KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ስትታመም ባሏ ሴተኛ አዳሪ ይዞ የመጣባት ሚሰት መጨረሻ
Күн бұрын
ስትታመም ባሏ ሴተኛ አዳሪ ይዞ የመጣባት ሚሰት መጨረሻ
Рет қаралды
375,533
GIRDOSH TUBE
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 550
@hasatpice9198
7 ай бұрын
ሰው የዘራውን ያጭዳል ደግም ለራስ መጥፎም ለራሥነው ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ጨካኝ ሠወች ይጠብቀን በርቱ👍👈 27:12
@CvbFgh-m8j
7 ай бұрын
ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድመሰጽ ሁኑ 😢😢😢😢
@الحَمْدُِلله-ح6ح6ي
7 ай бұрын
ወላሂ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢
@genetabebw4668
7 ай бұрын
😢😢😢😢ማን ይሰማልብለሸ 😭
@SinetSehay-qz2co
7 ай бұрын
አሜንንእህቴ
@tewoldegebreyesuse2809
6 ай бұрын
😂@@الحَمْدُِلله-ح6ح6ي
@ሀያቲየከላላዋ
4 ай бұрын
ምን ማለቴ የሚሰቃዩት የት ነዉ ምን ሁነዉ ነዉ
@teddyyogreat
7 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ድራማዎች በጣም አስተማሪና ለብዙዎች መነቃቃትን ይፈጥራል። በጣም ጎበዝ አዳዲስ ብቃት ያላቸዉ ሴቶች ተዋኒያንን ወደ ፊልም ኢንደስትሪዉ እያመጣቹ ስለሆነ በርቱ። እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@fatumatube1543
7 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው
@BarkotTubee
7 ай бұрын
ውዴደምራኝ እማደምሪሽ አለሁ
@Tttttt-w4v
7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፈይ ብሎ ማተንፈስ ባይኖር የሰው ልጅ ተቃጥሎ ይሞት ነበር 💔💔🖤🖤
@የወንዝዳርማር
7 ай бұрын
ጀግና እደዚህ አይነቱን ከአጂ ወንድ ዋጋውን ሲሰጠው እደማየት እዴት ደስ የሚል ነገር አለ
@frutenafrtuna3745
7 ай бұрын
ፈጣሪ ሆ ባልም ትዳርሙ ይቅርብኝ ጤና ብቻ ስጠኝ 🙏🙏🙏🙏
@Hdhhdh-j7f
7 ай бұрын
አሜን አዎ እኔም ጤና ነዉ የምፈልገዉ😢
@frutenafrtuna3745
7 ай бұрын
@@Hdhhdh-j7f አሜን ጤና ይስጠን ማሬ 🙏🙏🙏❤
@InfinixxMobi
7 ай бұрын
አሜን(3)
@ZxXz-k9c
5 ай бұрын
አሜንንንን🙏🙏🙏🙏🙏
@SelamBekele-qd7cn
5 ай бұрын
Amen ( 3)
@makidademeke-us9yh
7 ай бұрын
ውይ የዘንድሮ ወንድ ማን ይሆን ታማኙ😢😢
@NewUaq-t5w
7 ай бұрын
ማንም
@Maret-f6w
7 ай бұрын
የደረሰበት ያውቀዋል ባልታመምም በማጣቴ ተገፍቻለሁ አሁን ግን ፈጣሪ ይመስገን😢😢😢😢
@A12Galaxy-vp5hd
7 ай бұрын
የኔቢጤ😢😢😢😢😢😢😢😢
@Lool123Jamal
7 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ 🥰🥰👍👍
@ZeharaMohammed-n4i
7 ай бұрын
ማንም ቢሆን አደለም ባል ቤተሰብ ራሱ አይወዷችሁም በሸተኛ ከሆንን አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጠን እንጂ ግዜው ከባድ ነው 😢
