KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
አስደናቂው የየካ ቅዱስ ሚካኤል በርግቦች የታጀበ የታቦት ሽኝት
3 жыл бұрын
አስደናቂው የየካ ቅዱስ ሚካኤል በርግቦች የታጀበ የታቦት ሽኝት
Рет қаралды
48,453
Quanquayenesh Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 280
@burtokanandarge3870
3 жыл бұрын
አቤት ደስ ሲል እንድህ እንዳላችሁ ከቁጥር ሳያጎል የአመት ሰው ይበላችሁ ይበለን ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን
@peacelove4778
3 жыл бұрын
,አሜንንንንንንን
@proudorthodoxchristian6351
3 жыл бұрын
አሜን
@maryamahmed1195
3 жыл бұрын
አሜን
@tghh1076
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kz1xh6ny2w
3 жыл бұрын
እንዴት ደሥ ይላል ኦርቶዶክሥ ሀይማኖቴ ኑሪ ለዘላለም ታሥፈልጊን አለሽ ለተዋህዶ ልጆች በሙሉ ለቃና ዘገሊላ ጥምቀት እንኳን አደርሣችሁ ከአገር ዉሥጥም ከአገር ዉጭም ያላችሁ በሙሉ
@peacelove4778
3 жыл бұрын
አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏
@argwaabi6189
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል፡አጌሬሁብትሺ፡ሲያሚር።ኩረቲሺ👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹💐💐💐🙏🙏
@burtokanandarge3870
3 жыл бұрын
ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ያለቀሰው የሚስቅበት የተከፋውም የሚደሰትበት ክብሩን ለተነፈገው ክብሩን የሚያገኝበት ያድርግልን አሜን
@maryamahmed1195
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወሰና ህዝብ እያለቃሱ ናው ጥምቃት ያምካበርበት ቦታ ታካለካለ እፍፍፍፍፍ
@belinshmohg4688
3 жыл бұрын
አሜንአሜን🙏🙏🇪🇹🇪🇹❤❤🙏🙏
@user-sx8jx2zh3k
3 жыл бұрын
አሜን
@rockyjordy3271
2 жыл бұрын
i realize it's kinda randomly asking but does anyone know a good place to watch new tv shows online?
@Gionawit16
3 жыл бұрын
አቤት መታደል ደስ ሲል በእመቤቴ ከስደት ተመልሰን ለዚህ ክብር እንድንበቃ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን
@amenmetefera9050
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@belinshmohg4688
3 жыл бұрын
አሜንአሜን🙏🙏🙏❤❤❤
@md277
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@slemadoha123
2 жыл бұрын
ኦርቶዳከሰ፣ለዘላለም፣ትኑር፣አሜን
@slemadoha123
2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@user-of8gj2di6n
3 жыл бұрын
የሠፈሬ ልጆች ''መለአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹ''አሜን ኑሩልኝ
@mabittaegezabereleona1854
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Elelllllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllllll egezabeher yemsegen Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll
@MoMo-ik2kt
3 жыл бұрын
እእእእእእልልልልልደስ ስትሁ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን ለአመቱ በሰላም በጤና ያድርሰን
@user-hc4lf2tw3y
6 ай бұрын
አሜንንን
@selamlehagere7692
3 жыл бұрын
