KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
🎈አስደንጋጩ መልእክት 🎈ከድንኳኑ 🎈
Күн бұрын
🎈አስደንጋጩ መልእክት 🎈ከድንኳኑ 🎈
Рет қаралды
22,617
Quanquayenesh Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 82
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
11 ай бұрын
የቅዱስ ሚካኤል ረድኤት የቅዱሳን አማላጅነት የእመቤታችን በረከት የእግዚአብሔር ቸርነት ምሕረት አይለየን አሜን ❤🎉
@melkamelka23
11 ай бұрын
አሜንንንን
@MuluChekol-t1f
11 ай бұрын
Nook
@YordanosUtopia
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@CJStone-932
11 ай бұрын
@@melkamelka23 አባካችሁ ኦርተዳክስን መጠቀሚያ አታድርጉት አለሁን አሁን በየቦታዉ ቅባቅዱስ ቀቢዉ በዝተዋል ተጠንቀቁ ። ቅዱስ ሚካኤል ስራዉን አይሰራም ከይደለም አስተደደር ተብዬዉ ግን ጭምብል ለባሽ ናቸዉ መርምሯቸዉ ብዙ አየን ተጠጠንቀቁ ሁሉን መርምሩ።
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
11 ай бұрын
ገናናው ቅዱስ ሚካኤል በእውነት ክብርህ ከፍ ግፍ ይበል አባቴ የኔም እህት ጎብኝልኝ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ወገኑቻ አስካለ ማርያም ብላችሁ አስቡልኝ በጸሎታችሁ 😢😢😢
@RahilAkillu
11 ай бұрын
መላኩል ቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከት ይድረስን አሜን አሜን አሜን 🎉 ለሐገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ያድለን
@saharm119
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እናቴ ኪዳነቃሎ አባቴ ሌቀመላኩ ቅዱሥ ሚካኤል የልቤን መሻት ታቃላቹህና ባለውበት የተመኘውት ያሠብኩትን ሀናተ ነግሬቹሀለው የልቦናየን ፈጼሙልኝ በቃበሉኝ የሚሥፈልገኝ እናተታቃላቹሁ😢😢❤
@melkamelka23
11 ай бұрын
አሜንንንን
@haimont9075
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ
@እግዚኦተሰሐለነ
11 ай бұрын
ቅድስት እናቴ ቅዱስ ሚካኤል በምልጃችሁ የበረከቱ ተካፋይ እንድሆን እርዱኝ ትርሲተ ማሪያምን በጸሎታችሁ አስቡኝ።
@DanialAwraris
11 ай бұрын
ቤቴክርስቲያኑ የት እንደሚገኝ ለጠየቃችሁ ሰወች ቤቴክርስቲያኑ የሚገኘዉ አዲስ አበባ የካ አባዶ ጅ 7 ኮንዶሚንየም አካባቢ ነው።
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ
11 ай бұрын
የቅዱስ ሚካኤል ረድኤት እና የቅዱሳን አማላጅነት የእመቤታችን በረከት የእግዚአብሔር ቸርነት አይለየን በእዉነት የተዋሕዶ ልጅ መሆን መታደል ነዉ
@aynyeyemariyamlgi1459
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን #እግዚአብሔር_ይመስገን🙏♥️♥️♥️የመለአኩ ቅዱስ ሚካኤል ምልጃዉ ጥበቃዉ ረድኤት በረከቱ አይለየን አሜን፫🤲🤲🤲♥️♥️♥️
@liyuworkchanelegesse7396
11 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ይሰማልን 🙏🏾
@mariamkaliayu527
11 ай бұрын
የገናናው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በረከት ረድኤት አይለየን አሜን❤
@haregmengsha5657
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ለእናተ የደረስለኛም ይድረስልን ❤
@fairoozfairooz3607
11 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው
@YeshiAdmasu-tz9fy
11 ай бұрын
