በውጪ የምምኖር ብዙ ኢትዮጵያውያኖች ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሰረታዊ እውቀት ያለን ግንዛቤ አነስተኛ በመሆኑ መሰረታዊ የሆኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ሕግጋት ጠይቀን መልስ የምናገኝበት እንዲሁም ልጆቻችን ስለ ተዋሕዶ በጀርመንኛ ቋንቋ የምንጠይቅበት እና መልስ የምናገኝበት ቻናል ነው
Негізгі бет ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያሉንን ጥያቄዎች ጠይቀን መልስ የምናገኝበት አዲስ የዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ
Пікірлер: 3