አቤ..............ት ደስ ሲል!!! በ ሀገራችሁ መሬት እና በህዝባችሁ መካከል ተገኝታችሁ እንደየ ስጦታችሁ በቃለ እግዚአብሄር እና በመዝሙር ለማገልገል መመረጣችሁ መታደል ነው, እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏 ወንድማችን ዘማሪ መመምህር ሉሌ ይህንን የመንፈስ ምግብ የሆነውን ልዩ ልዩ ዝግጅት ስለምታደርሰን ምስጋና እጅግ ከፍ ያለ ነው, እድሜና ጤና ይስጥህ, የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን , እኛም ለደጁ እንድንበቃ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡን, ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን, አመሰግናለሁ::
@user-ee4px8nq3m
3 жыл бұрын
የካ ሚካኤል ልጆች በየአመቱ እያማረባቹ ምትሄዱ ማር እኮ ናቹ እንዴት እንደምታምሩ ግን ታቃላቹ ወይኔ ቅዱስ ሚካኤል ጥብቅ ያርግልን በኔታቹ ጎበዞቹ በፀሎት አስብዋቸዉ ዉድድድድድድድድድድድ ነዉ ምናረጋቹ
@user-wk1yx1cu9k
3 жыл бұрын
እስይይይይ እልልልልልልልልልልል እንዴት ደስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እጹብ ድንቅ ነው የጌታ ጥምቀቱ በእርግብ አምሳል የተገለጸበት እፍፍፍፍ መታደል ነው የተዋህዶ ልጆች መሆን የአመት ስዎ ይበለን ሉሌ እናመስግናለን ጸጋውን ያብዛልህ
@aynalemaynalem6556
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በስላም ወደማደራው ገባ እግዚአብሔር ይመስገን
@yergeduasefa7236
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል እግዚሃቤር የተመሰገነ ይሁን የአመቱ ሰው ይበለን ወንድሞቻቺን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-wt8ck4gt2z
3 жыл бұрын
የዘንድሮ ለየት ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@getaneh5841
3 жыл бұрын
አሜን ፫እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስሲል ቅዱስ ሚካኤል ያመት ሰው ያርገን አተንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ምልጃህ አይለየን እመቤቴ ማርያም ሆይ በቃና ዘገሊላከልጅሽ ጋር ተገኝተሽ የዶኪማስን ጎዳ እደባረክሽ የጎደለውን እንደሞላሽ ለኔ ለደካማው ባርያሽ በህይወቴ በኑሮዬ በስራዬ በቤቴ በጎዳዬ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ጋር ተገኝተሽ የጎደለ ማንነቴን ሙይው ምልጃሽ እረዴት በረከትሽ አይለየን ኢትዮጵያን ጠብቂያት አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒⛪️💒⛪️🇧🇯🇧🇯🇧🇯❤️❤️❤️
@hiwettesfamikael1193
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ደስ ሲል እእዚአብሄር ይመስገን ለዚህ ቀን ያደረሳችሁ ያደረን ያመት ሰዉ ይበለን
@alem152
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል
@alem152
3 жыл бұрын
💚💛❤😙😙😙😙😙💞💞💞
@pzhacker3553
3 жыл бұрын
Amen Amen Amennnnnnnnn
@user-tz1gt2rz9z
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ መሆን እልልልልልልልልልልል
@user-up7tp8il3u
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ያደርሰን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ተጠምቆ ተጠመቁ ብሎ ፈቀደልን ሰይጣን ውሃ አይወድም
@zuriashisayas4928
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሉሌ ቃለህዎት ያሰማልን ወንድሜችን እንኳን ከነቤተሰቦችክ በሰላም አደረሰክ
@mabittaegezabereleona1854
3 жыл бұрын
Kiduse mikaele abate tibekawi milejawe ayeleyen berketu yederiben yamet sew yebelen egezabeher yemesgen amen amen amen kale hiwet yasemalen wendimachen
@qananiinagasa903
3 жыл бұрын
Amen amen amen Elll elll elll elll elll Elll elll elll elll elll elll 👋👋👋👋👋👋👋👋
@ethiopiahagere8336
3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@nunubaye5994
3 жыл бұрын
Thank God for this days. Happy epiphany for all the followers.