@romangedeye9684
7 ай бұрын
ባለጌ ሚስት የለኝም ብሎ ደሞ ይናገራል ምን አይነት ጨካኝ ነው ይሀ እርኩ ጉድ እማታወጪው ምስኪን ጉድሽ አላወቅሽ
@KkKk-e5j
7 ай бұрын
ከደዚህ አይነት ወዶች አላህ ይጠብቀን
@የወሎልጅዘሬ
7 ай бұрын
እኔም ይመለከተኛል ማለት ይልመድብን
@TemesgenTete
7 ай бұрын
good teacher thank you አስተማርኬኝ
@mehmudkedir-e9q
7 ай бұрын
ለደዝህ አይነት ወንዶች ቢሊታቻዉን አለህ የታቀቀለ ፐስታ አርግበቻዉ ምድረ ዉሸ
@Afomiya-sd3jx
7 ай бұрын
Amen Amen Amen
@ktube8920
7 ай бұрын
😂😂😂
@SemiraKedir-z5t
7 ай бұрын
😅😅😅😂👌👌👌
@atti13
7 ай бұрын
አሜን😂😂😂😂😂😂
@aregahailu2487
7 ай бұрын
ድንጋይ ራሰ
@HabetamuDemisse
7 ай бұрын
እስኪ ገባ ገባ በሉ የማዳም ቅሞች እንየው
@mammam9327
7 ай бұрын
አለን
@adanechtekabe7215
7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
@mrabdula5342
7 ай бұрын
ሰላምየ❤❤❤❤❤❤ስወድሽ ዋዉዉዉዉዉ በጣም አስተማሪ ድርማነዉ
@newtestamenttubeephrem9305
7 ай бұрын
ክፋት እና ተንኮል ብቻ ነው የምታስተምሩት ሲቀጥል በየቀኑ የሚገናኙበት ቤት እግር ኳስ ብቻ ነው የሚያሳየው ??
@lubabakemal4726
7 ай бұрын
ena bar west film mayet feleg new
@BurtukaanFayyisa
7 ай бұрын
Abban wanuma facase hamata kuni barumsa guddadha ✍️ uuuuuuuuufffffffff😢😢😢
@asegedehdemas435
7 ай бұрын
😢😢😢😢ውይ እንዴት እነደጨነቀኝ መጨረሻው ግሩም 👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤
@lovelovertube507
7 ай бұрын
Wow new setoch yesew bal lay kemedereb letebedelech set medereb yamirbenal Bravo 👌
@burthkanburthkan1652
7 ай бұрын
ልጂቱ ይመችሽ❤❤❤❤❤❤❤
@NardosBirhanu-n4f
5 ай бұрын
ፈጣሪዬ እባክ በጉያ ሸሽገኝ 😮
@s-vy1ky
7 ай бұрын
Betam konjo Sera new roman is best❤
@Ksaaa-uv4lk
7 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ ከደዝህ ያለ
@jerryaboye7200
7 ай бұрын
የዛሬው ይለያል በርቱ❤❤❤
@Fikiet
7 ай бұрын
እግዚያብሄር፡ርጅም፡እድሜ፡ይሥጣችሁ፡በጣም፡ጥሩ፡ዘላለም፡ንሩ
@FghDfhh-y6j
6 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ❤❤❤❤
@LubabaEshetu-d4v
2 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን እደወንዲኮ ውሻ የለም እንኳን ታማና
@MeryemMeryemEthiopia
5 ай бұрын
በስዴትያላቹበአገራችንየማታእንጀራይሰጠን
@KelemuaGemesa
7 ай бұрын
አሜን አሜን
@Muluwork-h4b
6 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ መልካሙን ቀን አምጣልን
@ስደተኛዋየልጀናፋቂ