በእዉነት ስለት ሰሚ ነዉ ከዚህ አልፎ ወደ ገጠሩ ቦታ ገዝቸ ቤት ሰርቸ ነበር እና በዛ አካባቢ ሲፈርስ ከመገናኛ ተነስቸ በዛዉ በቅዱስ ሚካኤል በሩን ተሳልሜ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ንፁህ ላቤ ነዉ እና ትንሽ እንኳን ገዘብ ቆርቆሮዉን ሽጨ ከመጣሁ መቶ ብር አስገባለሁ ብየ ተስየ ሄድኩኘ ወድያዉኑ ሸጨ መጣሁ ስቴ በአንድ ስአት ባልሞላ ጊዜ መልስ ተሰጠኝ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ን አግኚ ተመልሻለሁ ለዛዉም የቅዱስ ሚካኤልን እና የእመቴን የቅድስት ኪዳነ ምህረትን ስዕል አድኖ ስላየሁ ነዉ እንጂ ስለ ቦታዉ ድንቅ ታምር አላዉቅም ነበር
@ስለሁሉምነገርእግዚያ-ደ1ሐ
11 ай бұрын
የናተ የደረሰ ቅዱስ ሚካዬል የኔም ይደስልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ
@tigisttufa6469
11 ай бұрын
Unkan Dena metachew 🙏🙏🙏❤❤
@SaraSara-pd7bd
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@negedehaile7244
11 ай бұрын
ቅድሰ ሚካኤል አባቴ የልቤን ታቀዋለህ እባክህ ደርሰህ ከተጠጨነኩበት አውጥተህ ለደጅህ አብቃኝ
@HeileGebreamlak-cb4ci
11 ай бұрын
Amen amen amen❤
@habtamudebasu973
11 ай бұрын
Mikael abate hayalu meliak yikiber yimesigen bemilijaw bekinfu kefetana Hulu yitebiken. hagerachinin kidist Ethiopian yitebikilin.
@HeileGebreamlak-cb4ci
11 ай бұрын
Xolot arguloy ykrta amarna achilm kexolotachin zekrun
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@tadelakidane101
11 ай бұрын
Egzabeher yemesegen kiduse mikale emebetachen Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@edenfiseha1223
11 ай бұрын
Egziabher yimesgen abate mikael tawkaleh ante ledejih abkagn
@roserise8496
11 ай бұрын
Egzehaber yemasegen keraseteyn selehunkugn menegn metadel new❤❤❤ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@fantanesh7777
11 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እኔንም ከጭንቀት ገላግለኝ ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረሰን በፀሎታችሁ አስቡኝ
@yechalewelelteweld411
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሊቀመላእክት ቅዱሥ ሚካኤል ያሳደገኝ መልአክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemaridiyakonyonasdenberu5015
11 ай бұрын
ቋቋየነሽሚድያ'በጣም'እንወዳቹሀለን'በጣም'ቅዱስሚካኤል'ይጠብቃቹህ
@sarkasarka5084
11 ай бұрын
qeduse mekayale barakatu yedareben amen 3/💒🙏
@meryambekelemery
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መላኩ ቅድስ ገብርኤል ርድኤት በርከት ይድርሰን. ቅድስት ኪዳነ ምህርት እናቴ
@CJStone-932
11 ай бұрын
አባካችሁ ቤተክርስትያንን የጥቅም ቦታ ባናርገዉ የዚህ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ በሌላ ደብር የስብከተ ወንጌል ተቀጣሪ ናቸዉ ለምን አጣርታሁ አባካችሁ ቤተክርሰትያን እንደ ገንዘብ መሰብሰበያ ባይሆን በአካቢዉ ብዙ ደብር አለ አይደለም በእዉነት ተዋህዶ በአዲስ አበባ የህንፃ ቤተክርስቲያን ችግር አይደለም ስለዚህ ሰዉየዉ አዉቃቸዋለሁ ጥቅመኛ ናቸዉ ተጠንቀቁ
@gudayetessema5939
11 ай бұрын
Amen abate ye kidus Michael bereket yideribin!!!
