KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ራሷ ክፍሉ ገብታ ቆልፍ ሊደፍረኝ ነበር ብላ ጮሃ ልጁን ከቤት አስባረረችው መጨረሻ
10 күн бұрын
ራሷ ክፍሉ ገብታ ቆልፍ ሊደፍረኝ ነበር ብላ ጮሃ ልጁን ከቤት አስባረረችው መጨረሻ
Рет қаралды
109,248
ለዛ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 253
@selamzeru-oc4yu
8 күн бұрын
ነገ ዮአንዳን መለቀቅ አለበት የምትሉ እጅ
@avbbhw
8 күн бұрын
እኔ🎉🎉🎉🎉🎉✋
@selamzeru-oc4yu
8 күн бұрын
@@avbbhw ጎበዝ
@MmJohar
8 күн бұрын
እኔበጣምነውየጓጓሁት😂😂😂
@user-vs8kq4zi4p
8 күн бұрын
እኔ
@user-ii7xd8ix8q
8 күн бұрын
me
@user-lt2if1qv2c
8 күн бұрын
ወድሜ ሞቶብኛል 😢በፀሎት እና በዱአ አስቡልኝ😢😢😢😢😢
@shagahailu2781
8 күн бұрын
አይዞሽ ፈጣራ ያጹነሽ
@YirgalamwomeboAyano
8 күн бұрын
Ayzoshii Faxare Xinatun Yisxishii😢😢
@user-mi1ts1on3o
8 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናናሽ wude 😰😰
@alami5787
8 күн бұрын
ነብሥ ይማር ለሙሉ ቤተሠብ መፅናናትን እመኛለሁ ውደ
@MmJohar
8 күн бұрын
አላህያሶብርሽውዴአብሽሪወድምሽንምአላህጀነተልፊርዶስንይወፍቀው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭
@gshhghu4223
8 күн бұрын
ይቺ ሁለተኛዋ ሊዲያ ነች መርዝ ሰታሰጠላ 😏😏
@mebrat_media
8 күн бұрын
😂😂😂😂ደምሪኝ
@EdlawitKekeba
8 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@Helenutub
8 күн бұрын
😂😂😂
@SoretiAbti
7 күн бұрын
Ichi kalidiya tishalalech
@user-ko1ih7io7k
7 күн бұрын
😂😂😂ትብሳለች😅😅😅
@Madisha835
8 күн бұрын
ወዲ የሀገሬ ልዶቺ ሰላም ላገራቺን ሰላም ለሰዉ ዘር በሙሉ ሰላሙን ያብሳልን❤❤❤❤❤
@Ramate-ms4kw
8 күн бұрын
የምር ዩአዳን ይለቀቅ
@Madisha835
8 күн бұрын
በሰዉ ሀገር ሚምትኖሩ እህት ወዲሞቸ እምትፈልጉትን ፈጣሪ አሳክቶላቺሁ በሰላም ለሀገራቺ ሁ ያብቃቺሁ❤❤❤
@GggRtt-zn7fj
8 күн бұрын
አሜን ፫
@user-wp4cj1ud8p
8 күн бұрын
አሜን፫
@NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh
8 күн бұрын
አሚን
@Aynadis-ce4jv
8 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@ManalP
8 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@user-gk6gj1jr5j
8 күн бұрын
እቤቱ ገብታ አልወጣም አለች አይለቀቅም እንደ ምንድን ነው ጀምራችሁ መተው
@user-ko1ih7io7k
7 күн бұрын
ኣልቀዋል😅😅😅
@Samitrghh
4 күн бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😅😮😢
@user-gl5fw4bn6y
8 күн бұрын
1ነኝላይክእፈልጋለሁ፣አምሮኝነዉ፣ቅመሞችዬ፣🎉🎉🎉በተረፈእወዳችሁለሁ
@selamzeru-oc4yu
8 күн бұрын
በዚህ ግዜ ዮአንዳን ተለቆ ቢሆን ኑሮ😢😢😢😢
@orocell2369
8 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-fy9zt3gw2w
8 күн бұрын
ለፍልም ቢሆንም ወንድ ልጅ እንዲ ስጎሳቀል ደስ ሀይልም
@ktube8920
7 күн бұрын
የምር አጀቴን በላኝ
@SfffGhhj
8 күн бұрын
ዮአንዳን ልቀቁልን በማሪያም😢
@user-hx1pm4rh9n
8 күн бұрын
መጨረሻው ደስ ይላል አቃጥላኝ ነበር😢
@madinahassen
8 күн бұрын
በስደት የምትኖሩ በሙሉ ያልታሠበ እንጀራ ፈጣሪ ይስጣቹህ ሠብስክራይብ በሉኝ
@user-xe7sj3gc9w
8 күн бұрын
ዮሀዳን ይለቀቅ❤❤
@HananHano-yb3pv
8 күн бұрын
ኮተታም አትኳተቱ ቤቱ ገብታ አልወጣ ያለችው ሴተኛ አዳሪን አስርሱን
