KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ስሟትና አስቡበት !!
Күн бұрын
ስሟትና አስቡበት !!
Рет қаралды
142,640
Meskot Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 342
@عبداللهمحمد-ر4ذ
3 ай бұрын
ቁስሌን ነካሽው ወረቢ ስደት መጥቼ መዳሞቼ ጠግነውኛል ጀዛቸውን አላህ ይክፈላቸው የኔ ፈተና የጀመረው እናት እና አባቴ ተለያይተው አባቴ ሌላ ሴት አግብቶ ቤት ያመጣ ጊዜ ነው አላህ እኔሰ አልተጠገንኩም ጠግነኝ በትዳሬ ሷሊህ ልጆችን ሰተህ አስደስተኝ የኔ የኔ ጌታ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
3 ай бұрын
አብሽሪይ የኔውድ
@عبداللهمحمد-ر4ذ
3 ай бұрын
@@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ አላህ ይበሽሪኪ ቢል ኸይር ያረብ 🌹
@fatumawase
3 ай бұрын
@@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡደምረኛ
@fatumawase
3 ай бұрын
@@عبداللهمحمد-ر4ذደምረኛ
@sadikjemal698
2 ай бұрын
አሏህ ትክክለኛውን የትዳር ቤታሳብ ይወፊቃን❤
@kamiletube3956
3 ай бұрын
ሁለት ረከአ ሰግጀ ብለምነው ያስተካክላል
@ZeynebEbrahim-j2t
3 ай бұрын
ነአሚ ውላሂ ❤
@seada9327
3 ай бұрын
ሰሂህ
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
ትክክል🎉ደምሪኝውደ
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
@@ZeynebEbrahim-j2tደምሪኝውደ🎉
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
@@seada9327ደምሪኝውደ
@የአረህማንባሪያ
3 ай бұрын
ማሻ አላህ ጡሩ ነዉ እኔስ አልኢስላህ ኑር ጀግና ኡስታዛችን ለስንት አመታቶች በብዙ ዉጣ ዉረድ እያለፉ አስተምረዉን ልንመረቅ ትንሽ ቀርቶናል ዝግጅት ላይ ነን እጅሜና ጤና ኡስታዛችን ሙሀመድ ዳዉድ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት አል ኢስላህ ኑር አንደበታቸዉ ጣፋጭና ልብ ሰርስሮ የሚገባ ።።።።
@FafiTube-xv6up
3 ай бұрын
አስጊቢኝ በአሏህ እህቴ
@Toybaየባቦዋ
3 ай бұрын
እህህህ ፈልጌ ያጣታውት ደርስ ውሰጅን አልኢስላህ ጋ በአላህ
@heyryafedlu9371
3 ай бұрын
በአሏህ እኔንም አስገቡኝ
@Kawli143
3 ай бұрын
masha allahi betam tiru new
@hjdhdhhjrjie259
3 ай бұрын
እስቲ ሶፍዬ የት ነው ተባበሪኝ በአሏህ ፍቃ ሀገር ሥመለሥ ሥመለሥ ልጄን ላሥመዝግብ አህላቁን እንዲሥተካከልልኝ😭 ጦር ሀይሎችምኑጋ ነው?
@ሙኒረ
3 ай бұрын
ያጀማአ ባህሪያችን አክላቃችን ሀያችን እድያር ከፈለጋችሁ ተውሂድን ተማሩ የረሱሎችን ታሪክ የሷሀባዎችን ታሪክ አዳብጡ ሁሃሁንም አካቶ ይዟል
@ZeynebEbrahim-j2t
3 ай бұрын
አላህዋ ዳሰተካክልልኝ ዱአ ነው የማረግው የምን መማረ ነው አላህ ነው ሁሎንም የምፈጥመው ❤
@kamiletube3956
3 ай бұрын
🌹🌹
@ZeynebEbrahim-j2t
3 ай бұрын
@@kamiletube3956ሁለት ረካ ሰግድን አላህን ዳሰተካክልል መለመን ነው ሙሰሊም ናት የማይሆን ወሪ ታወራለች ለብር ብለወ ዛወ ተመረበት❤😂
@zinetzinetzinet2777
3 ай бұрын
Aneche muslise mekura neshe malet new😮?
