KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ሐረግ ( ክፍል 7)
Күн бұрын
ሐረግ ( ክፍል 7)
Рет қаралды
57,517
ለዛ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 720
@سلامهحبشي-ك3ب
3 сағат бұрын
ናታ ና እፍራታ ና ገነት የምትወዱ ላይክ👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤
@ssss-x1p
2 сағат бұрын
❤❤❤👍👍👍
@TgFf-c5t
2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤😥😥😥
@Gogo-l9l2p
Сағат бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@saadasaada-uy5nf
Сағат бұрын
❤❤👍👍
@BontuDegine
Сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@weletiEyesuss
3 сағат бұрын
ውድ ና የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፃድቁ አባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረበአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤
@مكدسالمنو
3 сағат бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤
@BirhaneAy-f1i
3 сағат бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@TaffHihh
3 сағат бұрын
እንኩዋን አደረሰን አደረሳችሁ 🥰🥰🥰🥰
@HayatMeka-pt8hs
2 сағат бұрын
@@مكدسالمنوእህት ደምሪኝ ስወድሽ❤
@KidistderejeTulu-nn7qo
2 сағат бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤
@meriweldat7638
3 сағат бұрын
ኣንደኛ ነኝ ላይክ አረግሉኝ ለ ናታል የሚወድ❤
@Mahiraya.
3 сағат бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ እመልሳለሁ😊😊😊😊
@HayatMeka-pt8hs
2 сағат бұрын
እህት ደምሪኝ ስወድሽ❤@@Mahiraya.
@Rich-x3e
2 сағат бұрын
@@Mahiraya.መልሲ እህቴ
@ሩቅያአሊ
3 сағат бұрын
ያረብ አላህዋ ከመዳም ኩሽና የተሻለ ሂዎት ስጠኝ እፉፉፉፉ ሠለቸኝ ዛሬስ
@Kal-kw4tg
3 сағат бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@ahlamMuhhammed
3 сағат бұрын
አሜን ሁላችንም ያውጣን እሱ አይቸግረዉም❤❤
@DahaboSeid
3 сағат бұрын
Amiiiin inshaa allah❤❤❤❤❤
@jemila51
3 сағат бұрын
አሚን🎉😊
@woodz-vi5rn
3 сағат бұрын
Ayizon ylfl
@GhYu-zz1wd
3 сағат бұрын
ቅመሞችዬ የእረፈት እጀራ ይስጣችሁ❤ ጉሉ አሚን😊
@DahaboSeid
3 сағат бұрын
Amiiiin❤❤❤
@jemila51
3 сағат бұрын
አሚን😊
@GXx-ty8tv
3 сағат бұрын
አሚንንን
@Tayba-u7q
3 сағат бұрын
አሚንንንንን
@EthiopiaEthiopia-cp6lc
3 сағат бұрын
አሜን♥
@SamiraSamira-w8c
3 сағат бұрын
ከሰኞ እከአርብ ይሁንል ❤❤❤❤❤ልባችን ተጠለጠለ ተረዱን
@ssss-x1p
