KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ስንት
Күн бұрын
ስንት
Рет қаралды
27,168
ሂዊ Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 205
@banchutesfaw1488
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ውዴ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችው
@mehbobamahnooba
4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም ከልጃችሁ ጋር ተገናኛችሁ ቤተሰብ ጋር
@Lubaba07-r1p
4 ай бұрын
እኳን ሰላም ገባሽ ውደ ❤️❤️❤️👍👍
@ሜሪ-ቘ8ከ
4 ай бұрын
❤❤❤❤
@Mary-b5j7d
4 ай бұрын
ስወድሽ ጠቃሚ ነገር ነው እምትነግሪን
@RahmahRahmah-qd5hh
4 ай бұрын
እንኳን ሰላም ገባሽ
@kaderdelgba8182
4 ай бұрын
እህቴ ከዱበይ እቶጲያ የያረ ትክት ስንትናዉ
@weynshet3340
4 ай бұрын
የኔ ውድ ትኬት ስንት ነው እኔ በኬኒያ ነበር የምሄደው እና እቃው አብሮሽ ነው የምገባው አሉኝ የትኬቱ አይነቱ ይለያል ??
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
4 ай бұрын
አንቺኮ ትለያለሽ የኔ ዉድ ግን አስራምስትም ሆነ ሁለት ቀን ከቆየ አ.አ ኤርፖርት ነው የምንቀበለው እቃችንን ማለት ነው ወይንስ የሚቆየው ኬንያ ኤርፖርት ለይ ነው እባክሽ መልሺልኝ❤❤❤❤❤❤
@emebetmerga7291
4 ай бұрын
Ethiopia.
@jgsgsghcsv9530
4 ай бұрын
ሄድሽእዴ እንኳን በሰላም ገባሽ
@ZinashTashma
4 ай бұрын
እንኳ በሰላም ገባሽ ሂዊዬ
@beetyube
4 ай бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ ሃዋ ቤተስቦች☕☕አሪፍ እናመስገናለን🙏
@user-nb5ss2ou7d
4 ай бұрын
አራ መላ በይኝ ቶሎ ከልደራሰ ዬት ሄጄ ነው ምጠይቀው
@zoherasa5698
4 ай бұрын
በአላህንገሩኝ ከባህሬን ቀጥታ ኮበልቻ መሄድይቻላልወይ
@workelove3235
4 ай бұрын
አዎ
@zoherasa5698
4 ай бұрын
@@workelove3235 እደትነዉ ትኬት የሚቆረጠዉ ንገሪኝ ማዳሜየለም ብላኝነዉ ብዙብርነዉደ እሧለብሯይሆናል ከራሤምጨምሬቢሆን እድቆርጥ
@maryama8557
4 ай бұрын
አወ
@اابب-ش4ظ
4 ай бұрын
እነመሰግነለን እህታችን
@birkedaba6260
4 ай бұрын
አብሮቸው ነው የሚሄደው እዛ ሲደር ይገኝል
@Suhair100-if1vz
4 ай бұрын
ቲክ ቶክ ላይቭ ላይም ጠይቀንሽ ነበር ቴሌቭዥን ያልፋል ወይ ሂዊ
@workelove3235
4 ай бұрын
Awo
@temu-js3lh
4 ай бұрын
ምርጥ ልጅ
@Bayeshkasa-zo1di
4 ай бұрын
እኳን ሰላም ገባሽ
@Orthodoxተዋህዶ
4 ай бұрын
