በቤተ ሐጌ ሚዲያ አማካኝነት ሰኔ 2 ከደብረ ዘይት 15 ኪሜ ርቀት ላይ ወደምትገኘው ቢዮ ቅድስት አርሴማና ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን የተዘጋጀው ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ይህን በመሰለ መልኩ አቅርበንላችኋል። ይህን ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው። የጉዞአችን አካል ለነበራችሁ በሀሳብ በጉልበት በገንዘብ ለደገፋችሁን በሙሉ እግዚአብሔር ያክብርልን! ከኃጢአት በስተቀር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ!!!
"በኔ ዘመን ቤተክርስቲያን አትዘጋም!!!"
ቤተ ሐጌ ሚዲያ
We present to you the great spiritual journey organized by Bete Hage Media June 9, Thanks all of you being a part of this journery.
This Content is produced by Bete Hage Media. has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited.
All rights reserved to @Betehage_Media
Copyright ©2024: @Betehage_Media
Негізгі бет 🔴 አስደናቂው የቢዮ ቅድስት አርሴማና ቅዱስ ዮሐንስ ገዳም ጉዞ! | በቤተ ሐጌ ሚዲያ የተዘጋጀ
Пікірлер: 22