@aassddfaassdg7151
3 жыл бұрын
አቤት ደስስስስስስስስ ስትሉ ምን ቃል አለኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት
@Max-ek9mp
3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድምቼንበጣም ደሰሰሰ ይላል እግዚአብሔር ይመሰገን
@senayitseni9992
3 жыл бұрын
ልኡሌ የተዋህዶ እቁልጅ በጣም ነዉ ደሰ የሚለሁ ስለማይነገር ሰጦተዉ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳነ ለቃና ዘገሌላ አደረሰህ ከለምላቤተሰቤችህ በጣም እናመሰገናለን በሰደተ ለይ ሁነን በናሳልፍ እንኳን እግዚአብሔር ይመሰገን እድሚ ለናተ አገራችን ለይ እደሁን እየተሰማን ሰለሁን በላም ደሞ አገራችን ገብተን ለማከብር ያብቃን
@user-be3im6im8m
2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስስስ ይላል ወጣቶ እራሱ ለሀይማኖቱ እንደዚህ ሲተጋ የየካው ሚካኤል የአመት ሰው ይበለን!!!
@eyeruseyrus4650
3 жыл бұрын
አሜን፫ አባታችን ለሁላችንም በወጣትነት ዘመናችን አምላካችንን እንድናስብ ይርዳን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት የተዋህዶ ዉበት እንዴት መታደል ነዉ ደስስስስስስስስስ ትላላችሁ ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን ያመት ሰዉ ይበለን
@yeshewamartfera784
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ጌታ ሆይ ሚካኤል ሆይ ከስደት አዉተህኝ ለነሰሃ ሞት
@avnd6229
3 жыл бұрын
Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen
@samsunggrandprimepro5373
3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አባታችን ቅድስ ሚክልኤል ሀገርችንን ስላም ያድርግልን እኛ በስው ሀገር ያለነው በስላም ለሀገርችን አብቅቶን ለአመቱ ያድርስን የአመት ስው ይበለን
@merondaba1635
3 жыл бұрын
Egzibiher yimesigen! Betaam yamral! Enkuwan lezih ken abekan.
@user-cf8fo8li4b
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንዴት መታደል ነው ከሱ ከ ጋር ያላቸው ሰቦች ስደት በጣም የከብዳል
@berhanenegede4889
3 жыл бұрын
Elllllllllll egzabher yeametu sew ybelen lehulachi bereketu yasadrlign amen amen amen
@subbareddy4947
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@natydagher3422
3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏👏👏👏እልልል አሜን
@tigisttg7080
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🙏⛪️✝️🙏❤💚💛
@peacelove4778
3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ትላላቹ የአመት ሰው ይበለን ሰላማቹ ይብዛ የተ ተዋህዶ ልጆች ሰላም ለሀገራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-tm6dy1nb9k
2 жыл бұрын
አቤት ሲያምር የተዋህዶልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 👏👏❤️
@user-zz4wh4iq8c
3 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር አምላካችን ስምህ የተመሰገነይሆን አሜን
@sarahasefa8174
3 жыл бұрын
Betam tamralachu ya amet sew yebalen
@maereggirma309
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአመት ሰው ይበለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@abrhamab8190
3 жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@titingosisay6799
3 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለማግገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን
@tirhasasefa640
3 жыл бұрын
እልልልልልልልል እልልል እልልልልል ኣሜንንንንንንንን ኣሜንንን ኣሜንንንን እግዝአብሔር ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ኣገራችን ሰላም ኣንድነት ኣድርጎ ትንሳኤዋን ያንሳልን ሀያሉ ቅዱስ ሚካኤል ኣባታችን ጠባቅያችን ከክፉ ሁሉ ፈጣን ረድኤቱ ይጠብቀን እግዝአብሔር የኣገልግሎት ዘመናቹ ይባርክ ጸጋው ይብዛልን በጣም ደስ ይላል 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@proudorthodoxchristian6351
3 жыл бұрын
ያመት ሰው ይበለን የተዋህዶ ልጆች!!!!! ❤ 💚💛❤
@ttigistttigist2200
3 жыл бұрын
አሜንንን
@yashigebrahot1259
3 жыл бұрын
Egezabehere yemesegen lezehe yeabekahi wendemacihn Betame new dese yealeneg
@tegesttasew3612
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይድረሰኝ ይድረሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@getaneh5841
3 жыл бұрын
እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ የዕድሜ እና ያገልግሉት ዘበናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@yeshitube8383
3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ተዋህዶ እኮ ነብስ ነገር ናት ተዋህዶ ያደረከኝ አምላክ ይክበር ይመስገን መመረጥ እኮ ነው አሜን አሜን አሜን
@etsegenet1178
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን !ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሕይወትን ቃል ያሰማልን: እልልል እልልል
@suhailanaser3941
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ዉድ ወንድማችን ሉሌ አንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደስስ አለህ ያንተ ደስታ ደስታችነዉ ለአመቱ ያድርሰን እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን፫👏👏👏👏👏
@elenizeleke3320
2 жыл бұрын
የምወደው የምወልደው ልጄ ይህ እሱንእመኑትያለው እግዚአብሔር ቃሉን የሰጠለት እርግብም በራሱላይ ያረፈችበት ሲጠመቅ ጌታችንመድሐኒታችንእየሱስ ክርስቶስ ሲጠመቅ የመሰከረለትነውበታላቅደስታየም ናከብረው ይህው ታቦቱ ላይእርግብ ሴያርፍየታየው።
@user-sr9qj6es2w
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል ያመት ሰው ይበለን
@user-cx1wm8wv1x
3 жыл бұрын
EGEZABHER YEMESGEN
@tesfatesfa3181
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይእክትን ያስማልን ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን አገራችንን ስላም ያድርግልን ወጣቱም የወጣትነት ዘመናችሁ ይባርክ ላቤቶችም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለመመናንን በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን
@user-mo8wz3st2j
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይእክት ያሰማልን ያመት ሰው ይበለን አሜንንንንንን
@user-cu6qp6mx1p
3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ላምት ሰው ይበለን
@hannaloveedgilegn6670
3 жыл бұрын
እንኳን ለቃና ዘገሊላ በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን እልልልልልል ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏 የካ ሚካአል የማስታውሰው በ ዘጠና ሰባት ነው እንኳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ እግዚአብሔር ሆይ እንኳን ለዚህ አደረስከን 💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬አመት አመት ያድርሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SsOo-sx8ue
6 ай бұрын
❤እ,ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል,አሜን,አሜን,አሜን
@na3eemasaif196
3 жыл бұрын
amen amen amen
@user-xv7xr6sj6o
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ተዋህዶ ኃይማኖቴ ዉበትሽ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ ወጣቷን ይባርክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ለህዝቦቿ ይላክልን አሜን፫💒🙏
@user-cs1qf8ej1e
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እንዲህ እንዳላችሁ ለአመቱ ያድርሳችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑርልንንንንን
@ethiopia2445
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእንባዬ እየተርጨው ነው ያዳምጥኩት. እውነት ሀገር እምነቴ. ቃል ህይወት ይስማልን
@abunneaaron3192
3 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል በምልጃው አገራችንን ይጠብቅልን. ለሰኔ ሚካኤል በሰላም ብፕጤና ያድርሰን.🙏❤️💐✝️
@selinahailetecle5564
3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN zemarea melakete yesemalena 🤲🤲🤲⛪⛪⛪
@workuhamandefro8884
3 жыл бұрын
Ejig betammm dessss yelal Egziabher ymesgen lametu yaderesen Hagerachin Selammmmm yadereglen
@ennaenna5317
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ያተወህዶ ልጅ መሄኔ እግዚአብሄር ይመስገን ተወህዶ ለዘለለም ፀንተ ትኑር አሜን አሜን አሜን
@dsitadsita7433
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን እልልልልልልልልልል እንኳን አብሮ አደረስን መምህርችን
@user-xo9gi2uo3q
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-ig4fk4wv7h
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen ellllllllllllelllllllllelllllllllll
