KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
አቤቱ ይቅር በለን ኢትዮጵያ ሀገራችን
Күн бұрын
አቤቱ ይቅር በለን ኢትዮጵያ ሀገራችን
Рет қаралды
56,293
Biranshe Tirkaso yube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 81
@biranshetirkasoyube6007
Ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ላይክ ሼር አድርጉ ሰብስክራይስ subscribe❤🙏
@YoniGaks
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እንዴት ነሽ ውዴ
@biranshetirkasoyube6007
Ай бұрын
አለው ፈጣሪ ይመስገን አመሰግናለሁ የኔ ማር
@Nuhamen12
Ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ያድለን የናፈቀን ስላም ነው ለሀገራችን የሚሆናትን ይስጣት
@YoniGaks
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ለምታቀርበው ማስረጃን በማተራስ ምርጥ እውነተኛ ዜና እናመሰግናለን ቀጥልበት
@hiwewiwe23
Ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ በርቺ እግዚአብሔር ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንንን
@mulat7
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላም ያምጣ እኛ ወይ እግዚአብሔር ነው ያምንደሁለሁ እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር የሰላም አምላክ ነው ተመሰገነ ጌታ ሆይ
@tube-yi6vt
Ай бұрын
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ በርቺ ቆንጆ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን አላህ ሀገራችን ሰለም ያድርግልን ፍቅር አንድነታችን ይመልስልን አሚንንንንንንንን
@user-wc2qs7ey7l
Ай бұрын
ደረጀ ብሩ/ዶላር / ሰላም ነህ እንደምን አለህ አንተኮ ጀግና ነህ ኢትዮጵያ በሚቀጥለው አመት የኢትዮጵያ ቦሮድ ካስት መሪ ትሆናለህ ቀጥልበት ጀግናው ደረጀ ዶላር
@EshetTube
Ай бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ያማል እረ ፈጣሪ ሆይ ህዝባችንን ጠብቅልን በጣም የሚያስጠላ ነገር ነው ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን ህዝቦቻችንንም ፍቅርና ሰላሙን ይስጥልን በርቺ እህታችን እናመሰግናለን ሀገራችንንም ሰላም የምትሆንበትን ቀን ቅርብ ያድርግልን
@ZiyadaMahmud
Ай бұрын
ሰለም ብርነሽዬ ሰለምሽ ይብዛ እንኳን ደነ መጠሽ ትክክል ያሀገራችን ነገር እያዋለ እያደራ እያበ ያተባባሳ እያመጣ ነዉ አለህ ብቻ ይዘንልን በጠም ያመል😢
@tsigelesanawerke3385
Ай бұрын
ደሬ ይኸንን ቀንድ አዉጣዉን ምንም የሚቀንሠዉ ጠፋ እግዚአብሔር ይረዳችሁ አሜን
@iftuubaritube
Ай бұрын
Nageenyii jalalii waqayyoo mana kanaf Haa ta.uu bagaa nagaan dhuftee qaaliikoo jabadhuu waawwww hedduu itti boharee galatomii ❤❤🎉🎉😊😊
@Tom-xk7jn
Ай бұрын