አላጋጠመኝም በይ እንጅ እኔ23\23 10ኪሎ በእጅ ከዚህ ሀገር አልተፈተሸም ኢትዮጵያ ኤርፖርት እቃ እንዳለ ሻንጣ ገልብጠውነው የፈተሹት ከሁሉም ሻንጣ መርጠው አድሻንጣላይ አድረገው 27ሺነው ቀረጥ ያስከፈሎኝ😢😢😢😢 የነጋደነው ትያለሺ ደግሞ አላየሁም በይ
@kalkidanyedegllij8971
4 ай бұрын
የታርጎ ነገር ካወቅሽ ንገርን
@AbrahamTaspo
4 ай бұрын
ንገሪን አደራ
@workelove3235
4 ай бұрын
ቲክቶክ ላይ አለ እኮ
@NDx-v8u
4 ай бұрын
ከራሴ ጋ አብሮ ካልገባ የምንትራዚት ነው
@workelove3235
4 ай бұрын
እኮ
@saeedhahmed6421
4 ай бұрын
የኔ ተብታባ አፍሽ ሲጣፍጥ ❤❤❤ ሰብስክራይብ አረጉሽ
@Yabe.sera.27
4 ай бұрын
እኔንም,ደምሪኝ,ዉዴ
@emebt-ui4yc
4 ай бұрын
አስር ኪሎውን የሚስቀሩት ትልቁ ሻንጣ ከሆነ ነው
@fatmah1744
4 ай бұрын
እደ 23 23 ሻጣ አብሮን አደል እደ የሚገባው እደት ይቆኛል
@almasbh6100
4 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው😢😢😢
@yutichannel5334
4 ай бұрын
weya yna konijo titok lay ayshalawe batam naw mewodeshi ❤❤❤❤
@ZeEthiopiaYouTube
4 ай бұрын
ያልገባኝ ነገር አለ ሶስት ሀያ ሶስት ሀያ ሶስት ሀያ ሶስት እና አስር ኪሎ ነው እንዴ የሚፈቀደዉ ??? አትለፊኝ ሁለት ሻንጣ ሀያ ሶስት ሀያ ሶስት እና አስር ኪሎ መስሎኝ
@bintabiy
4 ай бұрын
ሀያ ሶስት ሀያ ሶስት ሁለት 46 ኪሎ ነው ሌላኛው በእጅ 10 ኪሎ ነው
@RahmaRahma-tx1vk
4 ай бұрын
አወን አስርኪሎ ሻንጣ አውሮፕላን ውስጥ አይወጣ ኪሎ አታብዙ 8 እና7 ያዙ በጃችሁ
@mubetube2
4 ай бұрын
ለቤትሽ አዲስ ነኝ በርች😍
@genetteshome3906
4 ай бұрын
kkkk mube damerange
@fathifaa4056
4 ай бұрын
Amsegnalew
@ሀያትወሎዩቱብ
4 ай бұрын
የኔ ልዩ❤❤❤❤ስወድሺ
@اللهكريم-ر6ج
4 ай бұрын
ለቤትሽ አድስ ነኝ በጠም አመስግናለሁ ከለስቸገሪኩሽ ትሪፊ ኪሎ ከሆን ዱባይ ሪፖሪት ስንት ያስከፊላሉ እኔ ከሁለት ወር በዋላ ሀገሪ ልገባ ነው በኪኒያ መሄድ ፈረው።
@fethyamohammed2326
4 ай бұрын
ኪሎ መቶ ድርሀም ነዉ ሲባል ሰምቻለሁ
@SarkeAyalawe
4 ай бұрын
Encan basalame gabshe
@Abebu374
4 ай бұрын
80ኪሎ ካሳለፉ ሀሪፍ ነው 👌
@selamselam805
4 ай бұрын
bkers be kesta berera yeshalali megelatatu
@makkahussein9844
4 ай бұрын
የኔውድ በናትሽ መልሽልኝ ስልክ በጃትን እምንይዘው ሻጣውስጥ ነው እምናደርገው ወይስ 23ኪሎ እምናደርገው ይኔን ግልፅ አድርጊልኝ ስሞትልሽ
@emebetmerga7291
4 ай бұрын
10 kilo wuste nw yematadarge.