@maizeiadah152
11 ай бұрын
Egiziyabhair yemesgen ye melaku ye kidus meckael redetu bereketu amalajinetu ayileyen💚💛❤️
@AbejeshGirma
11 ай бұрын
አባቴ።ቅድስሚካኤ።በረከት።አትለየን
@hayimanotbizuwork6036
11 ай бұрын
እስይ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለቅዱስ ሚካኤል እልልልልል
@AlmazAlmaz-c1z
11 ай бұрын
AmenAmenAmen
@Adingn
11 ай бұрын
ወየዉ አምላኬ😭
@እሙየክርስቶስባሪያ
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤ቅዱስ ሚካኤል ለደጁያብቃን❤❤❤❤አገራችንሰላምያድርግልን❤❤❤❤
@bogalechroba4986
11 ай бұрын
Qidus mika.el barakatu yidaribin ameen ameen ameen
@mehletmesfin4439
11 ай бұрын
Amen Amen Amen
@971solomon
11 ай бұрын
የአባታችንን ስልክ ብትሰጡኝ
@Selam-fd3id
11 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ስለቴን ይስማኝ
@mareysara4968
11 ай бұрын
የት ነዉ
@bsbdehdh6550
11 ай бұрын
Wynaaaaaaaaaa enannnn
@zendlemlem8083
11 ай бұрын
እልልልልልልል እልልልልልል
@mesiGodolyas
11 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል የኔ አባት 🙏
@green-yellow-red2252
11 ай бұрын
Tikure Le ash kurawoch orthodix church sdeheyuat Churuch tegete be denkuan
@12m-j2y
11 ай бұрын
ቤታው የት ነው
@kustkwt9171
11 ай бұрын
እሺ አባታችን
@solomonerifo629
11 ай бұрын
❤❤❤
@Maret-f6w
11 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asenkachgossaye6953
11 ай бұрын
Efffff enbayene makokome alechlkume😭😭😭😭😭
@sarameron113
9 ай бұрын
አድራሻዉ የት ነው
@WebalemJenbary-sd9qb
11 ай бұрын
Awo ande FB melakt ayechalaw
@rutrtshe9628
11 ай бұрын
የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል
@ayeytmareyamlij4958
11 ай бұрын
😥😥😥
@12m-j2y
11 ай бұрын
የትነው
@971solomon
11 ай бұрын
በደንብ አዳምጡት ከልብ
@bettye4686
11 ай бұрын
Elllll elllll elll❤❤❤
@genibetmulugeta7885
11 ай бұрын
ከበረከቱ ያሳትፈን
@hayimanotbizuwork6036
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ
@ethiopialethiopia6052
11 ай бұрын
Amen amen amen
@saragasa174
11 ай бұрын
AMN AMN AMN ❤️ ♥️ 😢
@ሜላትጌታሁን
11 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እርዳን😢😢😢😢
@yifrumesay5503
11 ай бұрын
ስልክ ቁጥር የዋትሳብ የሞባይል የቴሌግራም ለምን አትለቁም
@giovannarosa2146
11 ай бұрын
Slk kutrachihun ebakachehu
@AynalemEthiopia
11 ай бұрын
ሸርበማረግ እንተባበር 🙏🙏🙏
@Christian-zp6pc
11 ай бұрын
ሰላም ስልቅ ቁጥር የላቸወም
@kustkwt9171
11 ай бұрын
አካውት አስቀምጡልን
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
11 ай бұрын
ላይክ ሼር እናድርግ ለምዕመኑ. ሼርርርርርርርርርርር ማድርግም እርዳታነው በተቻለን ሁሉ እንርዳ
@vipcell4041
11 ай бұрын
Ellllllllllllllelllllllllllelllllllllllelllllllllllllellllllllllllllllelllllllllllellllllllelllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YIDNKESlSAY-hy2yy
11 ай бұрын
ላይክ አድረጉ🙏🙏🙏
@12m-j2y
11 ай бұрын
፥ቤታው የትነው
@firafirafira8038
11 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ይሰማልን 🙏🏾
@ethiopialethiopia6052
11 ай бұрын
Amen amen amen
Пікірлер: 82