የአማራና የትግራይ ህዝብ ውጭ ሆነህ አትቀደድ አይጣሉም ወንድማሞች ናቸውና።
@barekatyoutube5196
Ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም። እውነትሽ ነው እግዚአብሔር ነፍስ ይማር ለሰው ልጆች ልብ ይስጥቾ ፊጣሪ ምርትን ያድልልን 😢😢😢
@teferigungul4620
Ай бұрын
ስታሳዝን ወደ ሰላም መምጣት ሲገባህ አሁንም ትግራይ እና አማራ ለሁለተኛ ደም ማፉሰስ ሚድያ እየተጠቀምክ ነው
@user-vm7tv9lw8r
Ай бұрын
ደስ ይላል ትግራዮች ቢገነጠሉ ይሻላል ።
@melkamumekonen4698
Ай бұрын
የራያም ህዝብንም አማራም ለሚመጣበትም ጠላትም ጋርንም ነዉ ሚገጥመዉ ከጠላትዉ ጋርም እረማረማልም ይገድላልም ሉቃማዉ ሚትዉ ከመጣም ቢሄርንም ጋርም እራያም ፅፕለንትም ዋልቃይትም ህዝብንም ለራስዉም ቢትም ንብረትም። ይሜታልም ሙመጣብፕትም ታጥቆም ወደቢትዉም መግጠም መግድፕልም ማባረርም መታገልም ይችላልም ኦሮንም ጀነራልም ጦርንም የትግርየም ጦርም ይሁንም ከቦታችንም ከንድራችንም ታጥቆም የመኖርም እድል የለዉም ጠላትም ቢሄርንም ጀነራልም ጦርንም የጠላትም ጦርንም መፈጫል ስጋዉንም እየፈጨነም እንጥለዋልንም።
@teddykefelegn9323
Ай бұрын
fano win
@ekrW
Ай бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ሰላም መጣሺ ሰላም ላገሬ ልጆች በሙሉ አላህ ሰላሙን በያለንበት ያብዛልን ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ይሄንን ጦርነት በቃችሁ ብሎን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን አላህ ያምጣልን
@alemayehu8764
Ай бұрын
ተንበጫብጨው ነው ይህን ይምሰለ መግልጫ የሰጡት።
@Eyerus5
Ай бұрын
ሰእግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩ ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት አረበኛ የለመድነው እደትነወ አመረኛም❤ላም
@gendawa00
Ай бұрын
ኧረ ተው ደረጀ የሚዲያ ሰው ነህ !ሰለ ፕሮቶኮልህ በግልህ አርገው !
@tube5126
Ай бұрын
ሰለም ሰለም ለዚ ቤት አህለን ወስህለን እንከን ደህና ማጠሺ የኔ ማሬ የነበርን ቆይታ በጠም ደስ ይል ነበር እንሸአለይ ከንቺ ቡዙ ነገር እንጠብቃለን ሀገርችንም ሰለም ይሁንልን
@msgeylma4239
Ай бұрын
ያልታውቀው ሀይል ስራውን መስራት አለበት
@dammeetube1
Ай бұрын
Ashama harkaa funee baga naagaan dhuftee obbolleetikoo qalii yaada kee garaa dhuma jalaadheraa jabadhuu hubatuu koo❤
@user-dn7xy3cn8w
Ай бұрын
አይይይይ ምነው አማራን በለቀቁን ለራሳቸው ቡሆኑ ያቅጥኑ ምነው ይህን ያህል ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅዠት ነው አማራ አማር አማራ ተከረከመ
@user-dn7xy3cn8w
Ай бұрын
እስክንድር ነጋ አዋርዶናልሽእሱ ካልጸዳ የአማራ መከራ ኢትዮጵያ እያለ ትግላችን እየበረዘ ትግል ምን አይነት ትግል አማራ ራስህን ትግል ግን ጠብቅ
@Buy-wg3qk
Ай бұрын
My Goodness!! How long this horrific events is going on conflict?