@user-qm3yi9bo7k
8 күн бұрын
አጀቴን በላው ልጁ❤❤❤
@peace-si4uc
7 күн бұрын
የሆነ ከርፋፋ ነገር ነው ዝም ብሎ ይደነባበራል።
@ktube8920
7 күн бұрын
@peace-si4uc የሠው ቤት ነውኮ 😢
@የራያዋ
8 күн бұрын
ወንድ ልጂ ሲሸማቀቅ ደስ አይለኝም😢🥺
@selamselam6256
8 күн бұрын
ተመስገ ን እዉነት ያሸንፋል ❤❤❤❤❤
@user-lv8oi6np7m
8 күн бұрын
እስኪ የነ ዮአዳንን እና የነ ዮዮን ለቀቅ ለቀቅ አድርጉልን
@user-si6lh8vc7j
8 күн бұрын
Thanks ነገ ዮአዳን
@alialdelfi5598
8 күн бұрын
ድንቅ መልእክት❤
@user-ny1vs8yi4r
8 күн бұрын
ደም አልቅሺ የተረገምሽ በቆፈርሽዉ ጉድጓድ ራስሽ ገባሽበት የልጅ ነቀዝ እንደ ሊዲያ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ls1dh5op1k
8 күн бұрын
የነ የሇዳን ነገ መለቀቅ አለበት የምትሉ👍
@user-xy9ge5yn9r
8 күн бұрын
ቤቱ ገብታ አልወጣም ያለችውን ልቀቁልን እየጀመራችሁ ምታቆሙ ከሆነ ተመልካች ይደብረዋል
@mitmitmi
8 күн бұрын
ወይኔ ባገኛት አናቷን ብዬ ነበር የምገላግላት አቃጠለችኝኮ ይች ቤቲ የሚሏት😡😁😁
@AsmaAsma-gz2cb
8 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-rm1ed1vd6s
8 күн бұрын
😅😅😅
@zoziZozi-uo3hn
8 күн бұрын
እኮ እኔም😂😂😂😂😂😂
@user-tx6pf4rx6g
8 күн бұрын
እኔም😂😂😂😂
@ktube8920
7 күн бұрын
እኔም እደፋት ነበር
@user-ek6yx8yp8h
8 күн бұрын
ድባሎቾ ጨረሱ እድ
@user-iv6ur1hs7y
3 күн бұрын
ማርያምን ስደት ስልቺት ብሎኛል በፈጣሪ 10k አስገብኚ በቅንንነት😢😢😢😢😢😢
@user-tb2mc7jk4k
8 күн бұрын
የምር በጣም ተናድጀ ነበር ይገባሻል አቃጣይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kl1sm3nn2g
2 күн бұрын
ቀጣይ የምትሉ በ like አሳዩን ይቀጥላል 🙏🙏🙏🙏
@Semiraumer-ly1fl
8 күн бұрын
ሁሉምነገርግዜልፈጂይችላልግን እዉነትንየሚቀድም ማንምየለም።
@user-oi6zx1xg8f
8 күн бұрын
ዮአደን ክፍል 14 ይለቃቅ አቤት
@user-qh6hp2ic7f
7 күн бұрын
ወንድልጅ ሲከፋው አልወድም😢
@emushlegese6135
7 күн бұрын
Please part 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Fatuma-ld1jm
8 күн бұрын
ምንአይነትቆሻሻልጅናትሆሆ አፈረብይ
@tsagemelese7637
8 күн бұрын
Bexam yasazinal tediye ❤❤❤❤
@DameBeyene
8 күн бұрын
Mechareshaw das yilal techanike nebere yelijun bota❤❤❤
@RahelWondafrash-d6w
7 күн бұрын
የኔ ቆንጆ አሬፍ አድርገሽ ተውነሸዋል ቤቲዬ👏👏
@abdeKedir-f5t
8 күн бұрын
ኧረ የኢቶፕያ ህዝብ ሆይ ከእንደዚህ አንት ነገር ውጪ የሚሰራ ነገር የለም
@MKk-qp6qx
8 күн бұрын
ዋውውውው መጫርሻው ያምራል😢😢😢😮 መርጣ ጎደኝ😮😮😮
@Kalkdan2222
8 күн бұрын
ሳንቡሳ የሆኑ ተዋናዮች ናቸዉ😂😂
@user-ko1ih7io7k
7 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@TesfayeBitew-t1r
6 күн бұрын
Wow, very nice and continue
@Jeesum-u1u
8 күн бұрын
እዋን ዩአዳንን ልቀቁልን
@user-ds3gv1go9s
8 күн бұрын
ኑሮ እርእሱ ያድሰው ታሪክይሆናል ክክክ
@user-jt4ud3ho5p
8 күн бұрын
በጣም😂😂😂
@nuuramaan3346
8 күн бұрын
አረ ይደብራል እንደዚህ ኤጭ ልጁን አታሰቃዩት
@user-le9ig9ri9q
6 күн бұрын
Wow godenyawa unteny nache wow yesirawani yigabatali enate abate baxam xuruchinachu❤❤❤❤❤❤
@Ikram-ry3gj
8 күн бұрын
ዛሬአደኛነኝ
@user-si6lh8vc7j
8 күн бұрын
ይህ ተከታታይ አዲስ ነው ወይስ?
