KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ስጀናጀን በጥፊ መታኝ
Күн бұрын
ስጀናጀን በጥፊ መታኝ
Рет қаралды
17,261
Ayu tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 292
@HayaArgaw
6 ай бұрын
ማሻአላህ ትግስተኛ ባል አለሽ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹሁ❤
@haweFekerReem
6 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ፕራንክ ስሰሩ ጥንቃቄ አድርጉ ቢመታሽስ በእጁ ማጨሻ ይዟል ቢወረውረውስ ላይሽ ላይ መቼም ትግስተኛ መሆኑን አውቀሽ ነው ባልሽን ጭራሽ ተኝተሽ እኔ አሁን አሁን መታሽ እያልኩ ኪሎየን መቀነሴ
@kelemwawebshetyoutube2102
6 ай бұрын
እናት የሆነ ባል አንችም መልካም ሚስት ነሽ ትዳራችሁ ይባርክ የኔዋ
@sebletube6489
6 ай бұрын
በእውነት ትግስቱን ሳላደንቅ አላልፍም ጀበናውን አስቶ እንዳይወረውርብሽ ፈርቼ ነበር
@ريممحمد-ج3س8ب
5 ай бұрын
አተ ቆስጠን በል ስልኩን ቀምተህ አታወራውም😂😂😂
@ሰላም-ፀ3ቈ
6 ай бұрын
የኔ ዉድ ቢቻል ደጋግሜ like ባደረኩልሽ ፍቅር ሰላም ይሙላ ቤታችሁ❤
@MASRT.
6 ай бұрын
ትዳር ክብርና ትዳር ወደ ባክሽ ፕላን ኢትዮጵያ ውስጥ እሷ ቡና እያፈላ ከጣጣ እንደዛ አይነት ወንድ ከፈጣሪ የዘንድ ነው የሚገኘው የኔ ወደ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዛ አይነት ወንድ ከፈጣሪ ዘንድ ነው ሚገኘው ትዳርሽና ክብሬን ወደዛ አድርጌ ትዳር ከገንዘብ
@tigisttamiru5213
6 ай бұрын
በትክክል ❤❤❤
@zamzamsuri6446
6 ай бұрын
ጎበዝ በርቱ መከባበር ፍቅር ይጨምራል 👍👍👍👍
@DestaMekonnen-r6y
5 ай бұрын
Perank keande belay yelem.ay abesha hulu berku ferenji keande belay perank ayaregem mikinatum degagmo perank yinekal.enante ezh eyetemekakerachu perank telalachu ezh
@menberelegesse4717
6 ай бұрын
አሰተያየቱ በጣም ደሰ ሰል😂
@KisanetGhebre-wz2sd
6 ай бұрын
የኔ ኣባት በጣም ኣዘነ ተበቀላት😢😂😂😂 የቡዝየ ኣድናቂዎች የት ናቹ 😢😅
@masaratmasarat5240
6 ай бұрын
አንደ አተ ባል ይስጠን ምስጊን ማን አንዳተ ይክባክባል የሚስቱ ውይኔ
@yidenekaltadesse8508
6 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ደግ አረግሽው ብድርሽን መለስሽ 😂😂😂😂😂😂
@stgeorge7371
6 ай бұрын
ጥሩ ለጥሩ ሲገጣጠም መታደል ነው
@yekanubelaye6329
6 ай бұрын
ወይኔ ትግስት ይዞ ሳይጨልፍሽ በጥፌ😂
@AlemtsehayAlamata-ht3dt
5 ай бұрын
ያለው ትእግስት ማርያምን
@የሺደስታማሞ
4 ай бұрын
በጣም ትእግስት አለህ ።
@GgFf-vd7dx
6 ай бұрын
ወይኔ ትዕግቱ😂😂😂😂ዝም ብሎ አስችሎት ማደመጡ😂😂
@rahmamohammed7871
5 ай бұрын
እደት እዳሳቀኝ ማጨሻውን ይዙ ጁሩዉን ጠጋ ሲደረጋ ወደሱ አይሰማውብሉነውደክክክክ
@MdethopaRahat-dx4wj
4 ай бұрын
እስኪ እነዚህን ሰዎች ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ እንተባበራቸው ደስ ኣይሉም
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
5 ай бұрын
😂😂😂😂መበሻቀጥ የፈ ቡና አንስቶ በላይሽ አለመልቀቁ በጣም ትግስተኛ ወንድ ስለሆነ ነው ማሪያምን
@HayatTub-i3d
6 ай бұрын
ጨዋ ነው የጨዋ ልጂ ትግስቱ ወላሂ
@ethohabshewit6048
6 ай бұрын
ባለቤትሽ ትግስቱ ጥግ ድረስ ነው ወንድማለት አንተ ነህ የምር
@samrisamri1217
6 ай бұрын
እስ ድግ አድርግሽው የጁ ነው ያገኝው 😅😅😅😅ግን መጅምሪያ ቡነውን በጠጣሽ
@gresaum4634
5 ай бұрын
ጠጥታ ይሻልነበር😂😂
@habtemayenew7040
6 ай бұрын
😂😂😂😂 ወይኔ አዩ ብድር ነዉ❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@fentaye9663
5 ай бұрын
ደሞ ዝብሎ ያዱምጣታል
@fentaye9663
5 ай бұрын
ትግስቱን ይስጥህ
@nadarkhan5369
5 ай бұрын
ባልሺ ደሞ ትግሰቱ በመቤቴ የኔባል ቢሆን አናቴን ብሎኛል😂
@YesufShukure
4 ай бұрын