2 сағат бұрын
በጣም
@marmaryeheyabenat1796
Сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂ኦ ምነው @@ssss-x1p
@ምርጥኢትዮጵያዊ
Сағат бұрын
@@SamiraSamira-w8c አዎ ይሁን
@HiwetsahluTekle
2 сағат бұрын
የናታን ትወና ያስደሠተዉ ሠዉ 👍ሰራላቸዉ እኮ 😂😂
@TrngoMamo-j6b
2 сағат бұрын
እኔአናዶኛል ከ ኤፍራታጋር ሲሆንነዉ ደስየሚለኝ 😢😢😢😢
@HiwetsahluTekle
2 сағат бұрын
@@TrngoMamo-j6b አዎ ግን ከቤዛ ጋር አይሆንም አውቆ ነው በኤፍራታ ንዴት ነው እያጠመዳቸዉ ነው
@SelamGetachew-f2y
2 сағат бұрын
የፉዬ ስታሳዝን😢❤
@BinaHaylu
2 сағат бұрын
Yfratan Anadedat Engi Twenaw Arif New
@Alem-tp8kh
Сағат бұрын
ክክክክክክክ
@csi1023
3 сағат бұрын
ቅመሞችዬ ፈጣሪ ከሰው ቤት አውጥቶ የሚያሳርፍ ህይዎት ይስጣቹ ❤❤❤ማነው ናታን የሚያሳዝነው እንደኔ😢😊❤❤
@aserpwpworlt3082
2 сағат бұрын
🙏አሜን 🙏አሜን
@TsegayneshDube
Сағат бұрын
አሜን 🙏
@طيبه-ب5ن
Сағат бұрын
Amenyareb
@حياهمحمد-ح1ن
Сағат бұрын
አሚን
@HayatMeka-pt8hs
Сағат бұрын
@@طيبه-ب5نእህት ደምሪኝ ስወድሽ❤
@zaherazahera4243
Сағат бұрын
የሂሩት ተኮል መቸም ትገረማለች ድራማዋ ሁሉ ተኮል😂😂😂😂😂
@ByushAsnka
7 минут бұрын
በጣም
@Mariam-x8f7l
5 минут бұрын
እኮ እኔ የእውነትም ክፋትመሥለኛለች
@ByushAsnka
2 минут бұрын
@@Mariam-x8f7l እኔስ ሣያት በያት በያት ይለኛል
@Fikirte-ry4mm
Сағат бұрын
የኤፍራታና የናታን መጨረሻ እየናፈቀኝ ነው ስወዳቸው 💖
@Mahiraya.
3 сағат бұрын
ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲያኖች በእግዚአብሔር ደምሩኝ እመልሳለሁ😮😊😊😊😊😊😊😊
@Azmerabelay
2 сағат бұрын
አደረኩሽ😊❤
@HayatMeka-pt8hs
2 сағат бұрын
@@Azmerabelayእህት ደምሪኝ ስወድሽ❤
@mekdestemeche6871
2 сағат бұрын
❤❤
@ሀነንነኝ
2 сағат бұрын
እሺ ማልሺ
@AreguLov
2 сағат бұрын
ደምሪኝ ልደምርሽ❤
@SisSiso-kv6bb
3 сағат бұрын
ዛሬ ደረጃ ይዣለሁ 7ኛ ነኝ ላይክ ሳታረጉ እንዳታልፉ ካለፋችሁ ግን 😢😢😢
@ፈንትሽቲዩብ
41 минут бұрын
ካለፍን ምን 😂😂😂😂😂
@hindiya80
Сағат бұрын
አቤት ውንድ ልጅ ግን የውሸት ፍቅር መግለፅ ሲችሉበት 😊
@YySa-q2z
50 минут бұрын
በጣምነውእሚችሉበት💓
@qemerqemer2566
2 сағат бұрын
ሄሩት የሌለችበት ድራማ ነገሩኝ ጨጓራዬ አለቀ😅
@HawaMoe
2 сағат бұрын
የኔቢጤ 😂😂
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ9ሠ
Сағат бұрын
እኔም😁😁😁@@HawaMoe
@KMm-xu9fx
Сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@SSA-p7n
51 минут бұрын
😂😂😂😂😂😂😂የተረገመቸ
@ፈንትሽቲዩብ
34 минут бұрын
እኔም 😂😂😂😂
@Zade-h7p
2 сағат бұрын
ዮአዳን ማጫራሻ ለማያት የጉጉ ብቻ ለይክ😢😢😢😊😊😊🎉
@Hareg.
