KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
🎈ሰበር 🎈ከበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ 🎈
8 ай бұрын
🎈ሰበር 🎈ከበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ 🎈
Рет қаралды
31,981
Quanquayenesh Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 202
@user-dh6ur7rd2r
8 ай бұрын
እኔ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ መስክሬም ተናግሬም አልጨርስ የዛሬ አመት እዛ ነበርኩ አምስት ወር ቆይቼ ነው የመጣሁት ለ3 ወር በአልጋ ይጠመቅ የነበረ ወንድሜን ፈውሶልኝ ድኖ ለቤታችን አብቅቶናል በወንድሜ ህመም ምክንያት እኔንም በብዙ ምሮኝ ባርኮኝ ነው የመጣነው 5 ወሩን እንደ አምስት ቀን አሳጥሮ ከበረሀው ክልል አድርጎ ቅር እያለን ነው ደጁን ለቀን የመጣነው አሁንም ዳግም ደጁን ለመርገጥ ናፍቄያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለኛ የደረሰው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁሉም ይድረስ የሚታይ እንጂ የሚነገር አይደለም እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርጎ የአዳም ዘር ሁሉ ለደጁ እንዲያበቃው ሁሌም ምኞቴም ፀሎቴም ነው። ዲያቆን አዱኛ መልካም ወንድማችን ብዙ ወንድሞች አሉ በብዙ ነገር ያገዙኝ የረዱኝ ያበረቱኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@seblet148
8 ай бұрын
አሜን! አምላከ ቅዱስ ጊዬርጊስ እኛንም ለደጁያብቃን 🙏
@wintakinfe6910
8 ай бұрын
ለኔም ፀይልኝ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
8 ай бұрын
Amen Amen Amen
@makidaskidane9967
8 ай бұрын
በእውነት በስድት ሆኝ ስሲብ ነበር እስት አንድ እህት አለች በጠም የተመሜች ስውነቶው የተጎደች እህቴ ፀበሉ ውስጥ ብትገበ ትችለላች
@user-xj1yi4zd4p
8 ай бұрын
አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁያብቃን😢😢😢😢😢😢
@shewatsehay1
8 ай бұрын
እኔ ደግሞ ያጎቴ ልጅ ጸበሉን ላከልኝ እና እግሬን በጣም ነበር የሚያመኝ መቀመጥ መተኛት አልችልም ነበር ምን አለኝ እንዳትጠጪው ተቀባቡው አለኝ እኔም ገዝናው የተነሳ በጣም ነበር የምፈራው ጸበሉን ጸሎት አድርጌ ተቀባባውት ምን ብዬ ልንገራችሁ እግሬ ቢቆረጥ በምን እድሌ ኘደድኩ ከዛ በሀላ አላቀውም ምን እንደሆንኩ ስነሳ ያመመኝ የለም ጠፋ ይህው ሰላም ሆንኩኝ እውነት ካመንን የማይሆን የለም ተመስገን ክብር ይስፋ ለቅዱስ ጌዎርጊስ
@maezareid3789
8 ай бұрын
Glory to God!
@yaineshimlis2815
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንግዲ ቸሩ መድሃኒያለም ለአገሬ ያብቃኝ ያብቃን ለደጅ ያብቃን ❤
@gebresilassiedestaferede6089
8 ай бұрын
ሰማአቶ ቅድስ ጌወርጊስ ለደጂህ ለመርገጥ ያብቃኝ ጌታየ
@MekdlawitMekdi
8 ай бұрын
ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
@user-yy1bh9om2l
8 ай бұрын
አቤት በርሜል ጊዮርጊስ እፁብ ድንቅ የፈጣሪ ስራ!!! ቃላት የለኝም የሚገልጽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ለደጅህ ዳግም አብቃን አሜን!!!!!