@melatmelat6361
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@ጅሩሚዲያ
4 ай бұрын
እንደዉ ምን ይሻለኛል በፈጣሪ አንድ ወር ነወ የቀረኝ ልሄድ ሻንጣዬ ደግሞ 5 ሆነብኝ እስኪ ንገሪኝ ዉዴ ከካርጎና ከአየር ካርጎ የትኛዉ ይሻላል
@የርጎፍርፍር
4 ай бұрын
ከመርጎ ይሻልሻ የአየር አርጎ ዉድ ነዉ
@Dawit280
4 ай бұрын
የኔቢጤነሽ
@MadenaUae-lw9wy
4 ай бұрын
የት ነሽ በአየር እኮ ኪሎ50 ብር ነዉ የመመስከፍሉሽ ከርጎ ኪሎ7 ብረሰ ነዉ
@ጅሩሚዲያ
4 ай бұрын
@@MadenaUae-lw9wy አቡዳቢ ነኝ
@ጅሩሚዲያ
4 ай бұрын
@@MadenaUae-lw9wy ቀረጡን ፈራሁ በካርጎ የአየሩ ቀረጥ የለዉም አሉ ጭንቅ ብሎኛል
@ወይኗ-ተ4ፈ
4 ай бұрын
ስለ ላፕቶፕ ካወራሽ ብዬ ብጠብቅ የለም
@melat-yarsema6
4 ай бұрын
En 7 amte nw yen konjo andem waddager algebahume ahune gen le geba nw .menunem alkem be keneya lihed wayes kargo laderg . dagemo yekoye sawe ke enbasi warket katsafe kartse aykeflem yelalu esti hiwey negaregn erjegn bantishe yalwen nageri biyan anche neshe wadhager yetmelalshew en bazalye kontrat negn eskahun le 7 amti ande beti nw misrawe wud
@vvvffff1290
4 ай бұрын
ትኬትስትነውመልሽልኝበቅርብአሀዳለሁ????????
@فاطمهادم-خ5ص
4 ай бұрын
አረእኔም በቅርብለመሄድአስቤነበር
@BirhanuAssefa-o2x
4 ай бұрын
ምርጥ ልጅ ይመችሽ
@alemgenatube2098
4 ай бұрын
Erea befetereshi bizu tiyaqa ale melishilin Le hulachenim
@kidistmoges1919
4 ай бұрын
ስልኩን በእጅ ቦርሳ ወይስ በልብስ ጫጣ እንያዝ
@obse2
4 ай бұрын
ቃጤታ ባ ኢትዮጵያ አያር ማንጋ ሲኔድ ቲኬት ላይ ዬ 4 ሻንጣ ታጫማር ቢር ካፍሌን ትኬቱን ቢንቆርት አይፋቃድም????? ማሊሺ 🥰🥰
@alemgenatube2098
4 ай бұрын
Yefekedali ehet gin betam wud new carego marege yeshalshali
@obse2
4 ай бұрын
@@alemgenatube2098 ካርጎ ዳሞ ኢትዮጵያ ሲጋባ ባጣም ቡዙ ቢር ኖ ምጣይቁት ጉሙሩክ ላይ
@hawlltomar6162
4 ай бұрын
አይፈቀድም 23 23 ብቻ ሚፈቀደው ሁለት
@mekdiyoutube-x2t
4 ай бұрын
❤❤❤
@yenantw21
4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ጉምሩክ መዝረፍ ቢቻ አዬደለም አይናችሁ እያየ ነው የሚገፏችሁ።ተጠንቀቁ።🙄🙄
@getu859
4 ай бұрын
ኢዊዬ ያለሁት ዱባይ ነኝ በ ቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ እገባለሁ ለኪሎ ስል በኬኒያ ለመሄድ ወሰን ሰዎቼ እንዴት ላሰርዳቸው ማለቴ ትኬት በምን አይነት መልኩ ይቁረጡልኝ?
@emebetmerga7291
4 ай бұрын
Terencete ba keniya beyachuwu.
