KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 9
No video
Күн бұрын
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 9
Рет қаралды
105,578
EBC Entertainment
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 165
@user-eq6bw6dz9b
Ай бұрын
በየቢሮው በግልም ሆነ በመንግሥት ቢሮዎች ስንት እንደ ሚኪ ያሉ አሽቃባጮች አሉ
@SemereTruneh
Ай бұрын
This is by far the best TV show in Ethiopian history
@abel-fn1ee
Ай бұрын
ኢቲቪን ከመረሳት ያደነ የዘመኑ ምርጥ ሲትኮም
@user-si6lh8vc7j
Ай бұрын
አበበ ባልቻን የሚወድ ❤️❤️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍
@BiniyamTeshome-bn7fg
Ай бұрын
the only best thing from EBC❤❤❤
@Bura_27
Ай бұрын
አሪፍ show መሆኑ ምንም አያጠያይቅም። ነገር ግን ሚዛናዊ ባልሆነ መልኩ በጊዜው በነበረው ሥርዓት ላይ የሚሰራ ስም የማጥፋት ፕሮፓጋንዳ ወደመሆን እያጋደለ ነው። ብዙ ልክ ያልነበሩ ነገሮች እንደነበሩ የተወቀ ቢሆንም መልካም ነገሮችም ነበሩ ሌላው ቢቀር እንደ እሳት የሚፋጅ የሀገር ፍቅር የነበረበት ሥርዓት ነበር። በዘመነ ደርግ ሀገርን ማፍቀር ክብር እንጂ ወንጀል አልነበረም። ለምንድነው ሙሉ መልኩን የመሐይም እና የአምባገነን መልክ ለመስጠት የፈለጋችሁት ቢያንስ ሚዛናዊ አድርጉት እንጂ የደርግን ሥርዓት ያልኖረበትና በንባብ ለማወቅ ያልተዘጋጀ ትውልድ የናንተ show እጅግ በጣም የተንሸዋረረ ምስል እንዲኖረው ያደርገዋል... ፍላጎታችሁ ጭራሽ ሊገባኝ አልቻለም😏
@super12star
Ай бұрын
እውነት ብለካል።አፌ ቁርጥ ይበልልህ
@solomongebreslase3053
Ай бұрын
Derg killed Ethiopia and Ethiopians !! U have zero standards to talk about patriotism during the derg regime. It's the replica of today's government. Saying Ethiopian first for lip service.
@tewodrostesfaye4153
Ай бұрын
እኔ ግን ከዚህ በተለየ ነው እያየውት ያለውት ለምን በዚህ ጊዜ ለምን በዚህ ስዓት ምን ምልዕክት እየተላለፈልን ነው የአሜሪካ ሆሊውድ የሆነ ድራማ ወይም ፊልም የሚያሳዩን መጪውን ጊዜ ነው እናም የኛ መጪው ጊዜ ከዚህ ድራማ ይወሰን ይሆን ይመስለኛል
@leulekalterefe1886
Ай бұрын
የፈርጣጭ ልጅ ነህ መሰል ጃል😂😂😂😂
@gizawmekuria7669
Ай бұрын
እንዲህ ካልተጋነነ አይጥምም መሰለኝ
@yonasmulugeta493
Ай бұрын
ሚኪ ማሽቃበጥን ነፍስ ዘራባት
@rahelalelegn6473
Ай бұрын
ምስክሮች እነንዳአስፈላጊነቱ አይተን ክስ እንመስርትባቸዋለን 😂😂😂
@KaleTube-mp4iz
Ай бұрын
ደብሮኝ ነበር ትንሽ ፈታ ልበል እስቲ #አበበ_ባልቻ #ሚኪ #ግሩሜ well come Buck
@mehari7704
Ай бұрын
አማርኛው በቂ ነበር እኮ
@befridutadesse5968
7 күн бұрын
menagerebete kalate yelenem. betam betam enamesegenalen.
