በ 112,500ብር ትልልቅ ድርጅቶችን መቀላቀል ይቻላል ?☎️ 09-11-27-49-19
#እጅግ አዋጭ የአክሲዮን ሽያጭ ከአያት አክሲዪን ማህበር!
ሁሉንም የሚሳተፉበት ቀላል እና አሰተማማኝ የ Investment አጋሮዎ
፠በ ሀገራችን በሪልእስቴቱ ዘርፍ ግንባር ቀደሙ እና የዘርፈ ብዙ ኩባንያዎች ባለቤት የሆነው አያት አ.ማ ( Ayat S.c ) የኩባንያውን ውስን አክሲዮኖች ለመጨረሻ ግዜ ለአዲስ አባላት እየሸጥን መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡
የአያትን አክሲዮን መግዛት ምን የተለየ ያደርገዋል ?
አያት ለበርካታ አመታት በትርፋማነት በስራ ላይ የኖር ድርጅት እንጂ አዲስ የሚቋቋም እና ያልተረጋገጠ ዘርፍ ባለመሆኑ የአያትን አክሲዮን ግዢ ፈፆመው ክፍያ ከከፈሉበት ጊዜ ከአንድ ወር በኋላ ጀምሮ ከፍተኛ የትርፍ ተካፋይ ናቸው ።
አያት ባለፉት 3 ተከታታይ አመታት
2013.....31.4%
2014......44%
2015......51.38% የትርፍ ድርሻ ተካፋይ አድርገናል ።
በእጅ የሚገኝ በአሳር የተቆጠበ ጥሬ ገንዘብዎ እንደዋዛ ለዕለታዊ ወጪ ቀስ በቀስ እየተሸራርፈ ከ መባከኑ በፊት በጊዜ ፈጥኖ በአዋጪ ኢንቨስትመንት ስር አስጠልሎ ማሳለፍ ወይም ማቆየት ገንዘብን ከግሽበት የሚያድኑበት ጊዜ አሁን ነው።
፠ የአክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር መርጃ
★ የ 1 አክሲዮን ዋጋ 100 ብር
★ 5% የአገልግሎት ክፍያ
★ 40% ቅድመ ክፍያ
ዝቅተኛ የአክሲዮን መጠን
★ብዛት 2,500 አክሲዮን = በ ብር 250,000 ብር
★ ቅድመ ክፍያ 40% + 5% ሰርቪስ ቻርጅ = 112,500 ብር
★ ቀሪው በ 3 ዓመት ውስጥ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን
★ብዛት 20 ሚሊዮን አክሲዮን = በ ብር 2 ቢሊዮን ብር
★ ቅድመ ክፍያ 40%+ 5% ሰርቪስ ቻርጅ: 900,000,000 ብር
★ቀሪ ክፍያ በ 3 ዓመት፡ በየዓመቱ 500,000,000 ብር
ልብ ይበሉ እርሶዎ የፈለጉትን የአክሲዮን መጠን መግዛት ይችላሉ
መረጃውን በአካል ለማግኘት📞 +251 9-11-27-49-19 ይደውሉ
የሽያጭ ቢሮ
Joining A Big organization for 112,500 birr?
Extremely profitable stock sale from Ayat share company .a simple and Reliable investment partner for all class,we are happy to announce that we are selling the remaining shares of Ayat s.c ,the leader of the real estate industry in our country and the owner of the sector ,to new members for the last time.
What's different about buying Ayat shares ?companies that has been operating profitability for years have been paying high dividends since month after they paid for their Ayat shares .for the past three years we paid the Attractive dividend benefit let say ,
2013....31.4%
2014....44%
2015.....51.38% of the profit share.now is the time to save your money from inflation by spending or keeping your hard earned cash hand before it goes to waste .
The share sales information listed here!
👉 the price of one share is 100 birr
👉 5% service charge
👉 40% Advance payment
Minimum amount of share =2,500 shares=250,000 birt
👉 Advance payment 40%+5% =112,500 birr.
the remaining you will pay within 3 years.
👉 maximum share amount
20,000,000 shares=2 billion birr
👉 Advance payment 40%+5% service charge .=900 million birr.
👉 the remaining you will pay within 3 years.
Mind you ,you can buy as many share as want .
For more information
📞 09-11-27-49-19
09-45-28-34-45 #addisabeba #good_news #home #ልዩ #realestate #habesha #apartment #shop #እጅግ #addisabeba #realestate #እጅግ
Негізгі бет ውስን ቀናቶች ቀሩት |የአክሲዮን ሽያጭ| አያት አ.ማ| Ayat share holder|
Пікірлер