@tigstadada8634
4 ай бұрын
Abran enhedalan daweylegne enem egzeyabher Kala 15 Kan bawehal a le mahed asebeyalahu
@getu859
4 ай бұрын
@@tigstadada8634ደስ ይለግኝ ነበር ግን አንቺ ትቀድሚኛለሽ ሰላም ግቢኝ የኔ ምርጥ እህት
@getu859
4 ай бұрын
@@emebetmerga7291 እሽ እህቴ አመሰግንሃለሁ ኑሪልኝ
@sakenasaeed1219
4 ай бұрын
እኔ ዱባይ ነኝ ግን ትራንዚት ነው የተቆረጠ ልኝ ወደ ሳኡዲ ነው ኪሎ 30 /በእጅ 7 ነው ያሉኝ 😳
@selamawitsinaanaa781
4 ай бұрын
ለምን 30 ኪሎ ብቻ
@sakenasaeed1219
4 ай бұрын
እኔ እንጃ ወላሂ በሊፍት 30 በእጄ 7
@MadenaUae-lw9wy
4 ай бұрын
እ
@Maizy-on8hy
4 ай бұрын
Enea 20 alugn
@nadarkhan5369
4 ай бұрын
በርች❤
@burtanfetawek7162
4 ай бұрын
እኔእስከአሁንአንዴምአልሄድኩ፣ለመጀመሪያነውየምጠይቅሽ፣እናወርቅሀብልናሰአት፣በእጅመያዝይቻላልወይስ?እናምከኪሎበላይከፍለ ንብንልክ፣እስከስትይፈቀዳል??
@mulumulu3835
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MerryadoArsemaሜሪኣዶኣርሴማ
4 ай бұрын
😍😍
@hhff9887
4 ай бұрын
ውዴ እናመሠግናለን
@misganeshdafega3094
4 ай бұрын
ka Dubai ETH kateta ayichalime wude 😢😢
@ganatali-fx2sx
4 ай бұрын
Yechelal
@Bent-Eslam
4 ай бұрын
yechalal fly dubai 46 kg
@TesfayefameliTube
4 ай бұрын
ግን እህቴ በሳዉድ መሄድ ይቻላልዴ 69 ኪሎ ይቻላል አለችኝ
@TigsetAsefa
4 ай бұрын
ለምንድነው ቶሎ የማይመጣ ሻንጣቅ ከኬንያ በኢትዮ አየረ መንገድ አይደለም እንዴ የምትሄዱት
@ethiopia819
4 ай бұрын
እህት በናትሽ መክሽልኝ ሽቶ አትያዙ ያልሽው በሻንጣ ነው ማለት በወገብ በሚያዘው መያዝ አይቻልም ??
@tigstadada8634
4 ай бұрын
Ba telku shaneta techeyalesh Gen ba egesh shaneta mayaz aychalem yewasadal
@nardosloveyoutube6340
4 ай бұрын
በርች❤❤❤
@ethioeritrea2350
4 ай бұрын
ከዚህ ቤት ቤት እቦሳ ብለናል 🥰🥰
@eledangetahun3463
4 ай бұрын
Awo Ethiopia aropelanu wesexe enam takalakaleku 10 kilowen
@የኮቻዋነኝ
4 ай бұрын
እንካንበሰላምላገርሽአበቃሽ
@TesfayefameliTube
4 ай бұрын
ግን እህቴ በሳዉድ መሄድ ይቻላልዴ 69 ኪሎ ይቻላል አለችኝ
@TesfayefameliTube
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MaryamMaryam-po4ui
4 ай бұрын