@fiyoriseyoum7630
8 ай бұрын
እግዚያብሔር ይቅር ብሎኝ ለደጁ ያብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ ሁላችንንም ይማረን
@jdcell63
8 ай бұрын
ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ያስጨነቀኝን ታውቃለህና ፍታልኝኝ😭😭😭
@saharm119
8 ай бұрын
እልልልልልልልልል❤እሠይ ሠማቱ ለደጁያብቃን እኳን ደሥአለን❤የተዋህዶ ልጁች በሥደት ያለነው ሀገራችን ሠላም አድርጎ ለደጆያብቃን ሠማቱ በያለንበት ይጠብቀን❤ልኡሌ ወድዘማሬችን ኑርልን ❤❤❤❤❤
@genetzemedkun-bp1yg
8 ай бұрын
ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለሀገሬ በሰላም አድርሶ ደጁ ለመርገጥ ያብቃኝ
@lijimariyamey8637
8 ай бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል ቅዱስ ግዮርጊሰይ ኣብ ኣብ ቤትካ የብቅዓኒ ምስ ስድራይ አግዚኣብሃአር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤
@sarasaragetachwe9732
8 ай бұрын
አሜን ፫
@eyerus9893
8 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ በሰደት ያለነውንም ለደጅህ አብቃን ለሀራችን ሰላም አውርድልን በጦርነት ምክኒያት መሔድ አይቻልም መቸም ሁላችም ፀሎት እናድርግ ሁሉም ሰላም ሲሆን ነው ከቦታው ቦታ መዘዋወር እሚቻለውና😢
@BayushAdebebe
8 ай бұрын
❤❤❤❤ለቦታዉ ያብቃን በጸሎት አስቡን ጸኒ ሀና እባላለሁ ለስለቱ ያብቃንኝ
@asegedgeta7765
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🌹🌹ቅድስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጁ አብቃኝ አባቴ እስከሁን የጠበቅኸኝ 🥺🥺 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷
@geteneshbenti1798
8 ай бұрын
ተመስጌን ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁሉን አሳልፈህ ለዚህ ያበቃህን ተመስገንልን አሁንም ሁሉንም አስተካክለህ የተጨነቀው የታስረው ይፈታበት አባቴ እኔንም ምረህኛል ጨርስህ ማረኝ ይቅር በለኝ የልቤን እረሀብ ሙላልኝ አባቴ
@fantukelecha522
8 ай бұрын
ዕል ል ል....የኔ ሠማእቱ !!! እሠይ ክበርልኝ ! ሕዝባችንን ልትፈውስ በሀገራችን ተገኝተኻልና አምላከ ጊዮርጊስ የተመሠገነ ይሁን 🙏 እኔ እንኩዋን የመምጣት እድሉ በአይንረኝም የታደለው ሁሉ ይፈወስ 🙏
@emuyilma1048
8 ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀጥያቴን አቃለሎ ለደጁ የብቃኝ
@salmakhan3464
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የሰማዕቱ. የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ. ለደጁ ያብቃን
@elsazeleke6852
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን semaitu እኛንም ለደጁ ያብቃን እና ስለቱን የምናስገባ ያርገን ይሄንን ክፉ ዘመን እቅፍ ድግፍ አርጎ yasalfen semaitu ቅዱስ giorgis በስደት yalenewn ljochhn kemiwerawna keminedew እሳት አውጥተህ በሰላም ለሀገራችን አብቃን
@yeneanteabeje6647
8 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን፡፡ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፀጋው በረከቱ አይለየን አሜን፡፡
@user-qd4xg5wd2y
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላከ ጊዮርጊስ ልዑል እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ እመቤቴ ኪዳነምህረት ልጆችሽን በምልጃሽ አስቢን፡፡
@SuhshDjhsu-hu3sx
8 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደችህ አብቃኝ 💔💔😢😢😢 አባቴ ስልክ ቁጥር እፈልግ አለሁ ላዋራህ እፈልግ አለሁ ያለሁት ስደስ ነኝ 😢😢😢👏👏👏👏
@SelemonSebbsbe-jz1rj
8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ለቅዱስ ጊወርጊስ በረከት ለደጁ ያብቃን
@gdhhx1654
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአቢሄር ይመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን በቅርብ ቀን ከስደት መልስ ❤❤
@user-uq8id2qz6k
8 ай бұрын
አሜን እልልልልልል እሰይ እሰይ ፈጣሪ ይመስገን ወንድሜ በፀሎትህ አስበኝ
@tsebeiuariga6641
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን ለደጅህ በሰላም ያድርሰን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@sofiaibraheem1350
