KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
🔴ርክበ ካህናት ወበዓለ ደብረ ምጥማቅ
No video
Күн бұрын
🔴ርክበ ካህናት ወበዓለ ደብረ ምጥማቅ
Рет қаралды
4,335
Zikere Kedusan official Channel
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 71
@fairoozfairooz3607
2 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተሥፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን አሜን
@vjgu7406
2 ай бұрын
በአማን ተንሥአ መድኃኒነ በእውነት አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል!! እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን በእውነት !እኳን አብሮ አደረሰን!!የኹሉም ቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን!! የቸሪቱ የወላዲተ አምላክ ምልጁዋ አይለየን🤲አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስት እርስቱን ያውርስልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብልን🤲✝️🌷🌷
@user-nt4rw1hj7q
2 ай бұрын
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ዘሰላም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@user-su2mt8fi7u
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋይቱን እርስት ያውርስልን
@user-ls1uy3fw2c
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የህይወትን ቃል ያሰማልን ለኔ ወዮልኝ ማስተዋሉን ያድለኝ ጸልዩልኝ
@zmzm9044
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራች እግዚአብሔር እድሜውን ጤናውን ይስጥልን ይጠብቅልን❤
@tesfaneshdejene8981
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና በእውነት የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን የልቦናዎትን ምኞት ያድልልን
@stc6291
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንለመምህራችን ቃለህይዎትንቀለበረከትን ያሰማልንየቅዱሳኑንበረከታቸዉንያሳድርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tl4oy7dq6o
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-zh1sm5ju9v
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ያብዛለዋት እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን እኛም የስማናውን በልቦናችን ይፃፋልን የትግባራ ስው ያርገን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤
@user-ob3pi9iv4y
2 ай бұрын
አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፉ መንግስቱን ያውርስልን
@user-cd1sb4id6m
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@salamwittejal5776
2 ай бұрын
#እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር 🤲🤲🥰አሜን (፫) ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን #ቸሩ_አምላካችን 🤲🤲🥰 የእመቤታች በረከቷ ምልጃዋ አይለየን የልጅ ቸርነት ለዘወትር አይለን የወዳጆቹ ቅዱሳን በረከት ይደርብን ። ለሀገራች ምህረቱ ይላክል 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭
@LemlemGadisa-iw9lt
2 ай бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን!
@demekusetotaw8050
2 ай бұрын
አሜን
@jfdy3618
2 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህወትያሰማልን❤❤❤
@rozaalemnew6864
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@Agenda-2016
2 ай бұрын
አሜን ። ቃልህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ። ከማር ከወተት የጣፈጠውን የቅዱሳን ታሪክ ቀምረው አገናዝበው ለውስኗ መረዳቴ መጥነው ስለሚያስተምሩት ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-bd7yt1fn4x
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@gonderc885
2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@asterabate7743
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tigistashuma6088
2 ай бұрын
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍውን፣መንግስቱን፣ያዋርስልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣ታመናልን፣እግዚያብሔር፣ይማረን፣እመቤቴ፣ቅድስት፣ድንግል፣ማርያም፣ትራራልን፣ከልጇ፣ከወዳጇጋር፣ታማልደን
@user-xl3rq1mh7p
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን
@genettewelde6372
2 ай бұрын
አሜን ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወንድማችን መምህራችን ገብረመድኅን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ተስፍ መንግስተ ሰማይ ያውርስልን ❤
@mulu-ui8yb
2 ай бұрын
የዲያቆን ዮርዳኖስ ትክክለኛ ቻናሉ ይሄነው? ብዙ ቦታ ትምህርቱን ስለሚለቁት
@Zina-tk1kf
2 ай бұрын
Kale hiwote yasmaln
@user-so5ge3wn6y
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@yeshimola-gg5qt
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉
@zelalemanagaw8921
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ በጤና እመ-አምላክ በቃልኪዳኗ ታድለን።
@samrisamri9563
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እንኳን አብሮ አደረስን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያውርስልን መንግስቱን ያውርስልን❤❤❤
@mekdestesfaye3029
2 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@besufqadeberhane171
2 ай бұрын
Egziabher yemsgen amen amen amen enkan abero adersen❤amen
@amanuaela2370
2 ай бұрын
እግዚብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እርሰዎሰ እንደምን ሰነበቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤንነትን እግዚብሔር ይስጥልን።
@user-vg1gt1ln5e
2 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እኛንም ልቦናውን ይስጠን
@getachewwoldegiyorgis8128
2 ай бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-po1qk3br4s
2 ай бұрын
Amenamenamen❤❤❤❤
@FantuKelecha
2 ай бұрын
🙏🙏🙏 ቃለሕይወት የአሠማልን🙏💕
@semarawitsat
2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕር
@MasaretMulu
2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረን
@zaidsimon9363
2 ай бұрын
Egzabher yemesgn Amen Amen Amen 🙏🏾🇪🇷
@lemlemLem2x
2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@ZinaKiros-gl1nb
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርነ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ZemenayWoriku
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@user-eh8wv5hw5p
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretzike
2 ай бұрын
Temasegan🙏
@selamrita
2 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@user-kn3ph1cy3w
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ተስፋእርስት መንግስት ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
@user-sf4ij3ph3o
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ይመስገን ደህና ነን አለን በቸርነቱ መምህር ሰላምዎት ይብዛ ገና መግባቴ ነዉ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 😢😢እስኪ ወልደ አብ እያላችሁ በፀሎት አስቡ ልጅ ታሞ ይህዉ ዛሬ 23 ቀኑ እራሱን አያውቅም
@user-bo4vk7wf2k
2 ай бұрын
ቸሩ መድኃኒዓለም ምህረትን ይስጥልሽ እመብዙሃን ትጎብኝልሽ
@asterabate7743
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ ይማርልሽ
@embetukonjo
2 ай бұрын
❤❤❤
@user-fr5bg4ow9b
2 ай бұрын
የቅዱሳን አምላክ ይማረው ጤናውን ይመልሥለት
@yeshimola-gg5qt
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እመብርሃን በንፁሃን እጆቿ በቅዱስን ጣቶቿ ትዳብስል❤❤❤
@yohannesjo9327
2 ай бұрын
እባካቹን ይህን መልክት አድርሱልኝ መልስ እንዲሰጥበት ስፊ ማብራሪያ የሚፈልግ መልስ ነው። መ/ር ንዋይ ካሳውን የጻፈው ነው። ብፅዕት የእመቤታችን ብፅዕና የምርጫ ብፅዕና ነው። ለእናትነት ተመርጣ ብፅዕት ተባለች እንጂ እንደ ቅዱሳን በተጋድሎ በጾም በፀሎት ያገኘች አይደለም። የአምላክ እናት ትኾን ዘንድ መረጣት።
@Yamer2008
2 ай бұрын
37 ሰውስ ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?
@adislasti4907
2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen be Erso lay adero yestemren Egziahber yekeber yimesgen Ameen Ameen Ameen ehite wondimoche like Ena viewu ayigengnem Enaa Ebakachu like adergu lelechum gar endeders Like Like Like adergu
@SeeSee-zu5ys
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Пікірлер: 71