@yimeryimer9001
Ай бұрын
ደሬ ቢገላገሉን መልካም ነው። እራያንና ወልቃይትን ምንጊዜም ቢሆን ጊዜው አሁን ባይሆን እንኳ ምክንያቱም አሁን አብይ ጋር በሚደረገው ትግል/ጦርነት ፋኖን ቢዚ ስላደረጋቸው እንጅ ህወሀት እራያን ማይጸምሪንና ወልቃይትን እንደማያገኙት ያውቁታል። ይልቅስ የትግራይ ህዝብ የሚሰማ ከሆ ንገሩት አማራ ጋር ተስማማ በጋራ መኖር አማራ ያውቅበታል እናንተ ከምትመኙት የአማራ መሬት ለናንተ ለድጋሚ ባርነት ተላልፎ አይሰጥም።
@msgeylma4239
Ай бұрын
ባንዳው ሁሉ መወንድ አለበት👍🏼
@animeall5013
Ай бұрын
ደርየ የአቭይ ብሀር ሀል ያለው ቀይባህር ሳይሆን ለገዳዴ ሀይቅ ነው ቀይባህርን የት አግኝቶት ያስቃል
@Geniye-h1g
Ай бұрын
Egizabher yimesgn enkuan dehna metashkgn selamsh yibzalgn be ewnet betam new yemyasznew mache new tiru wore zena yemnsamewu silhagerachn hager ethiooia selanh yibzakgn❤❤
@jemurade
Ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳንም ደህናመጣሽ እህታለሚዋ ባለሽበትሁሉ ሰላምሽ ይብዛልኝ እናም ሀገራችንን ሰላሙን ያምጣልን የገደለው ባለሽ የሙተው ወደምሽ አዘንሽ ቅጣጣ ከሆደሽ አልወጣ አለ የሀገሬሰው እውንትነው እደት ሰው እስበሱ ይፋጃል😢
@NemeMerera-jd6km
Ай бұрын
ፋንዲያ
@muluw.tsadik9864
Ай бұрын
Hi.chanalle 4 new, Thank you for the news every day. Why not report the Ethiopia brutal government civil war on Amhara people in northern Ethiopia.
@tadesagugssa4540
Ай бұрын
ልዩ ሀይል ያልተበተነው የትግራይ ብቻ ነው? የኦሮሚያ ልዩ ሀይል መቼ ነው የተበተነው?
@engidagebremeskel
Ай бұрын
የምንደር የባልቴቶች ወሬ ታወራለህ ያለማፈርህ
@Jusus164
Ай бұрын
ምን ልታገኝ ነው አንቴ አሁን ወንድምህ ስገደል እንዴት ሰላም ተብሏን ትላሌህ ወይኔ አንድ ቀን ትፀፄታሌ ታጋዮች ነን የምሉት ለዶላር ብሎት ነው መሬት ላይ የለም እነሡ እርሰበርስ ለንግስና እየተባሉ ነው!! ህዝባችን እተሰቃየ ነው ፍርዱን ለንጉሳችን ለእግዚአብሔር!!!!!
@almazreta9110
Ай бұрын
ባህር ሰሜን ሽዋ የገቡትጦስኝ ሊለቅሙ ይሆናል ኪኪኪኪኪኪኪ
@ShegawWolelaw
Ай бұрын
Gobezi
@addisbogale4055
Ай бұрын
Woryam yemechee report nw zare yemtmezew
@SamuelAlesew
Ай бұрын
Turinafa stastela
@anberberergetekal5361
Ай бұрын
ወልቃይት ተጠንቀቁ ትጥቅ እንዳትፈቱ
@tsehaysahyoutube1878
Ай бұрын
Selame sela.e xena yesxelan wuankni dena.mexashe haulchum selame biyoaw fexar agerchen. Yexebqeln amne amen amen❤❤❤❤
@gereme2
Ай бұрын
IQ=chrnolgical age .......................... mental age ×100% ነው የአብይ የአይ ኪው መጠን በዚህ ስሌት በመቶኛ ሲለካ ምን ያህል እንደሆነ ቀደም ብሎ በሚናገራቸው የህፃንነት ንግግሮች መለየት ይቻላል ነገር ግን እንደዚህ አይነት ውሳኔዎች የሚመነጩተ ከአማካሪዎቹና ከአራት ኪሎ ውጭ ካሉት ልሂቃን ነው ውጤቱ ወይም የውጠቱ ሰለባ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው
