ጆኒ ይባላል የ Clothup production ባለቤት ነው ከ100 በላይ የመዝሙር ክሊፖችን ሰርቷል። የመጀመሪያው በአንድ ቸርች ጥላ ስር ያለ የቴሌቪዥን ቻናል CJ TV ዳይሬክተር ነበር። ከሁለት አመት በፊት ወደአለም ገብቶ እጅግ አደገኛ የሱስ ህይወት ውስጥ ገብቶ ነበር ግን ጌታ በተአምራት ከሱስ ህይወት አላቆ ወደቤቱ መልሶታል። ብዙ በሱስ እስራት ውስጥ ላሉ ክርስቲያን ወጣቶች ህይወቱ አስተማሪ ነውና በክርስቲያን ፖድካስት አቅርበነዋል የፊታችን ቅዳሜ በክርስቲያን ፖድካስት...
Негізгі бет ነፍስህን ሽጥልን አለኝ
No video
Пікірлер: 85