ወለህ ትግስተኘነው ዝም ኡኮ ነው የለው መሸአለህ የኔ ብሆን ጥርሴን አርግፎኝ ነበር
@NaeemaImam-tp9fp
5 ай бұрын
🤣🤣🤣የኔ ባል እንኮን ወንደ አወረች 😂ኦላይን ላይ ሆኔ ቶሎ ታልመለሰሁ የናደዳል
@KisanetGhebre-wz2sd
6 ай бұрын
የኔ ኣባት በጣም ኣዘነ ተበቀላት😢😂😂😂 የቡዝየ ኣድናቂዎች የት ናቹ 😢😅
@ዘሀራዩቱቢ
5 ай бұрын
ወይኔ ታሁን አሁን አጀትሽን ተረገጠሽ ብየ ነበር ጎበዝ ነዉ ባልሽ ኧረ ይደብራል ምነዉ የህ ፕራክ ቅጥ አጣ የኔ ባል ቢሆን አበቃ ቀበቶዉ ን አዉጥቶ ይለመጥጠኝ ነበር የሞ ጥሩ አደለም በገዛ እራሳችሁ አመል ታስወጣላችሁ❤❤❤❤❤❤
@medifentaw7513
5 ай бұрын
የኔው ግትር ቢሆን ጥርሴን እደ ቆሎ በጀ ይሰጠኝ ነበር
@SelamawitTekleselassie-co6kg
6 ай бұрын
ውይ ትግስትህ ደስ ይላል!!!
@azmiandseadi3380
6 ай бұрын
አዩየ ደግ አረግሽ ለምን ሁልጊዜ አንች ብቻ የምታለቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@hshdhdh5295
5 ай бұрын
😂😂😂 አየ ሀዩ ኦ ማይጋድ አላልሺም 😂😂😂😅😅 ባልሺ ግን ትግስቱ ማሸአሏህ የኔ ባል ግን ያጠናግረኝ ነበር 😢 ግን እኮ ስወደው ሀቢቢ 😂😂 ሲናደድ ደስ ይለኛል 😂😂 ግን አንድ ቀን ይገለኛል ብየ እፈራለሁ 😢ማፊ ትግስት 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሠሚራዩቶብ-ሠ2ሠ
6 ай бұрын
አቤት ትግስቱ እኔ ባል ቢሆን አገቲን ብለነበር የሚድፋኝ ❤❤
@maremy8057
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ
5 ай бұрын
ክክክክክክክ
@zina5085
6 ай бұрын
ድፍረትሽ ግን አጠገቡ ተኝተሽ ጅንጅን አፍንጫሽን ቢልሽስ በተኛሽበት ጉድ😂
@DestaMekonnen-r6y
5 ай бұрын
Eneko yemegermegn komentoch enesu temekakrew new meserut enante meshewedachu new megermegn
@suzanbubu9978
6 ай бұрын
ኪኪኪኪኪኪ ግራገባችሁ ምንእንድትስሩ
@ኤፍታህጵጌማርያም
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ተግሰት ባልሸ ዋውውውው እኔ ሴቶ እራሱ እበሸቃለሁ ባልሸ ዋውውውው
@Abureyan1
5 ай бұрын
ሠላም እህት በርች መልሽ ሠብ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ
5 ай бұрын
አቤት ትዕግስት የኔ ባል ብሆን መጠየቅ አያስፈልግም በአንድ ጊዜ ምገድለኝ
@EnateGelema
5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅 ቀድተሽ ጠጪ
@اللالل-ج1د
5 ай бұрын
ለባልሽ ትነሽ ክብር የለብሽም
@FDay-b3c
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤kkkkkkkkk
@saragasa174
6 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍
@Jungkook-world97
6 ай бұрын
የ ባልሽ ትእግስት ወይኔ.የ ያዘውን የማጤሻ እሳት ቢደፋብሽ ማን ነው ተጠያቂ😂😂😂😂 በሂወት ቀልድ
@mdet8849
5 ай бұрын
😂😂😂😂
@መሬምከድሪ
5 ай бұрын
ትግሰተኛ ባል😂😂😂
@ሰናይትአዳለም
6 ай бұрын
ግን ዚርበል አይባልም
@grbu1121
6 ай бұрын
ለቀልድም ቢሆን ዘውር በል ምናምን አትበይ
@mishomisho9306
4 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍🤣🤣🤣🤣👌👌👌👍👍👍👍
@zinetendris9240
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂አርወዬው በሳቅ ሞትኩ ሀዬየ❤❤❤❤❤❤
@jemila-c8u
4 ай бұрын
አቤት ትእግስስቱ
@vpnvo2033
6 ай бұрын
ወይ ትግስት በጣም ነዉ
@godoliasyoutube1929
6 ай бұрын
አስተያየቱ 😂
@SaedaSead
6 ай бұрын
ትግስተኛ ነህ
@tjg2527
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ggg-td9uq
6 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤😂😂😂❤❤❤😂😂❤❤❤😂❤
@MesfinDerbie21
6 ай бұрын
ጀግና ነህ ትግስትህ
@Tgisti
5 ай бұрын
Ayu❤❤❤❤❤ 7:48
@HanaDoha-t6w
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@YutYutt-x8f
6 ай бұрын
😂😂😂😂የኔ ቢሆኝ ጆሮ ግንዴን ይላኛል ትግስቱ በአላህ
