቢ ሁኝ ይኼ የተጠበሰውን ፊትሽን ፈጣሪን በማመስገን በደስታ ብቻ አጥፊው በተረፈ አታላዝኑ በአለም ላይ የታወቁ ዝነኞች የጂነስ የምስክር ወረቀት ይሰጣቸዋል እንጂ ሌላ ጥቅማ ጥቅም ከማንም አይጠብቁም አይ የሰው ስጦታ ጊዛዊ ነው እራስ ጥሮ ግሮ ያገኙት የእሊና ደስታ ነው ለአገር ለወገን ለወዳጅ ለቤተሰብ ኩራት ነው ❤❤❤እራስሽን ከማንም ከምንም ጋር አታወዳድሪ ያኔ ፍላጎትሽ ሁሉ እየፈለገሽ ይመጣል አትከፊ ❤❤❤በርቺ
@RAYACHERCHER-dt2pn
6 ай бұрын
አረ የች ልጅ ስልክ ስጡኝ
@addistessema9917
3 ай бұрын
ከባድ ስት ነዉ የሰራኸዉ ይህን የመሰለ ትዳር ሴጣን አታስገቡበት እባካቹ?
@user-rb6oq2qc4c
6 ай бұрын
ባለፈዉ ሰይፋ ሊያስታወዉቅ አቅርቧት ሀይማኖት ልሳብክ ካለካለኝ ብላ ስትካስ ገረመቺኝ ebs የህዝብ ሚዲያ ነው
@Elizabeth-up6ky
6 ай бұрын
Men
@user-or5jm2zi8i
6 ай бұрын
እና ምን ይጣባስ
Пікірлер: 139