2 сағат бұрын
😂😂😂😂እኔ ስናደድ ምግብ አልበላም ስሀን ብርጭቆ እየሰበርኩ ስራ መስራትነው የምፈልገው 😢😅😅😅😅😅😅
@ktube8920
2 сағат бұрын
እኔም ሆዴ ይሞላል ሳልበላ
@YySa-q2z
2 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ekramweleyuwa1207
2 сағат бұрын
ክክክ ከሰበርሺዉ ምኑን አጠብሺዉ
@EiveShv
2 сағат бұрын
እኔም ብቻየን ማውራትና ማልቀሥነው ወላሂ😢
@HayatMeka-pt8hs
Сағат бұрын
@@ktube8920please ደምሩኝ
@YdgHd-c6e
2 сағат бұрын
ኤፍራታ እና ናታን የምትዉዱ❤❤
@SisSiso-kv6bb
3 сағат бұрын
የነ ዩአዳን ድርጅት ስላልተሳካላት በዚህኛው እዬሞከረች ነው አይ ወይዘሮ ሉሊት 😅
@neimaneima7932
3 сағат бұрын
ክክክክክክ አኒም ጎርሞኛል ወይዞሮ ሂሩት 😄😄😄😄
@wasiemahamed9037
3 сағат бұрын
😂😂😁
@Lily-h8r2z
2 сағат бұрын
አረ በሳቅ😅😂
@GXx-ty8tv
2 сағат бұрын
ሕዉነት ይመስላል 😂😂😂😂
@mekdestemeche6871
2 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ለዚች ሴትዮ ድርጅት አሰርተን መገላገል ነዉ አቃጥላ ሳደፋን😂😂😂
@tsedallove
Сағат бұрын
እፍፍፍፍ የቅዳሴው ድምፅ ልብ ሲማርክ❤❤❤❤❤
@ፈኪ2
3 сағат бұрын
በሳምንት ሁለቴ ይለቀቅልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😊
@ምርጥኢትዮጵያዊ
Сағат бұрын
😂😂😂😂ወይኔ የኤፍራታ አበላል በእዚህ ኖሮ ዉድነት አስባችሀታል
@KhaderMohammad-m5x
17 минут бұрын
😂😂😂😂
@AtsedeAmare-v7q
3 сағат бұрын
አረ ዛሪ ብዙም አርፋጅ አይደለውም የፉዪ አድናቂ ላይክ አርጉኝ
@ጠባይግብርምስኩሉ
3 сағат бұрын
ማነው እንደኔ እኔ ኤፍራታ እና ናታንላ የምወዳቹ ስያሳዝኑ የእውነት በሆን መቃጠል ነበር በነዚህ ፍቅር ለገለኝ ነው እስኪ ላይክ ግጩኝ ❤😥
@ayenalm2320
3 сағат бұрын
ማነው እንደ እኔ ስናደድ ክፉ ከመናገር በዝምታ ውስጥ ተውጦ እንደ ኤፊራታን ምግብ 🍟🍔🍕🍝🍦🎂 የሚፈጀው ?😂
@BinaHaylu
2 сағат бұрын
😂😂😂😂😂Bedenb Beltesh Kewetalsh Arif New Ene Kaltenagerku Aywetalghm
@ktube8920
2 сағат бұрын
ውይ እኔ ደሞ ስናደድና ከሰው ጋር ስጣላ ምግብ ለ1 ቀን አልበላም ሆዴ ሙልት ይላል ሳልበላ ስናድድ ደም አልናገርም ዝም ነው
@qemerqemer2566
2 сағат бұрын
እኔ ደሞ እኳን ምግብ ውሃም አልጠጣም ተናገሬ ጮኬ አልቅሼ ነው ሚወጣልኝ😅
@DbbdhdFbndnx
2 сағат бұрын
እኔ አልበላም ከምር ቅጥልነውየምለው ሰውሁሉ ያስጠላኛልከም
@HaiatH
2 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እኔ ደሞ ትኝት ማለት ነው እምፈልገው😂😂😂
@ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ
3 сағат бұрын
ገኒ ❤❤❤❤❤ኣረ ላይክ ሱጡኛ😂😊
@ገኒነኝየራያዋቀበጥ
3 сағат бұрын
ይችን የምታነቡ በሙሉ ፍጣሬ የረፍት እጀራይስጣችሁ🤲🙏
@Nkrezum
3 сағат бұрын
አሜን(3)🙏❤❤❤❤
@freedomfafi3878
Сағат бұрын
አሜን❤❤❤
@EeEe-i7x
2 сағат бұрын
ኤፍራታ ማሸነፍ አለባት እዉነት መቸም ብሆን እዉነት ነዉ ናታን ደሞ ታዉ ቤዛን የኔ ቆንጆ አትበላት ኤፍራታ በላት የምር😅😅😅
@EiveShv
2 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@HayatMeka-pt8hs
Сағат бұрын
@@EiveShvእህት ደምሪኝ ስወድሽ❤
@EiveShv
Сағат бұрын
@@HayatMeka-pt8hs ደምሬሽ አለሁ ማማየ❤
@MnMn-my1xo
2 сағат бұрын
እስኪ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ዛሬ ኒክሀ አሰርኩ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kirabel7790
2 сағат бұрын
ማሻአላሕአልፍ መብሩክ❤️💍💍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌
@ZabibaZabiba-w4x
2 сағат бұрын
ዋው መብሩክ
@TccTcc-te6ex
2 сағат бұрын
መብሩክ ሰርግ ሳጠሪን😅
@qsub9807
2 сағат бұрын
ማሻአላህ እኳንደስያለሽ መጨረሻውንያሳምርልሽ
@sofiagashaw-j4w
Сағат бұрын
መብሩክ ያማር የሠመር ያድርግልሽ ማር ደምሩኝ ውዶቸ
@Tttttt-j2o
Сағат бұрын
ሲናነደዱ ምግብ የሚወጡ ሰዎች ደስ ይለኛል እስኪ እንደነ የሆናችሁት በላይክ አሳዩኝ
@MaretuMaretu
2 сағат бұрын
ገንየ ትመችኛለሽ በርቱ ሀሪፍ ነው
@hebshawit
2 сағат бұрын
የመርዝ ቢልቃጥ እዚህም አለች😂
@ዋርካውምሬወዳጆየዘመኔጀግ
57 минут бұрын
ሂሩት😅😅😅
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
3 сағат бұрын
ስደት የመረራች አላህ የአርፈት አጀራ ይስጣችሁ እኔስ መሮኛል😢
@EiveShv
2 сағат бұрын
አሚን ያረብ🤲🤲🤲አብሽር እህት ❤
@HayatMeka-pt8hs
Сағат бұрын
@@EiveShvእህት ደምሪኝ
@EiveShv
Сағат бұрын
@@HayatMeka-pt8hs ደምሬሻለሁ እህት❤
@ktube8920
2 сағат бұрын
እኔ ደስ የሚለኝ ቢዚ ከፂዎን ጋር ሰይጣን ብኮንም ሉሊት አለች የነሱ ጠላት 😂😂😂
@Lily-h8r2z
2 сағат бұрын
@@ktube8920 እ ሳህልክ እኮ ነሽ
@EmuMan-um2yd
3 сағат бұрын
አቦ ማስታውቂያው ወደዛ አደርጉ😏😏
@edenworku1172
2 сағат бұрын
ቤዛ አሁን ገና መልኳ ወጣ አይ ናታን😂😂😂😂
@HiwetsahluTekle
2 сағат бұрын
😂😂😂
@BiraşkadamıBiraşkadamı
3 сағат бұрын
የኤፍራታ ድምፅ አያምርም ምርን😂ወይስ ካሜራ ድምጿን ቀየረው😂
@ayshamohamed7756
Сағат бұрын