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ብሓቂ ስለ ኩሉ ነገር ቃል ህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና ክቡር ሓውና አሜን አሜን አሜን ✝️🙏💚💐💛💐❤💐
@mitikiedessie1633
8 ай бұрын
ለእኛም በረከቱ በሩቁ ባለንበት ይድረሰን አሜን🙏🙏🙏
@freweinitewolde2406
8 ай бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላኽ የተመሰገነ ይሁን ቂል ያሰማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-vu8du3yo1y
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን አብሮ ደስ አለን ጌታ ሆይ እነንም ለቦታው አብቃኝ😭🤲
@balager21
8 ай бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ አንተ ማረኝ አደራህን። 😥😥😥💔💔💔🤲🤲🤲
@workiegizatie728
8 ай бұрын
እልልልልልልቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁአብቃኝ እደእግዚአብሄር ፈቃድ ጥር ጊወርጊስከደጁ አድርሰኝ ስደት በቃ ብለህ አባቴ
@user-by2rs7zf7n
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ የሡ ስራ ምን ይሳነዋል ለተቀደሠው ለቅዱስ ጊወርጊስ ቦታ ያበቃህኝ አምላክ ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@OG0o
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሠገን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን ❤🙏🏥🏥🏥🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏
@habitam
8 ай бұрын
ማነው እደኔ ለመሄድ የጎጎ 🥺የውነት ተዘጋ ሲባል በጣም አዝኘ ነበር እንኮን ተከፈተልን 🙏ሊቀ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ 🙏❤️❤️❤️
@mestawotzina6951
8 ай бұрын
ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጀህ አብቃኝ 🤲🤲🤲🙏
@berhanberhan2792
8 ай бұрын
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn beselam lagerachin yabikan keza ledeju yabikan kale eywetn yasemaln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xj1yi4zd4p
8 ай бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገንለደጁያብቃን❤❤❤አገራችን ሰላም ያድርግልን😢😢😢😢እኛም ስደተኞች ለአገራችንያብቃን❤❤❤❤❤❤
@user-gi5ei6mh2y
8 ай бұрын
ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@sirayehabtamu5831
8 ай бұрын
Enqan dessalegn Beremal Georges tebele metemeke seletejemeru chere yasemacheh 10qu!❤❤❤
@uaeuar8642
8 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
@zzzx3839
8 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ አባታችን ቃለህይትን ያሰማልን በእውነት የበርሚሉ ቅዱስ ጊወርጊስ አካውን ት እፈልጋለሁ
@tamrukassie8240
8 ай бұрын
ዲያቆን ልዑል በርሜልን ከአዲስ አበባ ከ እናቴ ጋር ሄጄ ተጠምቂያለሁ ስለ ፀበሉ ቃል የለኝም ሂደው ይዩት ችግሩ አሁን በምዕራብ ጎንደር በማዕከላዊ ጎንደር አካባቢ ከሰይጣኑ ብልፅግና ጋር ፋኖዎች ጦርነት ላይ ናቸው ይሄ ይሰመርበት
@user-wj1ln5qg8t
8 ай бұрын
የሄዳችሁና የዳናችሁ ታድላችሁ መቼ ነበር የሄድህው
@DubaiUae-yp9ou
8 ай бұрын
ኧረ እኔም ብዙ ታማሜ ዘመዶች አሉኝ በነፍስም በስጋም ተመዋል ሰማዕቱ ለሀገራችን ሰላምን ይስጥልን 😢
@ayngedadessie7076
8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤
@hirutwoldemichael6278
8 ай бұрын
አሜን ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ 🙏🙏🙏
@user-bo8xi3gc6h
8 ай бұрын
አሜን. አሜን. አሜን ለደጁ. ያብቃን ❤❤❤
@AynalemEthiopia
8 ай бұрын
ተመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን የኔ እንቁ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@user-ql1pp4iu3z
8 ай бұрын
ረዴት በረከቱ ይድረሰን ሰማህቱ ቅድስ ጌወርጌስ
@danielmekonnen823
8 ай бұрын
አባቴ መጋቤ ሚስጥር ወይም ወንድሜ ልኡል የሽንትቤቱ ጉዳይ በጣም መታሰብ አለበት ባለፈው ከ 3 ወር በፊት የነበረው የሰው ብዛት 13 ሺ ነበር ስለዚህ ሽንትቤት መብዛት አለበት ከጥራት ጋር።ሐሌሉያ ሐሌሉያ ሐሌሉያ !!!!!!!