7 ай бұрын
ፈጣሪ ከደዚህ አይነቱ ይጠብቀን እውነው ሰው የዘራውን ነው እሚያጭደው
@mmkksara434
7 ай бұрын
ለፊልም ሣይሆን ለእውነት እደዚህ ብንተባበር አንድም ሤት ተጎጅ አትሆንም ነበር ታዳ ምን ዋጋ አለው 😢😢😢
@meseretbanga3583
7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ጉበዝ ሴቶቹ
@AyelechEshetu
7 ай бұрын
ደሰ ይላል ግን የምር ተባበሩ በሁሉም ነገር ሴቶችን አትሰዳደብ እሺ ❤😂🎉
@almaztolla4677
7 ай бұрын
❤❤💋💋🙏👌
@yosefayalew6338
7 ай бұрын
በህይወቴ እንደዚህ አይነት መጥፎ ወንድ አጋጥሞኝ አያውቅም ሲቀጥል ልጁ ትወናውን አልቻለበትም።
@MdHabib-h4q
7 ай бұрын
ኧረ አሳዛኝነው😢
@Abureyan1
4 ай бұрын
አላ ይጠብቃችሁ ውዶች አበረታቱን
@hanaadam7576
7 ай бұрын
ወይ ወንዶች
@Hamelmal-l9m
7 ай бұрын
ወንዶች ግን ለምድነው መጀመርያ ያሳለፍቹህትን እረስታቹ በሗላ እሚመጣውን እምታዩ ወይም በሗላ በሚመጣ ነገር የምትቀየሩት በጣም ግራ ይገባኛል
@HamzaHamza-b4h
7 ай бұрын
እደው የትኛው ውድ ይታመን አይ ውድ😢😢😢😢😢😢😢 9:19
@misratemam6210
7 ай бұрын
አንቺ በጣም ጀግና እና መልካም ሤት ነሽ
@fgughuu7818
7 ай бұрын
አቤት ወዶች ሚስት የለኝም 😢😢😢😢😢
@جميلهاثيوبيا-ق8ز
7 ай бұрын
የለኝምማ ዜማቸው ነው አይይይ😢😢
@aregahailu2487
7 ай бұрын
@@جميلهاثيوبيا-ق8ز እረ ግጥማችንም ነዉ ይገባችሃል ድንጋዮች
@RRt-gt3gg
Ай бұрын
የታባቱ ደግ አረጋችሁት ጀግኖች
@እመቤትዜና
7 ай бұрын
አስተማሬ ድራማነው ዋው❤❤❤
@NurHamad-b2v
6 ай бұрын
ሴቶች ከዝህ እንማር በጣም ትምህርት ነዉ
@fjiuuu5613
7 ай бұрын
አይ ወዶች😢😢😢
@mathewosmebrat760
7 ай бұрын
አይ ወንዶች አትበይ መልካምነትም ሆነ ክፉ መሆን በጾታ አይወሰንም። ይኼ ወንድ ራሱንና ራሱን ብቻ ነው የሚወክለው ወንዶችን አይወክልም
@AaAa-lx4rm
7 ай бұрын
አሚን
@Hagosakeza07Dxb
7 ай бұрын
ፍቅር እንደ ፊልም ብኖር ምን አለበት
@elsabetmelkamutufa3847
7 ай бұрын
Betam emtwedeje nesh selamye denke set
@FetaMedia
7 ай бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይስጣቹ
@ሰኒጣፋጭ
7 ай бұрын
አሜንንንንንን🙏
@aregashgebere
7 ай бұрын
አሜን 🙏
@AnaMendoza-yn3uz
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤🎉❤
@ልጅመሢ
7 ай бұрын
አሚንንን❤❤❤
@sn-jn3eg
7 ай бұрын
አሚን ያረብብብብብብ❤❤❤❤❤
@HayutiHassen-z5j
7 ай бұрын
ከንዲህ ያለ ወንዶች አላህ ይጠብቀን 😢😢😢😢😢😢😢😢
@TsionGetachew-y5e
7 ай бұрын
Amen 🙏
@svhs4816
7 ай бұрын
አምንንንንንን የረቢ
@halameashani3651
7 ай бұрын
አሚንንን የራብ🤲🤲
@DahaboSeid
7 ай бұрын
Amiiiin.summa.Amiiiiin
@SurprisedChowChow-si6jk
7 ай бұрын
አሚን ያረብ
@Abegxvme
7 ай бұрын