@mikiyasmulugeta6316
Ай бұрын
በማሽቃበጥ ሰርቲፊኬት ቢሰጥ ለሚኪ በማሽቃበጥ PHD ይሰጥዉ ነበር 👉ማሽቃበጥ Pro Max
@neba1034
Ай бұрын
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእርፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን
@bereketasmare3362
Ай бұрын
I love this show. Im just addicted ❤❤
@bahruashenafi21
Ай бұрын
ይህን ደባሪ ዘመን እንዳህ እያዎዛቹ አሳልፉን እጅ ነስቻለሁ ሁላቹንም
@Hello_Ethiopia
Ай бұрын
ይህ ድራማ ክፋ ሀሳብ በኢትዮጵያ ላይ ያለው ሰው ነው እየፃፈው ያለ ይመስለኛል! የካራክተር ስሞችን ስንመለከት በጣም ብዙ መርዛማ መልክቶችን በማህበረሰቡ እያስገባ ነው 🗣 ጊዜ ይገልፀዋል!
@zak.Jesus..
Ай бұрын
ቱባ ፀረ ኣብዮተኛ ነህ....ኣንተም ክስ ይመሰረትብሃል
@mohammednuryea4073
Ай бұрын
አቃቢ ንጉሴ ያተ ብቃት ይለያል ሚኪያችን ሁሌም አድናቂህ ነኝ
@MikiyasEndashaw
Ай бұрын
ግሩሜ ሁለም አንደኛ ተዋናይ ነህ ❣️❣️❣️❣️
@Keeulee2305ke
Ай бұрын
ይሔ ነገር ግን ለማዝናናት ብቻ ከሆነ ጥሩ ግን ይሔንን ያክል የወረዱ ሰዎች ነበሩ በዛ ዘመን በዚ ቦታ ሚቀመጡት እንጃ🤔🤔
@GezachewMamo-g3t
Ай бұрын
Be Maskabet gen Meken Man Ydersbetal
@King-Loco1983
Ай бұрын
የዛሬው ትንሽ ይደብራል፡፡ ጠበቃው በውሳኔው ላይ ሚናው ትንሽም ቢሆንም ጠበቃና መለዮ ለባሽ እንደመሆኑ መከበር ግን አለበት።
@fetenesewagegn380
Ай бұрын
the very best film which I like Abebe Balcha the best actor whom I like the others MIKI and Grum are also the best
@user-zi6fo6ud2k
Ай бұрын
መቶ አለቃ በህሊናና በማጎብደድ መሀል ተሰቃየህኮ
@KENZI___2
Ай бұрын
😂😂
@WestWest-lm3kr
Ай бұрын
ይሄ ትወና ሳይሆን ህይወት ነው ❤❤❤
@mohammedabdul-kader8771
Ай бұрын
አንዴ ያየሁትን ድራማ ደግሜ ማየት አልወድም። ግራ ቀኝን ግን ደጋግሜ ነው የማየው።
@user-eq6bw6dz9b
Ай бұрын
ሚኪ ግነ ኢንተርናሽናል አሽቃበጭ ውድድር ላይ ወደር አለብህ
@rahelalelegn6473
Ай бұрын
ማሽቃበጥ መልክ ሲኖረው 😅😅😅😅
@dungedunge7226
Ай бұрын
እስኪ በአማርኛ ፃፊልን
@YidnckchewMasresha
14 күн бұрын
አሽቃባጭ ጎድ ንጉሴ እንጂ ሚኪ አደለም እንዴ ምን ሆናቹ ነው በዛ ዘመን ስሙ ራሱ ሚኪ የሚለው አይታወቅም😅😅😅😅😅
@user-sk6yk4rg7p