@KibromTeklebrhan
8 ай бұрын
ቅዱሰ ጊወርጊስ ለቦታው ያብቃኝ
@abeerabeer-qj6qh
8 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen qidusi giyorigis ladajuu yabikini
@y2htube501
8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ጊዮርጊስ ስማህቱ ለደጀህ አብቃኝ
@migbar27tube
8 ай бұрын
አሜን ለደጁ ያብቃን
@user-vt9ib5hk3o
8 ай бұрын
ለደጅህ አብቃይ ሰማአቱ ቅድስ ጊወርጊስ
@user-yj8bm3dv1f
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን
@netsanetmandfro7815
8 ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመሥገን እልልልልልልልልል
@fantukelecha522
8 ай бұрын
እውነት ነው ሉሌ አብሮነት በጣም ጠቃሚነነውና አብሮ መኮንን ፈጣሪ ይርዳን 🙏
@gedamneshferede9318
8 ай бұрын
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤
@uhhuhh5398
8 ай бұрын
ተመሠገን.ለደጅያብቃን❤❤❤
@yibeltalabie5340
8 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ይመስገን
@ssaa-ec3un
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ለመሄድ ያብቃን
@yeshimebetworku1729
8 ай бұрын
እኔ የዛሬ አመትጠቅምት.19 ሄጄ. በ 22 እናበ23 ተጠምቄ ከእይምሮ በላይይይይይ የሆነ ለፈጣሪ የሚቻል.ለሠዉ የማይቻል ድህነት ተደርጎልኛል በሥጋዬ.ፈዉስን አና የመቤታችንን ሀዘን.በገሀድ አሳየኝ ታዲያ ፈጣሪአለም እናቱን በማሳዘኑ መላዉ.አለም ን.እንደሚቀጣነብሴ መልክት.አስተላልፋ ወደራሴ ወለሠኝ ህፁብ.ህፁብ.ድንቅ.ፀበል
@tmcleaning5529
8 ай бұрын
ቋንቋዬነሽ እግዚአብሔር ይስጥህ እባክህን የበርሜል ጊዮርጊስ ሁል የለበትኖሁኔታ ከስሰረዳን
@user-hy4fb3bg4w
8 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@asefashyimam4102
8 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ። እኔም እደጅህ ደርሽ ለመመስከር አብቃኝ።
@Nager-rx9to
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-gq7dh1jb6e
8 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-gi5ei6mh2y
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@saraabebe5829
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤
@user-vc6mg9hs1l
8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድም አለም
@meseretandebrhan4401
8 ай бұрын
Ye Kedose gwerges amelke marenge yena abte aderhane asekale maryame neg betlotachu asebong 🙏🙏🙏🙏
@danielmekonnen823
8 ай бұрын
በመከፈቱ ደስ ቢለንም በጦርነቱ ምክነንያት አሁን መሄድ ስለማይቻል የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እስኪፈቅድ ባላችሁበት ሆናችሁ ስለ ሐገራችን ፀሎት፣ፆም፣ስግደት አድርጉ። ሐሌሉያ ሐሌሉያ ሐሌሉያ !!!
@yenantw21
8 ай бұрын
መሄድ አይቻልም ማለት ነው?
@danielmekonnen823
8 ай бұрын
@@yenantw21 ጊዮርጊስን ብለህ ሄደህ የሆነነገር ቢደርስብ ..........