ዛሬ ጀማሪ ነኝ ለኮሜትም ለላይክም ላይክ አርጉኝ😂😂😂😂
@teorin_shiekh
7 ай бұрын
እናዳትደገሚው 😂😂😂 ለዛሬ ለይከንሻል
@Abegxvme
7 ай бұрын
እሽ😂😂😂
@ssuu6665
7 ай бұрын
😂😂😂
@likukebede8440
7 ай бұрын
በድራማ ስም የምትሰሩት ተንኮል እና ክፋት ይኸው ቆሞ እየሄደ ነው😅በውርስ መገዳደል መከዳዳት ለመግለጽ የሚዘገንን ወንጀል ደስ ይበላችሁ ፍሬ አፍርቶላችኋል 😮የዘራችሁት የክፋት መርዝ እናንተም ቤት ገብቶ ያጠፋችኋል😅 ቅንነትን ለመጪው ትውልድ ብታወርሱ ይሻላል
@Biba-y9z
7 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@mariommariom4227
7 ай бұрын
እውነት ነው በድራማ መልክ የምናያቸው ሁሉ በገሃድ በየ ቤታችን ገብቶ እያየንውነው ብዙ ጥሩ ነገር የሚያስተምር መስራት እየተቻለ እሚሰራው ሁሉም መጥፎ 😢😢😢
@sarageleta2094
7 ай бұрын
Ketariku sewe edimarecbete yetemarebete yemarebetale yaletemarebete demo yemarerebetale
@zindzind3952
4 ай бұрын
በጣም
@holyholy8778
7 ай бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ በሰው ሀገር የምትኖሩ ፈጣሪ ለሀገራቹ ያብቃቹ
@HagerAlmu
7 ай бұрын
አሜንእህቴ
@MadinaPlus-rt2fn
7 ай бұрын
አሚን ያርብ😢❤❤
@Biba-y9z
7 ай бұрын
አሜን
@SilsKar
7 ай бұрын
አማን አሚን
@WookerWerki
7 ай бұрын
ameeeeeeeen
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ
7 ай бұрын
💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥
@eigdic5352
7 ай бұрын
አሚን ያረብ
@فاطمهفاطمه2030
6 ай бұрын
አሚን ያረብ😢
@aaa-ih3rc
7 ай бұрын
ሁሉም ሤት እንዲህ ቢተባበር ባለጌ ወንዲ አይኖርም ነበር
@shgsuzhhahsh9500
7 ай бұрын
ጀግና ሴት❤❤
@meneta-media
7 ай бұрын
✍መልካምነት ለራስ ነው፡፡ የሴቷ ውሳኔ ሰእባዊነት የተሞለበት ትክክለኝነት ነው፡፡
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
7 ай бұрын
ጎባዚ ሴቶች እዲህ ጎባዘ ሁኑ❤❤❤
@Samriyee
7 ай бұрын
ኡፈይይይ የኔ ጀግኒት አክትረስ ሰላምዬ አቦ አንቺ ያለሽበትን ብቻ አየመረጥኩ ላይ ነው ይመችሽ አቦ ክፉ ሆነሽም ደግ ሆነሽም ስታምሪ ሁሌም ስሪልን እንደስምሽ ሰላም ❤❤❤
@SaraSara-x9v1e
7 ай бұрын
ወድኮ ቆሻሻ ነው
@teruberhanabraham2775
7 ай бұрын
ዋው ምንኛ የተባረከች ሴት ናት መለቴ እቤት ያመጣት ሴት በመከራዋ ጊዜ እግዚያብሔር ይታደጋት👏👏
@smarthabesha3170
7 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል ሴት ለሴት ሲተባበር 👌👍👍👍👍👍👍
@مريمبرضو
7 ай бұрын
ውይ ወንዶች😢😢😢😢😢😢😢
@lemlemworku2801
7 ай бұрын
ዋው! በጣም የሚገርም ልዩ ትወና, የሚገርም አስተማሪ ስቶሪ, and happy ending መሆኑ ደስ ይላል! በተለይ ትንሽ ያንቺ ፓርት ያስጨንቅ ነበር የማውቀው የቅርብ ታሪክ ጋር ተመሳሳይ ሆኖ ረብሾኝ ነበር!! አልተቻልሽም ግን ለሚ 😊 በርቺ በጣም አሪፍ ነው 👏 ነገር ግን ኮሜንት ወረዳ ወርጄ እያነበብክሁ ነበር የሰዉ አረዳድ ይደንቃል ይገርማል! 🤔 አሰደባችሁን በአጠቃላይ! 😭😭😭
