KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ራያ ቁ 3
Күн бұрын
ራያ ቁ 3
Рет қаралды
65,132
ጥርቅ ራያ Tirek raya
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 74
@hxhbr8341
2 жыл бұрын
አች ባለ ሱሪ አትጃጃይብኝ ከባለ ቀሚሷ ከዛች ከራያ ልጅ ቃል ኪዳን አለብኝ ትላለህ አባቴ ስታምሩኮ ያገሬ ልጆች ራያየ 👌😘🥰😂
@Mነኝየተዋህዶልጂ
2 жыл бұрын
ወይ መቅመድ መድ😂 ለማንኛዉም ማህተብሽን አድርጊ አታዉልቁ ግን ሲያምሩ ሁሉም በሀገር ነዉ የሚያምረዉ አይ ስደት ይብላኝልህ😢😢 ማህተብሽ አድርጊ ከሁን በኸላ
@hadibintyasin433
2 жыл бұрын
አየ ትዝታ እኔ ባሌ ጥቅሽ ልንበላ ስንሄድ እንደዚህ ነበር ቆርቶ እምሰጠኝ ለምለሚቱ አገሬ እራያዪ አሏህ ይተጠብቅሽ
@ራያራዩማ-ቨ8የ
9 ай бұрын
አላዋሃ ምላሽ እከ ወጀራት አንድ ራያ ብለህ ተነሳ የራያ ወጣቶች እስከ መቸ ጥገኛ ❤❤
@selamawitghebre3118
2 жыл бұрын
የራያ እሸትና ጥንቅሽ በልተው ያደጉ ሸጋዎች መገን ወሎ ራያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏💚💛❤
@rahima-d1x
2 жыл бұрын
ደስስትሉ እራያ ዉስጤነዉ ቆንጆ ህዝብ ቆንጆ መሬት ሁሉን ያሟላ ዉበት
@ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ
2 жыл бұрын
አቤት ካሜራውን ቃል የለኝም በርቱልን የሀገሬ ልጆችዬ
@genetadise1643
2 жыл бұрын
ፈጣሪየ መችነው ከመዳም ኩሽና🥺💔 ወጥቼ ባገሬ ላይ እንደዚህ ፈልሰስ የምልበት ራያየ🥰
@መሢላስታይቱብ
2 жыл бұрын
አቤት ትዝታ አፌን ከፍቸ ቀረውሁ ሁሉም ባገር ያምራን በጣም አረፍነገር ነው የምሰሩት አቤት ስደት አይኑ ይጥፍ አሥወጥቶኝ ቀረ
@زيزىبلاوىمرحبا
2 жыл бұрын
መገን እራያ እራዩማ የሸጋወች መፍለቂያ የቆጆወች አገር ❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@gsjhsh6181
2 жыл бұрын
ራዩማ አገሬ♥♥♥😢 ባህሌ ሲምር
@ደስታነኝየራያዋ
2 жыл бұрын
ተውኝ ትዝታ 😭😭😭😭😭😢😰😭
@genetyetwahdolij2494
2 жыл бұрын
ወይኔ ራያየ ባልወለድብሽ በቅናት እሞት ነበር እኔም ከባሌ ጋር እንደዚህ ሽር እምልበት ቀን ናፈቀኝ ኡፍፍ ስደት ይብላኝልህ ለያየኸን ማሕተብሽን አድርጊ ከአንገታችሁ ለምን እንደምታወልቁት ይገርመኛል
@mesisisay409
2 жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ያምራል ራያዬ💚💛❤
@keleabtsehaye4480
2 жыл бұрын
💚🙏💙 የተከበሩ ሰው በጣም የባህል ቆንጆ 🇪🇷👍👍👍
@Haerg.
2 жыл бұрын
በቀሉ በጣምያምራል የገጠርልጀ በመሆኔ በጣም ድሰተኛነኝ
@moonaloe9164
Жыл бұрын
እራያ ያምራል አብሽሩ
@zemenmolla1893
2 жыл бұрын
አዎ አደኛ መስቀላችን ነው ውበታችን ሲቀጥል ወሎዬነታችንን የሚስተካከለው የለም ውበት ሲለካ እራያ ነው ለካ የተባለው ያለምክንያት አይደለም
@sarahbash7031
2 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ😘😘😘
@hawahawa792
2 жыл бұрын
😭😭😭አይይይይይይይ ትዝታ 🥰🥰🥰🥰
@ኤስነኝየሀራዋ
9 ай бұрын
ውይ እራያወችን ሙቸነውየምወዳቸው ❤
@ራያራዩማ-ቨ8የ
9 ай бұрын
ራያ ነን እራያ አይደለንም
@VipVip-os1cx
2 жыл бұрын
Swett eraye love 😍😍💚❤❤❤❤💛❤❤❤❤💚💛❤👌
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
2 жыл бұрын
ስታምሩ በቃ እኔንም እራያን አሳዩኝ
@Meserttube893
2 жыл бұрын
ነይ እናሣይሻለን አብሺሪ
@abcajc9647
2 жыл бұрын
ራያአማራዬ💚💛❤️💘💘
@śŖ7-o8q
2 жыл бұрын
የመርሳ ለጅነኝ የራያልጅ ፈልጉልኝ የማገባት ራያ ስወዳችሁ ✌️
@zamilazamila3243
2 жыл бұрын
አብሽር እናጋባሀለን
@ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ
2 жыл бұрын
😄😄😄
@ساره12-ت2ت
6 ай бұрын
እሽ❤❤❤❤እራያየ 🥰🥰😘 አገሪ ❤❤❤ ስላምሽ የመስ😢😢❤❤❤
@የራያዋ-ዘ4ፈ
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭አሁንስአገሬናፈቀኝ 💖💖💖💖💖💖💖💖አይትዝታ 😭😭😭
@ዜድነኝየጀግኖቹእህት
2 жыл бұрын
ወይኔ ሀገሬ መቸነው እደነበረ አለምልሞ እማያው
@sofasa5637
Жыл бұрын
ወይ ጉድ መሽኮርመም ኪኪኪ ተቅመደመድችኮ
@ethiopiatub9303
2 жыл бұрын
እዋይ መቅመድመድ ክክክክክ ታምራላችሁ♥♥♥♥
@ድግልማርያምእናቴ-ጐ3ፈ
2 жыл бұрын
ስታምሩ ትዝታ ሀገሬ
@yioalways8043
Жыл бұрын
መገንራያባልሆንእናደድነበርግንነኝ😓😓😓😓
@hayahhayah4743
2 жыл бұрын
በርቱ ያገረ ልጆች
@የራያው.የራያው
2 жыл бұрын
ለምለሚቱ እራያየ
@sambaseydi4970
2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍👍🏿👍🏿👍🏿🙏
@sarahali7190
2 жыл бұрын
❤👌✌
@noorsaad7191
2 жыл бұрын
ራያ
@ሂዋንኢቱብ
2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@werwer7679
2 жыл бұрын
አቤትትትት አለባበስ አቤት ባህል ቀናሁ
@ራቢሀይቅዩቱብ
2 жыл бұрын
አገራችንን አላህ ስላም ያርግልን ያርብ
@kalkidangane8072
2 жыл бұрын
ለሙዚቃብላችሁ ማህተባችሁንአታስቀምጡእጪ
@جميلة-ظ8ل
7 ай бұрын
❤❤❤❤
@Elham123-m9l
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidangane8072
2 жыл бұрын
ቀሚሱየሚምርውባለመስቀሌቹሲለብሱትያምራል
@hayathayat8684
2 жыл бұрын
Beheymanotm zerwjinet jemershi
@cagit6932
2 жыл бұрын
ዉበትሲለካእራያነውለካአቤትውበት
@ወሎአምባሰልማርእሸት
2 жыл бұрын
ታምራላችሁ😘😘😘😘
@tamraethiopia9240
2 жыл бұрын
ታምራላችሁ
@gabrozalalem4707
2 жыл бұрын
Wa!steamers rayawa::
@የወንቅሸቱቅዱስገብር-ፈ9ቐ
2 жыл бұрын
ታሞራላቹህ
@selamemulu9803
2 жыл бұрын
እርፈጁት በቆሎውን
@kalkidangane8072
2 жыл бұрын
የታለማህተብሺውይ ብርአያርገውየለ
@አዝመራአያሌውየቆቦዋ
2 жыл бұрын
የመስክ ፎቶ ነው ምን አናደደሽ ባሏነው ብትቅመደመድ ምን አገባሽ የቅናት መሰለብሽ
@zamilazamila3243
2 жыл бұрын
@@አዝመራአያሌውየቆቦዋ ኧረ ይሄ ቅናት አይደለም ክርስቲያን ከሆነች መስቀሉ ነው ጋሻችን
@genetyetwahdolij2494
2 жыл бұрын
@@አዝመራአያሌውየቆቦዋ ስለ መቅመድመድ አደለም ያወራችሁ ስለ ማሕተብጅ
@aswasw3595
2 жыл бұрын
😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍
@zenbworkbekele4448
2 жыл бұрын
And unu amara egzhbher yerdahual
@sshguejhdj6170
2 жыл бұрын
ናይ ራያ ዓዞቦ በህሊ ትግራይ ዓደይ ወለላ
@genetyetwahdolij2494
2 жыл бұрын
ክክክክ ራያ ብሎ ትግሬ የለም
@kalkidangane8072
2 жыл бұрын
ዝምብለሺትቅመዴመጃለሺ
@ስደተኛዋ-ቸ2ጸ
2 жыл бұрын
ቆይ ራያ የሚባለው ትግራይ አደለም እደ
@tirekmedia2809
2 жыл бұрын
አማራ ነው እንጅ
@zamilazamila3243
2 жыл бұрын
@@tirekmedia2809 የት አገር ነው ስሞትላችሁ ንገሩእ ወይኔ ሲያምር
@እየሱስክርስቶስአምላኬድን
2 жыл бұрын
አዎ ራያ ራዪማ ትግራይ ነው ራያ ወሎ ደማ አማራ ነው ሁሉም እ/ያ ነው
@Meserttube893
2 жыл бұрын
@@zamilazamila3243 ራያ ነው ውዴ ቤተ አማራ አገራችን ❤️❤️❤️💪
@ወይናረግ-በ2ጠ
2 жыл бұрын
ቤተ አማራ ነው💚💛❤✊✊
@አዝመራአያሌውየቆቦዋ
2 жыл бұрын
ታምራላችሁ
Пікірлер: 74