ከዱባይሰ ሰንት ኬሎነው የሚፈቀደው
@workelove3235
4 ай бұрын
56
@difi3801
4 ай бұрын
ሂዊ ከሣውዲ በባኽር እቃ ይላካል ይላሉ እውነት ነወይ
@hawamedia655
4 ай бұрын
አወ ይላካል
@difi3801
4 ай бұрын
@@hawamedia655 ውዴ ንገርኝ በጣም አሥተማማኝ ።ነወይ ልእልክ ፈራሁት
@MeazaWorkneh
4 ай бұрын
አወ ይላካል
@difi3801
4 ай бұрын
@@MeazaWorkneh በሥት ግዜ ይደርሣል እኽቴ ንገሪኝ
@HaledAhmeb
4 ай бұрын
አወይላካል
@hdhd7529
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@elizabettikuadame9304
4 ай бұрын
Shanta ke balebetu abro aydelem travel yemiadergew
@EkramAbdullah-u4u
4 ай бұрын
ዉዴ ታርጎ ንገሪኝ በአላህ ስትያስከፍላሉ
@kgfuu3072
4 ай бұрын
እደትነዉ ነዉ ከዱባይ ኪኒ ወደኢትዮጵያ ትከትየሚቆረጠዉ
@Yabe.sera.27
4 ай бұрын
እስኪ,ደምሪኝ,ዉዴ
@ፍሬ
4 ай бұрын
❤❤❤❤
@ethioeritrea2350
4 ай бұрын
ከቤሩት ሰገባ በግብፀ ነበር እና ሻንጣችን ከኛጋር አልደረሰም ነበር ፎርም መልተን በ3ተኛው ነበር የመጣልን እናም ትራኒዚስ ሲሆን እንደዚህ ነገር ያገጥማል ።
@albaalba7153
4 ай бұрын
አኔ የምለው ምንጉድነው እናንተ ብቻ ናችሁ እንዴ የምትሄዱት ይሄሁላ ወረ ማፈር
@SontaSonta-z1r
4 ай бұрын
Nagaa oltee
@ZeEthiopiaYouTube
4 ай бұрын
የኔ ጥያቄ 23 23 ኪሎ ሻንጣዉ ቀድሞን አይደለም ወይ የሚገባዉ አብሮን ነው እንዴ የሚዞረዉ ከኢትዮጵያ ስመጣ ከኢትዮጵያ ግብፅ ከግብፅ ጆርዳን ነው የገባሁት ዘጠኝ ወር ቀረኝ 😭😭😭😭😭
@-zedye
4 ай бұрын
የኔ ዉዴ ስትመጪና ስትመለሺ 1 አይደለም ምናልባት ሰዎችሽ ጥሩ ከሆኑ ያለሽበት ቀጥታ ከቆረጡልሽ ከተሳፈርሽበት አገር ተነስተሽ ኢትዮጵያ እስከምትገቢ ድረስ ሻንጣሽን አታዩም ሻንጣውን ስትወጪ life ላይ ታገኘዋለሽ ማለት ነው
@AlamYlima
4 ай бұрын
እረ ጉድ ስንት ነው በፈጠሪችሁ ጆርዳን ያላችሁ
@AlamYlima
4 ай бұрын
ኪሎ ነው የሜፈቀደው
@ZeEthiopiaYouTube
4 ай бұрын
@@AlamYlima አረ ኤኔም ግራ ገባኝ ልጅቷ ሶስት ሻንጣ ነው የያዘችዉ ሀያ ሶስት ሀያ ሶስት ሀያ ሶስት እና አስር ኪሎ ነው እኔ የማዉቀዉ ሀያ ሶስት ሀያ ሶስት እና አስር ኪሎ ነው እምታዉቁ ካላቹሁ ንገሩን
@ZeEthiopiaYouTube
4 ай бұрын
@@-zedye እህታለሜ በተቆራራጭ ስንሄድ ሻንጣችንም አብሮን ነው እንዴ የሚዞረዉ ሀያ ሶስት ሀያ ሶስት ሻንጣ ካወቅሽ መልሽልኝ ከይቅርታ ጋር
@samrilove1772
4 ай бұрын
Ke dubay qexita Ethiyopiya mehedi ayichlim inde?? Lemindinew zuriya ximxim mitiheduti??