@nouraviri4903
6 ай бұрын
💖💖💖💖🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@Butukani
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😢
@wasaap414
5 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@MhamadUasun-ce5mo
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Samarand-fx3ow
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Ganet-u1n
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@brutkane91.makembo
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@bethlehem829
5 ай бұрын
ብስለቱ ትግስቱ ጨዋነቱ ወድነቱ ደስ ሲል አዩም ምርጥ ልጅ❤ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@halima7993
6 ай бұрын
ወላህ ትግስቱ መሸአላህ
@Birtukanb597
5 ай бұрын
😂😂😂😂🎉
@blen502
6 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@CSFYUOMB
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@asferyasfery423
6 ай бұрын
የኔ ባል ቤሆን የፈላዉን ቡና ነበር የሚደፋብኝ
@melu-mg4wp
6 ай бұрын
Yen bihone aside nabre medafbegn😂😂
@እሚጠብቀኝአያቀላፋም
6 ай бұрын
😂😂
@እኔየማሪያምልጅነኝ
6 ай бұрын
አወ ትክክል አብ ማለት እግዚአብሔር አብ ነው ሽር ማለት እግዚአብሔር አብን ሻርነው ማለት ነው በሙስሊሞች እና አትበሉ
@ManOman-hg3oi
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@FikirteAsres-ng6bp
5 ай бұрын
💚💛❤🤝
@muludemile9020
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hhchhchch
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tigisitbekana8489
6 ай бұрын
ጆሮውን ደቅኖ 😂😂😂😂😂😂ግን ምርጥ ባልነው ያለሽ አዩ ትግስቱእራሱ
@Zinat9-jg2gt
6 ай бұрын
ባአላህ ደሥ ሥትል ትግሥትህ
@אלמצהאיאראיה
5 ай бұрын
❤❤❤❤
@DxbDxb-vt9iz
5 ай бұрын
❤❤❤❤
@godoliasyoutube1929
6 ай бұрын
😂
@wasaap414
5 ай бұрын
🧡🧡🧡🧡
@MsSumaiya-g3n
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@meratwondesne1971
6 ай бұрын
❤❤❤❤😮😮😮😮
@DestaMekonnen-r6y
5 ай бұрын
Eyetemekakerachu asmeselu
@naomimarkos3823
6 ай бұрын
በጣም አሳዝነሸኛልጥሩአርግዝየባለፍውንመለሺ❤❤❤❤❤❤❤
@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እኔያሣቀኝ ጆሮውን ወደ አዪጠጋ አረጎ ሢያዳምጥ
@amaamm4474
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@WorkeGelana-sv5if
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@uetyyhfsd2410
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ወይ ትግሥቱ 😊
@user-eq8ro7kz7
6 ай бұрын
ኪኪኪ ብድር በብድር
@Tigisttafarra
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅
@Genat1984
6 ай бұрын
ጥሩ ባልአለሽ አዬ
@HiwetHiwet-kh7ej
6 ай бұрын
ሰላምከዚህ፡ቤትሸርሸር
@senaygebrselassie5202
6 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅አይ አዩ ሰራሽለት
@zemzem-vn1hx
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤በርች
@yetemashmenyilu4320
6 ай бұрын
አዩደግአረግሸ😂😂ለምንአችብቻታለቅሻለሸ😂😂❤❤❤❤
@እሙሂራ
6 ай бұрын
ትግስት ትጠላላችሁ አይለያችሁ የኔውቢሆን ደፍቶኚነበርሆ አይይዮይ
@naomimarkos3823
6 ай бұрын
😂😂😂ቡናውንተውኩት
@SelamawitJemal-g7c
6 ай бұрын
አይ አዩ አሳቅሽኝ 😂😂😂😂😂
Пікірлер: 292