@user-dd8lg3hw5g
8 күн бұрын
አጥቻትነበር ማለት መደፈር ልጂ ያሳጣልደ
@MkebrarawaHabeshawit
6 күн бұрын
ዝም ብለው ሲቀደዱ
@ruhama621
6 күн бұрын
ቆይ ምን የሚያምር ነገር ኑሯት ነው ወንዶች የሚሰለፉላት😂😂
@user-fy9zt3gw2w
8 күн бұрын
ልጅቷ ስታስጠላ
@Tsadkan-n5w
7 күн бұрын
esey yetabash
@-Kiya965
7 күн бұрын
So nice
@SurafelF1
Күн бұрын
ዋው great
@AIemitunegn-me7fh
8 күн бұрын
ሌላ ውርጅብኝ መጣልን
@MaricorBamba
7 күн бұрын
Betiyee yene konjoo❤❤❤❤❤❤
@MmJohar
8 күн бұрын
ሠወቹተቀይረዋልኮ😮😮😮
@gufh9364
8 күн бұрын
ይች ሰይጣን ሰታሰጠላ
@RomanGoshu
7 күн бұрын
Esey balege stastela😢😢
@marema19wabela77
8 күн бұрын
Ka lidia yabasi kabati nechi ichi damo
@Nazrwet
4 күн бұрын
የሚገርም ነው❤❤
@BxbdhDbbdb
8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lobabahuseen6134
6 күн бұрын
አብሽርአላህይረህመው
@oyio32211
5 күн бұрын
❤🎉
@dibootube816
8 күн бұрын
ስላም ሁላቹም😘😘
@Fatuma-ld1jm
8 күн бұрын
ሰላምአገትዋ😜😜🌹
@ArgashMokonin
8 күн бұрын
ichi,irugum
@user-cq6qh2pj6f
8 күн бұрын
😢😢😢❤
@user-vc7up1jx1m
5 күн бұрын
ልጅቱ መናጢ ናት😢
@AdineDani-vn4me
4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@DastaBashir
8 күн бұрын
አንደኛ ነኝ
@user-en4gj5fe7f
8 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-cm5fs7xu1u
8 күн бұрын
👍🥰🥰
@SaraAli-pp6mf
5 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-ji5hi9he5v
8 күн бұрын
Degi,
@HffCds
5 күн бұрын
❤❤😢😢😢
@Sarasara-ub3xz
5 күн бұрын
እሰይ ምን ትመስላለች. ክፉ
@shgsuzhhahsh9500
4 күн бұрын
ደግ
@ElsaWendmkun
8 күн бұрын
Endat endetenadedku film mehonun erescha 😂😂😂😂
@HffCds
5 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@HffCds
5 күн бұрын
😢😢😢😢
@user-er9zo6pl7u
8 күн бұрын
እኔ😢😢😢😢😢😢😢በናታችሁ ልቀቁልን
@SamiKufor
4 күн бұрын
ቅዠትክን ነው የፃፍከው መቼ ነው ከበድ ያለ ፅሁፍ የምትፅፋት
@user-jt4ud3ho5p
8 күн бұрын
የተረገመች ልጅ ሁለተኛዋ ዮአዳን
@RealmeCy-pn6if
8 күн бұрын
😮😮😮😮😢😢😢😢
@ArgashMokonin
8 күн бұрын
❤❤
@amenadajane7501
6 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@MihretGirma-lr8ig
8 күн бұрын
አዉ ዮአዳን ይለቀቅልን ፍታ ያረገናል😂
@Amsaya-m8j
8 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-fp8qq9gq6z
8 күн бұрын
የታባሽ የሖንሽ መሰሪ
@fadaskoliyis479
5 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@FerFf-ih7vp
8 күн бұрын
❤❤❤❤
@meganDamtew-hy3vy
8 күн бұрын
😢😢😢
@VucVjcf
4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@munajamunaja4442
8 күн бұрын
😢😢
@user-sf5zi6sy1n
8 күн бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢
@HayatHaji-d9q
7 күн бұрын
❤ ዪአዳንንይለቀቅበጣምቸኩለናል
@user-tw7ej5oe7m
8 күн бұрын
አስተማሪነውግን ብሆንብየከመኘሁኝ አንዳንደየእውነት ከደፊኖእየኖር
@SamiKufor
4 күн бұрын
የልጅ ድርሰት ነው የማይመስል ነገር
@bellethuebellethue3267
8 күн бұрын
😢የታየ አደለ እንዴ
@BekaluRndalew
8 күн бұрын
🎉
@user-qy7iw6hz9v
6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Пікірлер: 253