@manalenew2419
8 ай бұрын
Beawroplan new ymikedew bemekina aydelem
@danielmekonnen823
8 ай бұрын
@@manalenew2419 be Air plane eske Bahir Darnew lemehed kasebk bimotm limut bileh kehone u ccan go
@borenaabebechayano-ow8sk
8 ай бұрын
ክብሩ ይስፋ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈረሰኛው ለደጁ ያብቃኝ
@etenatalemay4948
8 ай бұрын
በርሚል ፣ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣አካዉነት፣አስቀምጥ🙏🙏🙏
@hiwotalemayehu34
8 ай бұрын
Egzihaber yemesgen bezu yetezebabetuebene yakosu u ende yoni magna trbeyi 😭😭😭😭😭😭 bekedusaneye afun mikefet sewe gen men ayenet ayemerote alachewe
@sisaysisay8026
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ደስብሎኛል
@woldiyebirhane2595
8 ай бұрын
This is to share you about SAINT GEORGIS- the Holy spring Water _ which has given relief to many Sick people.
@eyuelgetachew4847
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@meherat938
8 ай бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለደጁ ያብቃን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን::
@user-so5ge3wn6y
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏
@user-vx7vc8fq9y
8 ай бұрын
ሠማእቱ ቅድሥ ጊዮርጊሥከደጁ ያብቃን
@user-iq4pq4jd3e
8 ай бұрын
Amen amen egziabher ymasgn
@tigisthunduma-jg6ho
8 ай бұрын
እኔም ደጁ እንድደርስ ፈጣሪይርዳኝ የሰማዕቱ እርዳታ አይለየን!!!!
@HanaalxeHanaalxe-gb8fg
8 ай бұрын
እኛንም ለደጁ ያብቃን
@mnwnm
8 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደዱ ያብቃኝ
@tadelakidane101
8 ай бұрын
Egzabeher yemesegen elllllllele berektu kidusegiorgese Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@user-uy6dc6fi9r
8 ай бұрын
እግዝአሔር ይመገን❤❤❤❤
@almedenderkiyab9126
8 ай бұрын
Temsegennnnn❤❤❤❤❤
@tiruneshiwale8920
8 ай бұрын
Amen amen amen ledeju yabkagni kidus giwergis hoy bebeth edmeta ate fkadh yhunligni
@ethiofield3481
8 ай бұрын
እኔም ሳይገባይ ጌታዬ መርቶኝ ለማየት ችያለሁ
@user-dy9iw4mn4t
8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃኝ
@habtamushemles
8 ай бұрын
አሜን፣እኔም፣ከሱካር፣በሽታ፣አድኖኞል፣ሰማቱ፣
@user-op8ok9eb2j
8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልደደጁን ለመረገጥ ያቡቃን አሜን አሜን አሜን
@aynalemtaye7450
8 ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ql1pp4iu3z
8 ай бұрын
ይመስገን ልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤
@ethiopialethiopia6052
8 ай бұрын
Amen amen amen elelel elelelel
@ethiofield3481
8 ай бұрын
በትክክል !!!!ላለየ ሰዉ ከማስረዳት ይልቅ ሄደህ እይ ወይም የተቻለዉን ያህል ገንዘብ ሰጥቸ ሂዶ ቢያይ ይሻላል።ንስሃ ገብቶ
@burhn1729
8 ай бұрын
🙏🙏🙏አሜን
@kwkw2678
8 ай бұрын
ሠማአቱ ቅዱስ ጊወጊስ ከናቤታሠቦቼ ካስደት ማልስ ላደጁ ያብቃኝ ባፀሎት አስቡኝ ስርኩታ ማሪያም ብላችው
@kwkw2678
8 ай бұрын
ልውል ሠገድዬ እንደምን አላችው ካነባለቤትህ ካነልጆችህ ሠላማችው ይብዘ ልውልዬ ህይወቴ ምስቅልቅል ያላነው ወንድሜ እስት ባፀሎት አስባኝ ክፉ ወንፈስም ምልክት ያሠያኝ ባአንታ ማግሙር ነው አንዴ ግዜ አሠላ ማታችው ነበረ አሠላ ሚካኤል ቤታክርስትያን ማጥታችው ስትዘምር ነው ማዝሙሩን ታማስጪ ሠደምጥ ክፉ ማንፈስ ካውስጤ ታንቀሠቀሠ ማዝሙሩም ስንት ነገር አላ አምላኬ ያማልዘረዝረው ያሚላው ማዝሙርክስ ስትዘምር ነው
Пікірлер: 202