@user-mk8uc1wr7n
Ай бұрын
ስንቱ ነዉ ሰሜን ሽዋ የገባዉ 😂😂😂😂😂
@megibaruaddisu7196
Ай бұрын
ኧረ ሳታጣሩ አታውሩ ሰሞኑን ዳንግላ ላይ ምንም ነገር የለም
@ReelMasterYT
Ай бұрын
አረ እርስ በርስ ተላለቁ
@user-ms6kq4xi3i
Ай бұрын
Lazy
@rahealtekle6992
Ай бұрын
Yhe asdesach aydelem wendem wendm wendmun eygdele kemichres mastmar ytshale ymeslegn Amara Amaran megdel ykume QOME BLACHWE ASENU
@user-js7hs6rq6q
Ай бұрын
ምን ቀራቹ አለቃቹኮ አዝማሪ ብቻ ነው የቀረው አዝማሪ ደሞ ሀገር አይመራም ናይት ክለብ እንጂ
@user-nh8tt3nj8bbbbbbbb
Ай бұрын
❤❤🙏🙏
@Efitah
Ай бұрын
👍
@user-kj8pg3yt8n
Ай бұрын
ውሸታም ሚድያ እያንሻፍክ አትናገር፡፡
@user-nt4vd8nb6j
Ай бұрын
ሰዎችን በመግደል ለውጥ እይመጣም ግን። አቕራቡው ግን የመንደር ወሬኛ ነገር ነህ እወራርህ ይደብራል
@DavidGulima-qb3qc
Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🏼❤️🙏🏼
@urael225
Ай бұрын
You wish
@user-bg5kc7dx4t
Ай бұрын
Awunm game wust nehy abate joka
@yossephdc7270
Ай бұрын
ኢዜማ ብል ዜማ ነው ሞላጮች ዝም ብለው ይሺለጠላጣሉ
@EphremTesfaye-k3u
Ай бұрын
ማነዉ የገደላቸው
@Tom-xk7jn
Ай бұрын
ትልቁ ቀዳዳ።
@beteseb292
Ай бұрын
Selm leze bete selmeshe yebeza enkun dena metashe Fezare lagerechen selm yeseteln
@mulugetashibeshi1350
Ай бұрын
የወንድማማች ሞት የናንተ ሰርግና ምላሻችሁ ነው😢 ማፈሪያዎች
@AbamatiyasAbamatiyas
Ай бұрын
ድልለአማራልፋኖየመጨረሻውዳግማዊየአደደዋድልየእናንተእንደሚኾንአልጠራጠርም
@FURTUMEDIA4
Ай бұрын
Nagaani waraa nagaa dhabeefi jalalii waraa jalalaa dhabeefi haa baayeetu akkasumas waaqayyoo biyyaa kenyaaf nagaa haa busuu waraa gadaa jiranif jajabinaa haa kenuu
@user-dn4yr5oo8j
Ай бұрын
ለብልበው ፉኖ ባንዳውን ከነዘንዶው
@user-zs4xl4iw7n
Ай бұрын
😂😂😂😂የዛሬ ሰባትወር የቀረበን እንዳድስ ማቅር ሸምየሚባልነገርየለም ለምን ሰርተሽ አበይም
@user-js7hs6rq6q
Ай бұрын
ቀዳዳዳዳዳዳዳዳ
@teshaledemisse4637
Ай бұрын
መሐልሜዳ ወደብ ላይ ሊሰፍሩ ነው
@SarahKonjo
Ай бұрын
ውድ አሳማ ደምጥጭ ቦሮኮ ላሀጫሞ👹👹👹👎👎
@user-cz3kd8uc1w
Ай бұрын
ቱሪናፋየምትናገረዉአታዉቅምቆሻሻ
@user-sg9nb2sv8w
Ай бұрын
Abiy Ahmed's marine force is hopeless prosperity donkey government propaganda thread machine and do nothing to win the amhara fano anywhere else in Ethiopia.
@ShewayeTube-143
Ай бұрын
ሠላምሰላምእንኳንሰላምመጣሺሀገራቺንንሰላምፍቅስአድነትያርግልዘረኚነትይጣፋአሪፍቆይታነበረኝ
Пікірлер: 81