@burtelema5175
4 ай бұрын
are yechalale gen tiketu yekenisale ena kilome yechemerale
@ZewdenishHaile
4 ай бұрын
Selke yemshete alesh weye
@mariakulik4619
4 ай бұрын
😊❤
@Simeraadnan
4 ай бұрын
በቀጥታስ ስንት ኪሎ ይፈቀዳል
@Bሀናማርያም
4 ай бұрын
👍👍👍👍🥰
@Lubaba07-r1p
4 ай бұрын
ሂዊየ ከዱባይ ኮቦልቻ ስትነው ትኬት ማሬ አጣርተሽ ንገሪኝ ስወድሽ ❤️❤️❤️
@Aminatkonbolchawa
4 ай бұрын
ሁለትሺ ሁለት መቶ አስቸኳይ ትላንት ጓደኛየ ሄደች
@zoherasa5698
4 ай бұрын
እረበአላህ ከባህሬን ኮበልቻሥ ንገሩኝ@@Aminatkonbolchawa
@AbrahamTaspo
4 ай бұрын
ዋጋ ስት ነዉ እማ የትኪት
@yeselemonsistg
4 ай бұрын
ጉድፈላ እና እንደኔ ትራዚት መቁረጥ ያሰብነው ምን ልንሆነው ማለት ከጆርዳን አ.አ ከዛ ወድያ ባህርዳር ነው ያሰብኩ ጭራሺ አዲስ አበባ መቆየት አልፈልግም አወዛገብሺኝ ትኬቱን ልቁረጥ አልቁረጥ
@Ty23r
4 ай бұрын
ቀጥታ በአዲሥአበባ ከቆረጥሸ ትኬት ይቻል ግን 47 ኪሎ ሚያዝ በጅሸ 10 ኪሎ ከዛም አዲሥአበባ ከወረድሸ በሆላ ሁለትሥአት ቆይታበኋላ በህርዳር
@yeselemonsistg
4 ай бұрын
@@Ty23r እቀው ሳምንት ሁለቀን ስትል አስፈራችኝጂ እኔም ሁሌም ከጆርዳን አንድ በረራ ብቻ ስለሆነ ያለው የኢትዮጵያ አየርመንገድ 12:30ነው የሚገባው እና ቢያንስ የጠዋት 4 ሰአቱ በረራ ነው ለመቁረጥ ያሰብኩ እቀው የማይደርስ ከሆነግን ትኬቱ ኪሳራ መሆኑነው አዛው ለመቁረጥደሞ ወድያው ለወድያው በረራ አይገኝም ተራአለው አምላኬ ግራ የተጋባነገር😥
@FatooshMm
4 ай бұрын
Lemen.edachi😢😢😢😢😢
@meseretejigu9308
4 ай бұрын
ስለ ካርጎ ንገሪን እስቲ እና ስለ ቲቪ ይዞ መሄድ ይቻላል እንዲ
@MadinaAdem-fu7bx
4 ай бұрын
ቲቪ ኢትዮ ለምን አገዥም ከዚህ ይዞ መሄድ አያስፈልግም
@meseretejigu9308
4 ай бұрын
@@MadinaAdem-fu7bx እሺ
@Mimi_Tube12
4 ай бұрын
Quxureshi siciyni
@shmlashsalam3459
4 ай бұрын
10 ኪሎውን ግን አብሮ ይሄዳል ነው ይወሰዳል ነው ያለችን
@RahmahRahmah-qd5hh
4 ай бұрын
አብሮ ይሄዳል ነው ያለችው
@samritube9007
4 ай бұрын
ላፕቶፕስ ይቻላል
@hawa7349
4 ай бұрын
ሠላምሂዊ
@AsdeKroe
4 ай бұрын
Kebirut new wude
@selamawitsinaanaa781
4 ай бұрын
kdubai newu isua
@nejatayalewu7190
4 ай бұрын
ኧረ እኔ አብሩኝ ነው የገበው
@marta-mk5we
4 ай бұрын
ቀጥታ ነው የሔድሽው ውዴ
@nejatayalewu7190
4 ай бұрын
@@marta-mk5we በኬንያ ነው የሄድኩት ግን ሻጣይ አብሩኝ ነው የመጣው
@marta-mk5we
4 ай бұрын
@@nejatayalewu7190 ታድለሽ ውዴ