አስጠላልኝ ድርቅናዋ 😂😂😂😂
@MimiSamsung-di8cl
Сағат бұрын
😂😂❤
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
2 сағат бұрын
አደይ ድራማን ያስታወሰ አለ እደኔ ❤ብቻ በርቱልኝ❤❤
@HayatMeka-pt8hs
Сағат бұрын
እህት ደምሪኝ ስወድሽ❤😊
@MuluBelay-e1p
2 сағат бұрын
ናታን ስዋሽ ሳይወዳት እወዳታሎሁ ስል😂😂 እንዴት እንደተናደድኩኝ😢
@fozeadawwd4505
2 сағат бұрын
ኡፍ እነዚህን ሁለት ልጆይ እዴት እደሚቃጥሎኝ😮😮
@SolomonGetinet
2 сағат бұрын
ሉሊት ግን የሠይጣን መጨረሻ
@Mariam-x8f7l
26 минут бұрын
ቶሎቶሎ ልቀቁልንፀጥ ሣንል ልብሰቃይ ድራማነዌ❤❤
@SalamTamne
3 сағат бұрын
እፌዬኔ ማኑው የምውዱ❤❤❤❤
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
2 сағат бұрын
Omg በቤዚ ሂወት ናታን ጨዋታውን ጀመረ😅😅
@HayatMeka-pt8hs
Сағат бұрын
እህት ደምሪኝ ስወድሽ
@AlmazAlmaz-ys6ff
3 сағат бұрын
ዛሬ 6ኛ ነኝ ማነው እንደኔ ከእንቁ ወደሀረግ የመጣ👍👍👍
@BirhaneAy-f1i
2 сағат бұрын
እኔ ደግሞ ምስኪን 111 ተኛ ነኝ
@HayatMeka-pt8hs
2 сағат бұрын
እህት ደምሪኝ ስወድሽ
@ZenatAbdo-b1j
3 сағат бұрын
ወይኔ ኢፍርታ የኔ የዋህ
@JAMELAKDER-vk8jp
26 минут бұрын
ውዶቸ ጡሩነት ለራስነው ያረብ አላህ ከጡሩወቹ ያድርገን 😊😊😊😊😊😊
@givu902
Сағат бұрын
ሉሊት አፍር አባሽ ብይ😂😂😂
@ayelechdabesse7483
2 сағат бұрын
የወንድ ልጅ በቀል አይጣል ነዉ😂😂😂😂 ዉይ ቤዝ😂😂 ጉድሸ
@BirhaneAy-f1i
3 сағат бұрын
እኔ ግን ቆይ ኮመንት አታነብም እንዴ ፊልም ሰሪዎች ቶሎ ቶሎ ልቁ ካልሆነግን👊👊👊👊👊👊👊👊
@Hawaii-mi2co
Сағат бұрын
ሆሆሆሆሆሆሆሆሆ ምነው እግድህ
@Mohair345Tt
3 сағат бұрын
ላይክ አርጉኝ ፈሊጌ ውነ❤❤❤❤❤
@begzeshnigus-fq8xg
38 минут бұрын
ሁላችሁም ቅመሞችዬ ነዉ እምትሉት ወዶቹሥ የረፍት እጄራይጠላባቸዋል እዴ ሆሆሆ😅😅😅
@ShShh-u8n
Сағат бұрын
ናታን የኢፍራታን ልብሰበርከው ለማትወዳት ልጂብለሕ😢😢❤❤❤
@KasechLegas
13 минут бұрын
አይ ፋቅር እዉር ነዉ የተባለዉ ዉነት ነዉ እሚያፈቅረንና የማያፈቅረንን መለየት አይታወቅም ናታን ጥሩ አላደረክም
@Meron-m4w
Сағат бұрын
ማስታዉቂያ ይቅር የምትሉት 👍👍🙄🙄
@baniaychu7478
Сағат бұрын
ሲያናድዱ በተለይ ሉሊት✊
@Tufug-t4c
3 сағат бұрын
ኤፉዬ ስወዳት❤🎉
@Mixaadiribaa
2 сағат бұрын
Mastawoqaw yiqer yemitilu 👍
@JNdnd-d6u
Сағат бұрын
ሉሊት አቃጥላ ልዴፋኝ ነው ይሽ አረመኔ
@negeregnawa
3 сағат бұрын
ማን ነዉ ኢፍራታና ናታ ያዛዘኑኝ😢😢😢😢😢እህ ቤዛናፂዮን የስራችሁን አቦ😮😢😢😢😢😢