Ай бұрын
እየሱስ ጌታ አይደለም አንድም ቦታ በማያሻማ ቃል እኔ ጌታ ነኝ ያለበትን ቃል ጥቀሱልኝ ዛሬ ክርስትናን እቀበላለሁ አንድም ቦታ ላይ እኔ ጌታ ነኝ ተገዙኝ ያለበትን ቦታ ካለ ዛሬ እምነቴ ወደ ኦርቶዶክስ እቀይራለሁ ሰዎች ሆይ ይህንን የምላቹህ እምነታችሁን እንድትቀይሩ ሳይሆን ቆም ብላቹህ ከጥላቻ ወታቹህ እምነታችሁን እንድትመረምሩ ነው ስለምወዳቹህ ነው የናንተ እምነት መቀየር ለኔ ጥቅም አይደለም አስተውሉ ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም አምሳያም ዬለውም እየሱስም እኔ አብ ያለኝን ነው የማዛቹህ ብሏል ፈጣሪ ቀጥተኛውን መንገድ ለሁላችንም ያሳየን እስኪ ደሞ እስልምናን እንደኔ አጥኑት ምናልባት ከኔ በላይ ላጠሉት ትችሉ ይሆናል ግን አልሀምዱሊላህ ትክክለኛው እምነት እሱ ነው ሙስሊም ሳቶኑ እንዳትሞቱ ልቦናቹህ ያውቃል
@wosensegedmersha919
Ай бұрын
የዚህ ድራማ ጭብጥ አልገባኝም ።ድራማው ኮሜዲ ቢሆንም የኮሜዲ ድራማዎች በአብዛኛዉ አስተማሪዎች ናቸው ።የፍርድ ቤት ውሎን በተመለከተ ኢፍትሀዊነት ለማሳየት ከሆነ ደግሞ በደርግ ጊዜ ባንደርስም ከዛ ቀጥሎ ባለው መንግሥት የፍርድ ቤት ውሎ ምን እንደሆነና ምን አይነት ውሳኔዎችን እና እንግልቶች እንደደረሰብን የችግሮች ገፈት ቀማሾች እናውቀዋለን።ከዚህ አንፃርና በተለያዩ የሥራ መስኮች ስለሚታዩ አሽቃባጮችና አቃጣሪዎችን ለማሳየት ደራሲው ፈልጎ ይሆናል ብለን ከተመለከትነው መቼቱ፣የገፀባህሪያት አሳሳሉ ወዘተ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግነቱ ከልክ በላይ ነው።እንደኔ እምነት በጣም ተጋኗል፤ይህ ተአማኒነቱን አሳጥቶታል። በዚህ የተነሳ ድራማው ጭብጡን ላገኘው አልቻልኩም ።ድራማውን እንድናይ ያስቻለን አርቲስቶች ድራማውን ነፍስ ስለዘሩበት እንጂ እንኳን ለአዋቂ በዚህ በጣም ፋስት በሆነ ትውልድ ውስጥ ባለበት ዓለም የልጆች ክፍለ ጊዜ ላይም መቅረብ የሌለበት ድራማ ነው።
@HussenAbate-r4w
Ай бұрын
ዛሬ ቀኑ ያቃቤው ነው😂 ድንቅ ትወና ሁላችሁም🙏🥰
@amareSisay-wq5yu
Ай бұрын
" ጠንክር አንተም " 😂😂 ቱ ቱ ቱ ቱ 😂😂
@HirutKebede-ft5ru
Ай бұрын
ኸረ የማሽቃበጥ ጥግ።wonderful ጓድ ንጉሴ!!!!!
@Biniban_21
Ай бұрын
እንዲህ ወቅታዊ ሲሆን wow የኢትዮጵያ ዋንጫ
@Bale-Suk
Ай бұрын
አቃቤ ዛሬ አቃጠልከኝ ወላሂ ምን አይነት ግፈኛ ነህ በአላህ ርህራሄ ቢስ ሰው ሚኪ ግን ትችልበታለህ ጠበቃውና ዳኛውም ምርጥ ናቸው
@SamesonDerese
Ай бұрын
ምንድን ነው? ሰለ ምን? ምን ለማስተላለፍ? አንዳንዴ....
@zekariyaszewodu7199
6 күн бұрын
ሚኪን ይበልጠዋል ብዬ አስቤ ነበር እገሌ ሙአ!!!!!!!!!!
