KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ስለ’ሷ - 'አቤት! የአርቲስቷ ግቢ'
Ай бұрын
ስለ’ሷ - 'አቤት! የአርቲስቷ ግቢ'
Рет қаралды
49,640
EBC PROGRAMS
1
1
ስለ’ሷ - 'አቤት! የአርቲስቷ ግቢ'
Жүктеу
Пікірлер: 63
@muluworkteklu7518
ከምትወጅው ተፈጥሮ ጋር እድሜ ጨምሮ እግዚአብሔር ያቆይሽ እህቴ! በጣም ነው ነፍሴ ሀሴት ያደረገችው።የተፈጥሮ ወዳጅና አድናቂ ነኝ።እጅሽ ይባርክ።
@munakasim4411
እኝህን ትልቅ እናት የጥበብ ሰው ባለሞያም ባለውለታም አቅርባቹህ ምናለበት የሙዚቃውን ክላሲካል ብተውት ወይም ብቀንሱት ድምፁ እንዴት እንደሚረብሽ 😢
@Nolawieneye
እናትህን ቲክታክ ክፈትላትና እያንዳንዱን እጽዋት ምን እንደሆነ እንዴት እንደሚያድግ የሚፈልገውን እንክብካቤ ብትፖስት ለሌላው ትምህርት ነው ለእርሷም ገቢ:: እንዲህ ያሉ ሰዎችን ፈልጎ ማውጣት ብዙ ጥቅም አለው:: እርሷ የምትነበብ መጽሐፍ ነች:: ታሪኳን በጥያቄና መልስ አድርገህ ብትፖስተው እርግጠኛ ነኝ ብዙ ታተርፋላችሁ:: እኛም እንጠቀማለን::
@user-bt4kf5xx5t
Amazing lady we really need her to teach the new generation she need bigger place + for the children more dolls with Ethiopian culture 🙏🏽 💚💛❤️💗
@meseretbahiru5380
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው 🙏
@SoloTess-ww1rs
You are a good example for the younger generation Gid bless
@bogalebeyene413
በጣም ጎበዝ ሴት የኔ ውድ
@user-eq6bw6dz9b
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛዋም ዬህቺን አርቲስት በማቅረብሽ ልትመሰገኚ ዬገባል
@user-cm1xj5fq3e
ትንሿ ኢትዮጵያን ነው ያየሁት ። ከቤተመንግስትና ከአርቲስቷ ጊቢ የመጕብኘት ምርጫ ቢሰጠኝ የአርቲስቷን ጊቢ ም መርጥ ይመስለኛል።
@benai5241
Menbi good to see you after long time 🎉 ከድሮ ጀምሮ በጣም ታታሪና ጎበዝ አርቲስት ናት
@sabayaie2110
መንበረ ስለ የሁሽ ደስ ብሎኛል የረዥም ዓመት ጓደኛና የዋቢ ሸበሌ ሱቅ የበለጠ በአንቺ ስራዎች ነበር የሚታወቀው
@user-xn7kp7xo1u
አቤት በየቤቱ ስንት ጀግኖች ተደብቀዋል! opportunity በማጣት ብዙ ታላት ችሎታ ያላቸው ስወች ተደብቀው ቀርተዋ! በርቱ
@samsom1388
እድሜና ጤና ይስጠዋት
@KoniBk-js9ql
ሰላም መንበረ ከረጅም ጊዜ በሁላ አየሁሽ በጣም ደስ አለኝ ስራዎችሽ ድንቅ ናቸው ።
@Anumma572
ተባረኪ ቦታ እንድታገኚ ፈጣሪ ይርዳሽ
@forest5675
Wow ደስ ይላል ለዕውቀት ብታካፍይን ብታስተሚሪን ተባረኪ።
@redietmengesha8041
What a pretty home
@yonashagos1157
በጣም ጎበዝ ሞዴል የምትሆን ብርቱ ሴት ናት።
@marthatasissa2728
28 күн бұрын
You are really Blessed!! 🙏
@enemewonde
21 күн бұрын
ዋውወወ በጣም በጣም ደስ ይላል
Пікірлер: 63