@saadasaada-uy5nf
Сағат бұрын
አረወይኔ ጣረሞት እዳያዘው ሰው ደርቀሸ ቀረሸ አላለም🤣🤣🤣
@AlemworkeHassen
Сағат бұрын
ማነው እደኔ ፊልመሆኑን እያወቀ የሚናደድ🥰🥰👍👍
@MissRahmaa
Сағат бұрын
ይችመሠሪ እዝሕም ተኮሎ ካሚራዋን ደቅራ
@muluye-bc4kt
34 минут бұрын
ኤፍራታ ስትናደድ እንደኔ ምግብ😂
@SeadaHassen-f3v
2 сағат бұрын
ፉክክሩ ደስ ይላል የዛሬው አስደስቶኛል
@GuxFrom
3 сағат бұрын
በጣም በጉጉት የምጠብቀው ዲራማ😢❤❤❤
@askaldesie4791
26 минут бұрын
አባቱ አደበቱ ሲለቀው የልጁን ፍላጎት ያሳካለታል ለአባቱ ነግሮታል😅😂
@WebalemNigusei
3 сағат бұрын
ኤፍሩን የምትሉ ላይክ በሉኝ
@Sam-i1b2s
44 минут бұрын
ዋው ነው የዛሬው ይለያል❤❤❤❤
@HawaEtupeya
59 минут бұрын
አረ ወይኔ ምናይነት ድራማ ነው ተንኮል የማላው
@KuberaAli
3 сағат бұрын
አንደኛነሺኢፍዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
3 сағат бұрын
ናታን ሲያሣዝን😢😢
@sofiya-d8o
25 минут бұрын
ናታ ና እፍራታ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው🎉🎉🎉❤❤
@TinsaeTefara
3 сағат бұрын
Zare andegna negn like be mote 😅😅
@Mahiraya.
3 сағат бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ😊😊😊
@AyduAydu
3 сағат бұрын
Ate muchebeg❤❤❤❤😂😂😂
@TinsaeTefara
3 сағат бұрын
እሺ❤❤@@Mahiraya.
@TinsaeTefara
3 сағат бұрын
@@AyduAydu😂😂😂
@AlemituAnjulo
2 сағат бұрын
Romans 10 አማ - ሮሜ 10: ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። 11: መጽሐፍ፦ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥” ይላልና። 12: በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤ 13: የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
@ssss-x1p
2 сағат бұрын
ደቂቃ ይጨመር የምትሉ 👍👍👍👍❤❤❤❤
@adeyTUbe-w5w
3 сағат бұрын
ቅመችይ እሰኪ እረሰ በረሠ እንደማመረ❤❤🎉🎉
@sofiagashaw-j4w
Сағат бұрын
ደምሬሻለሁ ደምራኝ
@HayatMeka-pt8hs
Сағат бұрын
@sofiagashaw-እህት ደምሪኝj4w
@ErgoyeMohammed-e2h
28 минут бұрын
የማስታወቂያው ነገር እደኔየማበሳጨውአለ😂😂😂😂😂
@hanicho2116
3 сағат бұрын
የባለፈው አናዶኝ ነበረ እስኪ የዛሬውን እንየው
@Sofiaያባቷልጅ
2 сағат бұрын
ውይ እንደው እረዘም ቢል ብየ ተመኜሁ😮😊😂🎉❤❤❤
@የፆምውሃነኝ
45 минут бұрын