@RobiBorde
Ай бұрын
ሚኪ ና ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በሀሪ በእውነቱ አንድ ነው።አብይ ስልጣን ከመቆናጠጡ በፊት ለህወሓት እንዲሁ ነበር ባሪያ የኖረው።
@kediribrahim789
Ай бұрын
አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል
@shawaliyaaa
Ай бұрын
Ayiiii gira kany ya amharic art ba fitnat idgat lay mahoñun masaya naw
@Abe20106
Ай бұрын
Men, Geday Episode new.. am giggling like crazy..l
@abiyotbekele210
Ай бұрын
ሚኪ ግነነነነ ምን አይነት ድራማ ነው ምናለ ሁሉም ሰው ቢያየው
@abejegoshu4064
Ай бұрын
zeYigerim
@daveyeetaeta2258
Ай бұрын
Be ETV hune enje mert sera nber mn yargal be ETV bayehune
@FitsumBahta
Ай бұрын
ኮሎንየል መንግስቱ ሀይለማርያም ጀግና አገር ወዳድ ለደሀ አባት።ለሌባ ገዳይ ነበር እውነት እውነት ነው።ካነበብነው ከሰማነው
@JerusalemJerusalem-kg3sc
Ай бұрын
YE ZAREWEN LEMEN ATELEKULENM
@minyahelwolde6080
Ай бұрын
የሚገርም ድራማ ነው
@yonasmebrat4661
Ай бұрын
ትወና ተራቃ ከዚህ ደርሳለች ፡፡
@bekalutibebe9073
Ай бұрын
Wow
@misrakbizunhe2807
Ай бұрын
ለጓድ ሻለቃ ዳኛና ለጓድ ንጉሴ ዶሴ ፈልፋዮን የቡድን መሪ ይዘዝባቹ 😂 መቶ አለቃን እኮ አሳቃቹ ልትገሉት ነው 😂
@AmirMirror
Ай бұрын
ሺ አለቃ ዳኛ ግን ያሞታል እንዴ መጀመሪያ ተማሩ እስቲ ምኑ መድፍ ኖት😮😮😮😮
@abiyotbekele210
Ай бұрын
በስማም የሚኪ ቁሌት
@kingnejashi14434
Ай бұрын
በጣም ተቁላልቷል 😂😂
@user-nw7cy7vl3j
Ай бұрын
Yemigerm newu
@telahuntadesse2168
Ай бұрын
ሠላም ወዳጆች
@mohammedgemale2972
Ай бұрын
Welcome ምርጦችየ
@gizeworkworkinehnigirti456
Ай бұрын
ke Jimma Ye Kedir seteten tarik bitakatitu inna bitserubet yebelete yatafitewal bay negn
@rahelalelegn6473
Ай бұрын
ምስክር አ/ቶ አዳነ ድምፁ እንዴት አባቱ ያምራል ጃል
@legeseasefa66
Ай бұрын
አለም ያልተገነዘበው የመብት እና ሰብአዊነት ገፈፋ በኢትዮጵያ ውስጥ ሲፈጸም እንደነበር እሰከአሁንም እየተፈፀመ ያለ ጭካኔ የሚያሥረዳ ድንቅ ተውኔት ነው ታላቅ ክብር ለሁሉም የአርቱ ተሣታፊዎች።❤
@weinighebreindriase7698
Ай бұрын
Mehala ale enda Mehalawe kelele new😊Way yeawera zemeni 😊yeweneti Anarchist😢😢
@Balewegtube
Ай бұрын
እንደሁኔታው ልንከሳቸው እንችላለን...😂
@MAFADConsult.
Ай бұрын
ሚኪ በማሽቃበጥ Wisdom ያስንቃል
@addisHjsh-bp8ow
Ай бұрын
አየር እየወሰዳቹ ነው እንዴ የምሰሩት ሁለት ክፍል ሰርታቹ ትጠፉና ተመልሳቹ ትመጣላቹ ምንድነው ወይ ማቆም ወይ በትክክል መስራት
@mulatzewdie1305
Ай бұрын
ይመቻቹ 😊
@MulukenEndale-pu4jk
Ай бұрын
መቶ አለቃውን በዚ ልክ ማሳቀቅ እና ትርጉም የ ሌለው ገፀ ባህሪ መስጠት ከነሱም የተሻለው ሆኖ!!! It doesn't make sense
@TsegayeAbebe-ol8cv
Ай бұрын
ተው እቺ ፊን ፊን የትም አታደርስህም😂😂😂😂
@ATKAWFitsum
Ай бұрын
በጣም ከፋኝ ግሩሜን አፋፉን አሉብኝ ስሜቱ ይነበባል
@worknehavevebedane2892
Ай бұрын
እንዲሁ ለመዝናናትና ለመሳቅ ጥሩ ነው ግን የወታደራዊ መንግስት አስመስሎ እውነታውን የማይመጥን ነው ምን ለማስተላለፍም እንደተሞከረ አላውቅም የተከበረው አበበ ባልቻ ይህንን ባይሰራ ደስ ይለኝ ነበር ምክንያቱም እሱን አይመጥንም
@kaleabwondimu7581
Ай бұрын
This is still our political culture,we saw this calture during dergue, Tplf and pp..Aderbayenet
@hankufun8463
Ай бұрын
የአቃቢው ኮት የጊዜዉን አይመስልም
@ethiotube9633
Ай бұрын
Mashkabetn be hakal ayewet edema le gwad ngusa
@tamiratelias7228
Ай бұрын
Qoyi gin gira qegn alamawu mindinewu?