@marta-mk5we
4 ай бұрын
@@nejatayalewu7190 ከየት ነው የተነሣሽው ማርዬ
@Hamzea-mf3cx
4 ай бұрын
ጆርዳን ወደ ኢትዮጵያ ሥንገባ ሥንት ኪሎ ነዉ ሚፈቀደዉ ያወቃቹ ዉዶቼ በዚ ወር መጨረሻ እሣፈራለዉ ኢንሻ አላሕ
@enanujavo1068
4 ай бұрын
Joridani etiyopiya46,kilo new yemifekedewu
@muhabaasarar4396
4 ай бұрын
በፖስታ ዱባይ ልኮ ሚያቅ ኬሎስ ስንት ነው
@እመቤትአድገህ157
4 ай бұрын
30 ኪሎ 980ብር ነው 15ቀን
@k.dyoutube5305
4 ай бұрын
ሰላም ለእናንት ይሁን🎉
@hanahana1960
4 ай бұрын
በኢትዮጵያ ኤርላይንስ ስንት ኪሎ ነው የዛሬ 2አመት 23/23'ነበር የሄድኩት አሁን ስንት ይሆን
@alemabera3458
4 ай бұрын
ያው ነው
@alemgenatube2098
4 ай бұрын
Selam ehet eqan selam gebashi. Befetereshi melishilign ehet kedubaye dereso melis sit birr koretishi betirazit malet new yet new tiket yekoretishiw plsss ehet kalasichegerekushi melishilign limeta asebea neber
@alemgenatube2098
4 ай бұрын
10 kilowa ehet wede plen ligebiye sitiye mecheresha laye lebichawa new yemitimezinew weyes tiliku shata simezen esanim mezinew cod yaregalu ??? Melishishin etebikalehu ehet
@weynshetmarem5579
4 ай бұрын
@@alemgenatube2098ትልቁን ሻንጣ ልከሽ ወደውስጥ ስገቢ ነው ትንሿ የምትመዘነው
@abraabra5995
4 ай бұрын
የኔ በግብፅ ነው ምገባው ኢትዮ እንዴት ታቃላቹ ወይ ሳይጠይቅ ነው የቆረጠልኝ ስንት ኪሎ ነው ሚፈቀደው ምታቁ ንገሩኝ
@MesiiBaqe-wv3bv
4 ай бұрын
23. 23. 10 kilo newu
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
4 ай бұрын
ትኬቱን አሳዩን በያችዉ ትካትሽ ላይ የኪሎዉ መጠን አለ
@merongm5989
4 ай бұрын
ማለት የትኬቱስ ዋጋ ይለያያል በኬንያ ስቆረጥ ይጨምራል ወይስ ይቀንሳል ኖርማል ሰዎች ከሚቆርጡት ጋር
@tigtig2037
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rewdamudesir5924
4 ай бұрын
እኔ ቆረጨ አለሁ 56ኪሎ አደረጉት ከትላንትና ወዳ
@አኢሻብንትእንድሪስ
4 ай бұрын
የት ነው? ዱባይ በቀጥታ በኢቶ ባየር መንገድ ነውደ እህቴ
@rewdamudesir5924
4 ай бұрын
@@አኢሻብንትእንድሪስ በኬኒያ 950 56ኪሎ ሰሞኑ ኪሎ ቀነሱ አሉኝ
@EtiopiaUae
4 ай бұрын
እንኻን ሰላም ገባሽ
@Yabe.sera.27
4 ай бұрын
ደምሪኝ,ዉዴ
@mounaalemu8227
4 ай бұрын
ዳ ሬ ት ስን ት ኪ ሎ ነው
Пікірлер: 205