@SaraMohamed-e5o
3 ай бұрын
መማር መልካም ነገር ነው ብየ አስባለሁ አላህም አውቃችሁ ተግብሩ ነው የለው ❤❤❤❤
@fatumawase
3 ай бұрын
@@ZeynebEbrahim-j2tደምሪኛ
@Fነኝያለፈንናፍቂ
2 ай бұрын
ወይ ጉድ ስው ምን ልስራ ብሎ ነው የወጣው ለትዳር የሚሆን ትምህርት ስደት አስተምሮናል አብሽሪ ሶፊሻ አላህ ሀላል የሆነ ባል አላት ብሎ ሳይሆን ቢኖራትም ባይኖራትም እወዳታለሁ የሚል ይወፍቀን ያረብ
@smarthabesha3170
3 ай бұрын
በተለይ ወንዶች ቢሳተፉ ስለትዳር በደንብ ማወቅ እና መማር አለባቸው ዝል ብለው ገብተው ግራ እሚያጋቡ ወንዶች የሞሉት ስለ ትዳር ምንነት ተምረውና አውቀው ተገንዝበው ስለማይመጡ ለዛ ይመስለኛል ባብዛኛው ትዳር እሚፈርስው በወንዶች ፀባይ ነው
@adamankind1onearthg
2 ай бұрын
ጥቅመኛ ሴት በዝቶ ምን ቀረ ያዉ። ይገነቡናል ስንል የገነባነዉን ሚሸረሽሩ ይበዛሉ 70% ችግሩ።
@haadhajaafar
3 ай бұрын
Masha allah tabarakalah ❤
@FufuFufu-wg4cp
3 ай бұрын
ምንድን ነው አፈርነቴ ለኔ ነው አርም ልሁን በኔ አርነት ለምን መግባት ፈለክ ሁሉንም ተውኩልህ እሺ ምን ልሁልህ አኡዙ ቢላህ ብጎዳ ብሞትም ምንህን ነካሁ አተኮነህ ለሁሉም መፈራረስ ምክነያቱ እዳይናገሩህ እህታቸውን ሰላም ፈሩ ምን አገኘህ ተውኩልህ አተ አደለህም እነሱም ገልፀውለኛል አረባክህ
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
@@FufuFufu-wg4cpደምሪኝውደ
@Abuhibatube4281
3 ай бұрын
بارك الله فيكم أعانكم الله
@WebNet-bg5hs
3 ай бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩመላህ ኸይረን በጣም ደስ ይላል ያሬት😢
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
ደምሪኝውደ🎉
@sitraa132
2 ай бұрын
ሀሉም ከአላህ ነው ባክሽ ሶላቴን ሰግጀ እለምነዋለሁ የኔ ጌታ አያሳፋረኝም ሳሊህ ሚሰት ሷሊህ እናት አርገኝ ያረብ
@fftt3985
2 ай бұрын
እሄን ማረግ የሚችለው የአለማቱ ጌታ ብቻ ነው. ሰግደ ዱአ ባረግ ያስተካክልልኛል
@Neimaababuneima
23 күн бұрын
እድሜ ለውስታዝ ሙሀመድ ዳውድ በስደት ላይ ሁኔ የትዳር ኮርድ አስተምርውኝ ሱርተፍኬት ልንቀበል ነው አላህ ጀዛጀውን ይክፈላቸው ያረብ
@fikaduzawdie3677
13 сағат бұрын
Bismillahirrahmaanirrahiim
@ZdKebede
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መድሀንያለም ፀጋህን ይጨምርልህ ዲያቆን
@DahabAhmad-es2jx
2 ай бұрын
እዚህ አኮሜትስር ያላቺሁ ምርጥ ነየተስተከለተዳርከፈለጋቺሁ የ ረሱልንና የአኢሻን የአልይና ፋጡማ የኑህ ነናየሚስቱንታሪክስሙ በተረፈአለህበቂያቺንነው
@osmansulieman6447
2 ай бұрын
Black girl is my favourite I like you from Eritrea
@jamelayesuf6479
3 ай бұрын
ማአሻአላህ ሳፊ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤
@Addstwq
2 ай бұрын
ማሻአላ አላህ የወፍቀን
@abduke112
Ай бұрын
ማሻላህ
@ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ
3 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ZainabAwal
3 ай бұрын
አላሀለ አክበር አዛን ይሰማኛል ማነው የሰማው አልሀምዱሊላ ለዚህ ቤተሰብ እንኳን ደስአላችሁ በጣም ደስላል ግን እናቱ ለምን ብሎ እንደዚህ ልየደርጉት ቸሉ ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ
@sadikjemal698
2 ай бұрын
አረ የአንቺን የፁፍ መልስሽ እያዬው እኔም አዛን ሰመው
@MohammedAwol-x2q
Ай бұрын
መሻአላህ ብያለሁ❤❤❤❤❤
@samiratube8944
3 ай бұрын
ብትክክክክል ውላሂ ማሻ አላህ
@Halema8-y8z
18 күн бұрын
አላህ ትዳሬን የደስታ ህይወት ያድርግልኝ አሁን እውጭ ነው ያለሁት ንሮ ሰለቸኝ ብየ መልሼ ተሰድጃለሁ አላህ ቶሎ እቤቴ. ይመልሰኝ
@AyuuDheebotuuQuran
3 ай бұрын
MaashaaAllah tabarakalh ♥️💗💗
@FufuFufu-wg4cp
3 ай бұрын
ምናአይነት ፍጡር ነህ ለምን በአካል አግቼሀ ከበደልኩህ ወላሂ ይቅርታ ልጠይቅህ በተረፈ አላማህ አልገባኝም ስልኬንም እኔንም ተቆጣጠርከኝ ምድን ነው ምፐልገው እደሰው ሳታሸሙር ነገረኝ ዘመዶቼን ሁሉ ከምነካ መሀመድ ካሳ ምድን ነው ምፈልግ
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
ደምሪኝ
@Rahma-e2k
24 күн бұрын
Wow mashaahall bayee sijaladha baredu koo ❤
@MohammedMekbul
2 ай бұрын
❤❤❤ Masha Allah❤❤❤
@safuabd4287
3 ай бұрын
MashaAllah, good ideas always is exist in Islam religion
@Fatuma-ov8ip
2 ай бұрын
yane.Wedd.Walahi.Siwadish.Eko❤❤❤❤❤❤❤
@حليمهحليمه-ف6ل
2 ай бұрын
👍👍👍
@kuliyeejawar8935
3 ай бұрын
Maash Allaah 🥰
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
Ай бұрын
ሶፊ ቆንጆ ማሻአላህ
@LaylaRayya
3 ай бұрын
Mashalaa Mashalaa ❤❤❤❤
@GamilaGamila-kv8vf
3 ай бұрын
Inshaa Allaah❤❤❤❤
@Fjdh-r3r
2 ай бұрын
🎉🎉🎉👍
@robsonbilal5542
2 ай бұрын
Maashaallah
@rabiyamuhamad
2 ай бұрын
❤❤❤❤Masha Allah ❤❤🎉🎉🎉
@africanetworktv4633
2 ай бұрын
❤❤👍❤👍
@sirayomerhassan5532
2 ай бұрын
ماشآءالله تبارك الرحمن
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
Ай бұрын
አላህ ይጠብቅሽ
@Fatuma_Abdu
2 ай бұрын
🎉🎉❤❤❤
@Omeramede
Ай бұрын
ኦ መሻአላህ
@اتتا-ر2ع
Ай бұрын
ሹክረን የኔ ጥቁር አዝሙድ❤
@abduke112
Ай бұрын
ማሻላህ የተቀደሠ ሀሣብ ነውሴቶቹ በጠቅላላ አሥገቢያቸው ከወንዶች ደግሞ ሱሠኞቹ ይግቡ
@MameeJimma
3 ай бұрын
Mashaallha 👏♥️
@khalimakader3819
Ай бұрын
❤❤❤
@RhamaRahim
Ай бұрын
❤
@Fjdh-r3r
2 ай бұрын
mahallaa❤❤❤❤
@africanetworktv4633
2 ай бұрын
❤👍❤
@KuziAbaabiya
2 ай бұрын
Allah yetabekish wude batem nawe mewedesh
@حياهحياه-ي3غ
Ай бұрын
💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@SetSet-p2g
15 күн бұрын
ኑሪለን
@LailaEthio
3 ай бұрын
ማሻአላህ ጡሩ ነገር ነው
@UMUhHASSEN4918
2 ай бұрын
ሰላም ሰላም አስኒየ በርች ውድድር ላይ ማሸነፍና መሸነፍ ያለ ነው አብሽሪ ምንም አይደለም ያጋጥማል እኔስ የሁሉም ደጋፊ አይደለሁም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@FetiyaTemam-gn2es
3 ай бұрын
Masha Allha
@سعيد-ف9ط2ك
8 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@gfrdgfds2259
3 ай бұрын
ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ
@FufuFufu-wg4cp
3 ай бұрын
እሷን ከሆነ ተውኩልህ ስልኬንም ለተውልህ ምን አይነት ሰወች ጋ አገናኘኝ የሰደብከኝ አተ ቤቴን ያፈረስክ አተ አሁንስ በሰደት ያለሁ የተጎዳሁ እኔ ለምን አተወኝም ካለኩኝ በፍፁም ሰው አልነካም አረ ሱበሀን አላህ ያው እደፈለጋችሁ አርጓት ተውኝ
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
ደምሪኝውደ❤
@MuhammedMuhammed-nd9cv
21 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@giftekaduro3896
2 ай бұрын
Inshaalha
@HayatBiyya
15 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Hawwa1010
3 ай бұрын
ማሻአላህሶፍስወድሽወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hawwa1010
3 ай бұрын
ሶፊበአላህበምንነውየማገኝሽ ውድእህቴ
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
@@Hawwa1010ደምሪኝውደ🎉
@EhehBwhe
2 ай бұрын
ትችያለሽሽ ሶፊየየየየየየየየየየየ
@SuSu-dn6vx
2 ай бұрын
አላህ ይስጥልን ጀግና ሴት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ እህቴዋ
@AbduhakimDelil
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MadinaOmar-vp5iv
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ኢሻአላህ
@foziyayassinawol9716
3 ай бұрын
ማሻአሏህ
@ShadabHussein-o5c
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞
@HikmaAbrdrMuhdmed
2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@እሙሰላህዲንልኑርላንተብቻ
2 ай бұрын
እትክክክ የኔቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ
@namakulaqurusum9881
3 ай бұрын
Yes🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️
@feydukedir
3 ай бұрын
Betam harif hadab new..... online binorachuh Teru new
@ZinetMohammed-p4z
2 ай бұрын
አላህ ይዘንላት እና አንድት ልጂ መፈታት ፈልጋ አላፈታት ብለው እራሷን አጠፋች ካማይፈልጉት ሰው ጋር ግደታ ከመኖር እኔም ልጂ ስላለችኝ እንጂ ብሄድ ይሻለኝ ነበር😢
@በቃ
2 ай бұрын
ያአላህ ኧረ ሦብሪ ሁቢየ
@EhehBwhe
2 ай бұрын
ላላ እራስን ማጥፋት ጀሀነም ነው የምኖሪው አላህ የፈጠራት እራሱው አላህ ነው የሚገላት ውዴ ሀራም ነው እራስን ማጥፋት በፍፁም እንደዚህ እንዳታስቢ እዚህ ብትሰቃይ ይሻላል ወይስ አኼራ ላይ ዘላለም ስሚ ውዴ አላህ አንድን ነገር መከራ ሲያመጣ መውጫም አበጅቷል ስለዚህ የምፈችበትን መንገድ ፈልጊ አማና ተጠንቀቂ
@የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ
3 ай бұрын
የጋብቻ ኮርስ የየቱብ ላይም አለ እደዚሁም ኡስታዞቻችንም እያስተማሩን ነው الحمدالله መማር ወዝን ያሻግራል
@FufuFufu-wg4cp
3 ай бұрын
አልሻገር ምን ጎዳሆችሁ የተጓዳሁ የወደኩ እኔ ነኝ ተውኝ አኡዙ ቢላህ
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
❤❤❤ደምሪኝውደ🎉
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
@@FufuFufu-wg4cpምንሁነሽነውእህቴ
@የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ
Ай бұрын
@@FufuFufu-wg4cpምነው ያገልቢ አብሺሪ
@ነጃትጀማልበሺር
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ማር ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ
@Agree-kt8nc
3 ай бұрын
Mashealah Tmhrtshen Wededkut
@SaraAli-pp6mf
25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbfuRehman
2 ай бұрын
Amazing 🎉🎉
@fikaduzawdie3677
13 сағат бұрын
Mushroom ኡኮ እንጉዳይ እንጉዳይ
@rhamethabtemuyoutube7632
3 ай бұрын
ማሽአላህ
@MubashirDxb-i4x
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ssaa6936
3 ай бұрын
Mashe allahe
@JabeleAbdalla-uu3wm
2 ай бұрын
Mashallah
@ፈኪTube-ov7lz
3 ай бұрын
ያረቢ ደስተኛ ፈቅር ያለው ትዳር ወፍቀን ያረብ
@aboubakaeaboubaka1514
2 ай бұрын
امين
@Asdf123-d2u
Ай бұрын
Amen llgbanw hl marx the ywfqan yrab.
@semirahussen574
3 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
ደምሪኝውደ❤
@umuhuda4401
2 ай бұрын
ተልካሻ ወሬ የኔን ህይወት ከአላህ በስተቀር ማንም አይቀይርውም ሰግጄ እጄን ወደሱ ከዘርጋው በቂ ነው የኔ ህይዎት ያለው በሱ እጅ ነው አለቀ ማውራት ስለቻልሽ ብቻ አታውሪ ሁላቹሁም ስለምታገኙት ብር እያሰባቹ ነው የምታወሩት ያ ባይሆንማ ኖሮ ስንት መንገድ ነበር ቀልባችን በዱንያ ሙሀባ ታውሮ የምናርገውን አናቅ የምናወራውን አናቅ ያንቺ ደግሞ ከፋፋፋፋፋ ዳይ ወደ ሞዴስሽ
@SitinaAbamaca
2 ай бұрын
Maasallah maasallah maasallah maasallah maasallah maasallah maasallah
@AlamdiiAbdoo
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MarifaOwmar
2 ай бұрын
አላህይምራን
@zeinab554
26 күн бұрын
ለምን በመፅሕፍ አተመጡልንም አዲስ አበባ ደረስ ለእሱ ብልን አንመጣም መቺም
@Samadi54
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SuriyaAbrar-q9c
2 ай бұрын
መሻለህ❤❤❤❤
@سيمونيودتوباك
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💘💘
@Asdf123-d2u
Ай бұрын
Shukran
@JabalQaasim
2 ай бұрын
Ok
@nuradinahmed5837
3 ай бұрын
አድማሱን አስፉልን😍
@ዘክያዘይኔ
3 ай бұрын
እዉነት❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍✅✅✅🌹🌹🌹🍬🍬🍬
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
ደምሪኝውደ🎉
@seada9327
3 ай бұрын
ዋዉ ሶፊያችን እኒማ ምን 2ብቻ ጀምአወቼ እንዳለ ላጤ ናቸዉ አስመዘግባቸዋለሁ እኒም ሰሞኑን ላጤነትን ተቀላቅያለሁ የ online ስትጀምሩ ካገር ዉጭ ነን
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
3 ай бұрын
ሶፊየ የኔ ምርጥ እንስት ፈይሰል የልጅአባት ለመሆን ቀርቧል ግን ምንአለበት ልቦን አይይይብሸፍነው አላህ የህደን
@FufuFufu-wg4cp
3 ай бұрын
አብሽሪ ወላሂ ይሳካልሽ ዱአ አረጋለሁ
@madinaaman7455
3 ай бұрын
ማሻአለህ❤❤❤
@ekramemohamad7392
3 ай бұрын
ደምሪኝውደ🎉
Пікірлер: 342