@alemayatube
Ай бұрын
ዛሬኮ እሁድ ነው ክፍል 10 የታለ
@AshenafiFesseha
Ай бұрын
የማሽቋለጥ ጥግ ሚኪ
@WahidaNebil
Ай бұрын
ሳላየው ወደድኩት
@WegeKaba
Ай бұрын
ፕትህ ለዲቻ
@yeadonayterefe9238
Ай бұрын
Kefl 10 yelem endi
@fitawrari117
Ай бұрын
በሳምንት አንድ ግዜ ያንሳል
@WahidaNebil
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢😢😢😢😢😢ፈገግ ድክም ውሳኔው ላይ አዘንን ክክክጅ
@solomonhabtamu2280
Ай бұрын
ውይ የአቃቤ አሽቃባጭነት።
@MichaelAlemu-sz2ty
Ай бұрын
Shaleka gn abezut 😂
@esknderhabtmu7233
Ай бұрын
የአሁኑን ስረአት ቁጭ
@eyasugensa
Ай бұрын
The Renaissance of not EBC ETV
@MichaelBIRHANE-iq6rh
Ай бұрын
ሊስትሮን ደገማቹዋት ቅን እየጠጣቹ
@user-eq6bw6dz9b
Ай бұрын
አበባ ባልቻ የተዋናየ ወሀ ልክ
@hababuye
Ай бұрын
Siriatu gin yezihin yahil dekama neber?....
@joman523
Ай бұрын
❤🎉❤❤
@MoSala-rm4yk
Ай бұрын
ሊስትሮ ስራ ነው brvo አቃቢ😂
@gemechuadugna6006
Ай бұрын
ሚኪ ግን ታሽቃብጥ የለ
@dawitdesta5588
Ай бұрын
ዛሬ ተንበዛበዛችሁ
@longliveethiopia
Ай бұрын
k tariku gar minalbat ymiyagenagnachu nger kal , akabae
@HH-nn7rd
Ай бұрын
ሻለቃ ደግሞ ሁሁሁሌ ለአቃቤ ማገዝ🤷🏿♂️ እሱ እኮ የአናርኪስት ራድዮ የሚሰማ ነዉ። ሲያዝ ለማየት ቸኩያለዉ🤔
@user-oz8gw4qs9b
Ай бұрын
Mert sitcom new bertu endatakwrtut
@tadewosyhuni8181
Ай бұрын
Demtse yelm
@HH-nn7rd
Ай бұрын
አቃቤ ጠረክ የመጬ!
@YAOMSAN
Ай бұрын
እንዲህ ነበር????🙆🙆🙆
@paulosasmamaw
Ай бұрын
ይገርማል ሚኪ ግን ማሽቃበጡን አበዛው።
@henokamelga1650
Ай бұрын
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ከመጣው ከሄደ ጋር ማሽቃበጥ መለያቸው ነው! እናንተማ የቀድሞ መንግሥትን ማጥላላታችሁ መሆኑ ነበር። እስቲ እውነተኛ የጥበብ ሰዎች ከሆናችሁ ብልጽግናን ተቹ?
@user-xy4qy8zy5t
Ай бұрын
በቃ ሚኪን ልጠላው ነው ወይጉዴ 😢
@derejeyosef3231
Ай бұрын
የክፍለ ዘመናችን ምርጥ አሽቃባጭ ማለት አቃቢው ነው። እንደው እሱን የሚመስል አሽቃባጭ ቤተ መንግስት መግባቱን ስታዩ ምን ተሰማችሁ?
@Christocentric7
Ай бұрын
ይህ ሾው አሰልቺ ነው።
@user-nz6zo5vu7l
Ай бұрын
meto alka bethebt mote eko
@kaprino
Ай бұрын
መሃይም ዳኛ😂😂
@betishatube4991
Ай бұрын
የድቻ ደጋፊዎች 😂😂😂😂😂የታሉ
@ezrasamson-ez2mv
4 күн бұрын
😂😂North Korean yastawese bandera yezew sekomu
Пікірлер: 165