KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#ስሜን
Күн бұрын
#ስሜን
Рет қаралды
6,231
Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 7
@kalkidanyirga1577
4 ай бұрын
ሁሌም እንደምናገረው ዛሬም እላለሁ እጅግ በጣም እድለኞች ናችሁ....ሁሌም ኢትዮጵያን በፈለጋችሁ ቀን የፈለጋችሁት ቦታ እየሄዳችሁ ይህቺን ቅድስት ሀገር ለመጎብኘት የታደላችሁ የሰው ልጆች ሁላ በምድር ላይ ባለፀጋም እድለኛም ናችሁ.......የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ጋዜጠኛ ሄኖክ ሁላችሁንም የስራ ባልደረቦች እግዚአብሔር በብዙ ይስጥልን
@basscliff7599
4 ай бұрын
የሚገርም ነው:: ይህቺን የመሰለች የተባረከች ሀገር ይዘን ሳናውቃትና ሳናያት እየተባላን እዚህ ደርሰናል:: እግዚአብሄር ልቦና ሰጥቶን ሀገራችንን ለማወቅ ያብቃን :: የዚህ ዝግጅትተሳታፊዎች እግዚአብሄር ይስጥልን🙏🙏🙏 ሀገር ሰላም ሲሆን እንጎበኛችኃለን::
@yemicheal862
4 ай бұрын
ማትጠገብ ማትመረመር ሁሌም አዲስ ሀገር ኢትዮጵያ።ማየት ከምፈልገው አንዱ ቦታ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን❤
@Kenerie
3 ай бұрын
ድንቅ ነው
@Bizuayehu-l2w
4 ай бұрын
ውይይይ አገሬ ተራራው ገደሉ ወንዛ ወንዙ ወጣ ገባው አቤት ተፈጥሮ የእግዚአብሔርን ጥበብ ስራው ድንቁ ይገርማል ይሄን ሰጥተኸን እኛ እላዩ ላይ ስንደባደብበት ስታየን ምን ትል ይሆን ..?? .. እግዚኦ እምናደርገውን አናውቅምና ይቅር በለን :: ሰዎችዬ እንኳን ለኛ ለሌላ ይተርፋል ተሳስበን ተፋቅረን ተከባብረን እንኑር እግዚአብሔር ሆይ እዘንልን በመንገድህ ምራን:: ስላሳያችሁን እናመሰግናለን :: 👌🙏
@Dirsanat
4 ай бұрын
👉ራስ ደጀን
@Kenerie
3 ай бұрын
ሃዉዛ ሳይሆን ሃዋዛ ነው የሚባለው
Пікірлер: 7