_ወንዶች ግን ጅሎች ናቸው 😂😂😂 ምንም አይጠረጥሩ የቤዛ አባት እዲሁም ዩኣዳን ላይ የሂሩት ባል ሆኖ የሚሰራው ሰውዬ ሁሌ ያናድደኛል አለመጠርጠሩ😅_
@FatumaTube-dp1sl
3 сағат бұрын
ይችን ሴትዮ በማላይበት ኡፍፍፍ 😢😢
@helinatezera2614
32 минут бұрын
አሜን አሜን አሜን
@መቅደስ-ቘ6ጠ
3 сағат бұрын
የፍራታዬ ስወድሽ❤😢
@ريتا-ط4ص
3 сағат бұрын
yene nati ina efu siwodashu
@TadeluSiyoum
6 минут бұрын
Natani.libiki.efiratani.nowii.yemiwadowii❤❤❤
@KuuukuuMti
Сағат бұрын
ናትዬ ኤፍራታን አታስቀይማት እየወደደችህ ነበረ አንተም ሳትነግራት ግን ደሞ የሁለት ሴት ሴራ ስታይ ተናዳ ነዉ ኤፉ ልክ እንደኔ ዬዋህ ነት
@ፈንትሽቲዩብ
3 сағат бұрын
ምነው አፍላ ፍቅር ጋር እኩል ለቀቃችሁት 😂😂😂😂
@Sinorita-q6h
2 сағат бұрын
እኮ በፊት የትኛዉን ልይ ግራ ተጋባሁኮ😂😂😂
@ፈንትሽቲዩብ
42 минут бұрын
እኔም 😂@@Sinorita-q6h
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
2 сағат бұрын
ኢትዮጵየ የቶርክ ድራማ ጀመሩልን ቃና ወደቀ በቃ
@RuhamAsefa
3 сағат бұрын
ዛሬ ቀደምኳችሁ🥰🥰
@adeyTUbe-w5w
3 сағат бұрын
ፈጣሪ ያላሠባችሁት እጀራ ይሠጣችሁ❤❤❤
@MimiSamsung-di8cl
Сағат бұрын
አሜን 🙏
@zuzutube2124
2 сағат бұрын
ከኢትዮ ድራማ የሰለቸኝ ሳምት መጠበቅ
@TsedyGenanaw
Сағат бұрын
ሰው ከአንድ አገር ወደ ሌላ አገር እየሄደ ይዝናናል እኔ ግን ከመዳም ኩሽና ወደ ሳሎን እየዞርኩ እውላለሁ 😥
@Mahiraya.
Сағат бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ እመልሳለሁ😊😊😊😊
@EmabatChakola
Сағат бұрын
ወ/ሮ ሂሩት ተንኮል አያልቅብሽምዴ😂😂😂😂😂😂
@AilAhmed-y4r
Сағат бұрын
ኢፍራታን እምትወዷት 👍👍ግጩኝ
@Naema-b4l
Сағат бұрын
ዉሸትመሆኑንእያወኩበጣምተናድጃለሁ
@Mahiraya.
Сағат бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ እመልሳለሁ😊😊
@LezaLeeza
Сағат бұрын
ኧረ ጠክሩ በጣም ተውዳጅ ናችሁ❤❤❤👍👍👍👍
@HbdcXbxh
Сағат бұрын
ግድፍቅር ኧረየናታን እህት በአግባቡሁኝ ለወንድምሽ ይሄንያክል ጭካኘ
@حنانبنت-ن3ن
Сағат бұрын
ዋው❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅😅😅
@princessH-n9e
2 сағат бұрын
ግን ይሄ ድራማ እኔን ብቻ ነው ገና መጀመሪያው መጨረሻ የመሰለኝ
@Hayat-zc8rd
3 сағат бұрын
እዳታልፉኝ❤
@sofiagashaw-j4w
Сағат бұрын
ደምሬሻለሁ መልሽ
@HayatMeka-pt8hs
Сағат бұрын
እህት ደምሪኝ ስወድሽ
@HayatMeka-pt8hs
Сағат бұрын
@sofiagashawእህት ደምሪኝ ስወድሽ-j4w
Пікірлер: 720