@mulumekonnen5684
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare Melyktin yasemalen stegawun yabizalachu 🙏🙏🙏
@fasikayasin5837
3 жыл бұрын
Kibr le Medhanealem Amen Amen Amen
@dinagoddinagod7463
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልኡሌ እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
@zezolove9856
3 жыл бұрын
አንኳን አብሮ አደረን የሠላም እርግብ ሠላም ቅድስ ሚካኤል ኢትዮጵያውያን ይጠብቅልን አአአአአአአአአአአአ ደደደደደደደደደደደደ ራራራራራራራራራራራ ቅድስ ሚካኤል ጠብቃት ከጥላት እጅ አውጣት
@user-ww7xe8qt1d
3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ለአመቱ በሰላም ያድርሰን ሉሌ እናመሰግናለን
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኩዋን አብሮ አደረሰን ሉሌ ቃለሕይወት ያስማልን
@phoneulhouse1839
3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ ጥምቀቱ እልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን
@halabicell1642
2 жыл бұрын
አሜንንንንን /3/ 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🌺❤🌺❤🌺❤ ለአክእብሩኡ እንእኳአንእ አደአረአሣአችሁ ውእይእ ብእዝእትእ በአሉኡልኝእ 🙏🙏🙏🙏👏🌸👏🌸
@ethiopiahagere8336
3 жыл бұрын
elelelelelel
@muliyyeemuliyyee9308
3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችዉ አደረሰን
@zuriashisayas4928
3 жыл бұрын
ያመት ሰው ይበለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ ሉሌ ከነቤተሰቦችክ
@user-dz3cm9bc7j
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ናፈቀኝ
@woinuture614
3 жыл бұрын
እግዚሔብርይመሠገን ኗጠምድይላል
@user-it6gi8dh5g
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልለልልእልልልልልልልልልልለልል አቤት መታደል እምዬ ተዋህዶ እንኳንም የማርያም ልጅ ኩንኩ እልልልልልልልልልልለልልእልልልልልልልልልልለልል ያአመት ሰው ይበለን እልልልልልልልልልልለልልእልልልልልልልልልልለልል
@almalam894
3 жыл бұрын
Ameen A Ameen Ameen Ameen
@soofiyasoofiya576
3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ሚካኤል ክበርልኝ
@user-jw5jk1rp3m
3 жыл бұрын
Amenn be ewnet kale hiwet yasemalin
@user-fq7of6rw7n
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ እሰይ እሰይ ታምር ነው እርግቦችም ዘመሩ ተዋሕዶ ሃይማቴ በምን ልግለጻት❤❤❤
@digitechcell9187
3 жыл бұрын
አሜን ላመትሁ ያድርስን 💚💛❤️
@eregoyarau5827
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@meseretmeseimeseretmesei9793
3 жыл бұрын
Elelelelele Temesgen fexari
@mintwabmint270
3 жыл бұрын
Amen amen amene
@digitechcell9187
3 жыл бұрын
ዋው በስላም ላመትሁ ያድርስን ፍታረአችን ህንደቸውርንቱ
@user-nk5fc1vp6u
3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሰይይይይይይይይየእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tiblezwoldu6748
3 жыл бұрын
ሕግ ዝርዝር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻💖💖💖
@user-up7tp8il3u
3 жыл бұрын
ደስታየን ልገልጦው አልቻልኩም
@ttigistttigist2200
3 жыл бұрын
እኔም
@wollotentayoutube5860
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እልልልልል
@uae1023
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቱ ይደርብን
@user-om1uw1qw7n
3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የአመት ሰው ይበን ግሸን ማርያምን መስሏል
@fasikayasin5837
3 жыл бұрын
Egzabher yimesgen Amen Amen Amen
@burtakanb5816
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@-Godisreal
3 жыл бұрын
amelake besemaye laye kefe kefe belle kebrehem bemedere laye tehune
@sarkysool2341
2 жыл бұрын
አሜን አንኳን አብሮ አደረሰን አግዚአብሔር ይመስገን
@user-nm3qe7db4v
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ የደረስን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@woinuture614
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል
@bisunezhbisunezh9284
3 жыл бұрын
አሜ አሜን አሜን ቃህይወትን ያሰማልን
Пікірлер: 280