የመዝሙር ግጥም || LYRICS
ተጨንቄ ነበረ ታውኬ
አድነኝ ስልህ አምላኬ
ተጨንቄ ነበረ ታውኬ
አድነኝ ስልህ አምላኬ
እንዳልፈራሁ ተረጋጋሁ
ችግሩ እያለ መጨነቅ ረሳሁ
ስላለኸኝ ረፍት አገኘሁ ስላለኸኝ ብርሀን አየሁ
ስላለኸኝ ረፍት አገኘሁ ስላለኸኝ ብርሀን አየሁ
አገኘሁ ሰላም አገኘሁ እረፍት
ተረጋጋልኝ የልቤ ሁከት
አገኘሁ ሰላም አገኘሁ እረፍት
ቤቴ ስትገባ ስትገኝበት ሰላም ሆንክለት
አለኝ ሰላም×4
መስሎኝ ነበር የሚውጠኝ
ማእበሉ ሲያናውጠኝ
አንተ እንዳለኸኝ እረስቼው
ተስፋ ቆረጥኩ ሳይ ሁኔታውን
ግን
አገኘሁ ሰላም አገኘሁ እረፍት
ትዝ ሲለኝ ህይወቴ ውስጥ አንተ እንዳለህበት
አገኘሁ ሰላም አገኘሁ እረፍት
ተረጋጋልኝ የልቤ ሁከት ስትገኝበት
አለኝ ሰላም×4 (እየሱስ የሰጠኝ)
አልርሳ ከዚህ በኋላ
አንተ እንዳለኸኝ በህይወቴ ጓዳ
አልርሳ ከዚህ በኋላ
ለህይወት ቃጠሎ እንዳለኸኝ ጥላ
አልርሳ ለህይወት ክብደት
አብረኸኝ እንዳለህ ልትሆነኝ ረዳት
አልርሳ እንዳማትጥለኝ
ብታዝንብኝ እንኳ እንደማትጠላኝ
አልርሳ
#አልርሳ #Biniyam_Desalegn #ሌሎችም_ያጋሩ #አገኘሁ_ሰላም #አገኘሁ_ሰላም_አገኘሁ_እረፍት #Agegnehu_selam
Негізгі бет Музыка አልርሳ[አገኘሁ ሰላም] - ቢኒያም ደሳለኝ Ft. ፂዮን በቀለ || ALIRSA[AGEGNEHU SELAM] - Biniyam Desalegn Ft. Tsion Bekele
Пікірлер: 220