ልክ አለም ላይ እንደምናውቃቸው አለም አቀፍ ሰላዩች የኛ ሀገርም ደህንነቶች እንቅስቃሴያችንን እንዲሁም እያንዳንዱ ድርጊታችንን ያውቃሉ ሲባል እንሰማለን:: ታዲያ ይህ ሁሉ በዙሪያችን ሲሆን እንዴት ነው እማናያቸው? ያን ያህል ጎበዝ ናቸው ማለት ነው ብዬ የቀድሞ የደህንነት አባል እንዲሰልለኝ በገዛ ፍቃዴ ቀጠርኩ! በሶስት ሳምንት ውስጥ የሶስት ቀን የስለላ ውጤት አስረከቡኝ:: ውጤቱ ያልጠበኩት ነበር::
Негізгі бет ሰላይ እንዲሰልለኝ ቀጠርኩ!
Пікірлер: 261