@lemlemworku2801
7 ай бұрын
እንዳል በጣም አመሰግናለሁ በዉስጥ የሰጠህኝን ሀሳቡ
@እዉነት
7 ай бұрын
ምን አለ ለመጥፎ ወነዶች ሁሉም ሴት እንደዚህ ቢሆን ፊልም ሆነ ምን ያረጋል
@Genettesfaya
7 ай бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው ለአሁኑ ዘመን ትዳር ላይ ያለ ህይወት ነው ፈጣሪ አምላክ የተባረከ ህይወት ይስጠን
@samsung-jq3gs
7 ай бұрын
Woww
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu
7 ай бұрын
እረተዉእሴተኝአዳሪወች፣የሰወትዳርአታፍርሱ😂😂😂😂የተብጠቀጠቀ፣ልብሰእየለበሳችሁ😂😂😂
@FatimaAliየዴሴዋ
6 ай бұрын
😂😂😂ሣሒ
@MamoBizunesh
7 ай бұрын
ሰላምዬ ይመችሽ የኔ ቆንጆ
@marysam9193
7 ай бұрын
ደስ ስትሉ ምርጦችየ ይህ ይሁዳ የታባቱ የስራውን አግኝቷል።
@teruberhanabraham2775
7 ай бұрын
ለሐገራችን ወንዶችም ይሁን ሴተች በጣም ፀሎት ያሰፈልጋል ፍቅር ትህትና መከባበር መጥጥ ብሎ ጠፍቷል ከሰው ልብ የናይጄሪያዎች መንፈስ ነው የገባው ሐገራችን ወንዱስ መቼስ እሺ ሴቶቹ ምነው ሐዘኔታ ጠፋ ከልባቸው ምን ጉድ ነው የገባው ሐገራችን ያ ድሮ የነበረው ፍቅር ትህትና መከባበር ወየው ጠፍቶ አቤቱ ጌታ ሆይ ቸርነትህና ምህረትህ ይብዛ ማር ይቅር በል ለወንዱም ለሴቱ ማስተዋልን ስጥ አሜን
@ktube8920
7 ай бұрын
የናይጀሪያ መንፈስ 😂😂😂
@jameilayimer7106
7 ай бұрын
ክክክ@@ktube8920
@zewdneshtadese
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሴቶች አድ ሲሆኑ ሐይል አላቸው❤❤
@fritaabelachew3077
7 ай бұрын
ወንድ እኮ እሄ ነዉ ማንነቱ ቆሻሻዎች በሂዎት ኖሬ ወንድን አላምንም እኔስ ርካሾች
@MangsetEshete
7 ай бұрын
እኔዬም
@aregahailu2487
7 ай бұрын
አንቺ ድንጋይ ራሰ
@TefeshiDingle-np6wt
7 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ኑሮ ጠብቀኝ 😢
@azainab2799
7 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ሴተኛ አዳሪ ተብየዋም ጀግና ሴት ነች በቃ እንድህአይንት ወንዶችን በትብብር ከሂወት አዉልቆ መጣል
@lamrotdreij1516
7 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ አተ እጅ ላይ እጂ ሰው እጅ ላይ እዳጥለኝ 🤲
@Sifaanhaile
7 ай бұрын
Ayiiii wandoch enante yeteregemachu wushawoch
@anakhanded485
7 ай бұрын
የሳኡዲ ትዳርም እዲህ ነዉ ባዳድ ቦታ 😢
@husab29
7 ай бұрын
መጨረሻውበጣምደስይላል❤❤❤❤❤
@thetoop3938
7 ай бұрын
መጨረሻው ደስ ሲል
@negistberhane3022
7 ай бұрын
ጀግና ሴት እውነተኛ እሴት።
@JerryHalo-k2y
7 ай бұрын
ሴተኛ አዶሪ ሴቶች ልባቸው ንጱ ነው
@FffFff-w1s
7 ай бұрын
በስደትላይየምንሰራልጆችተጠንቀቁአብሶለወንድብርምትልኩ
@fafiyasinhara5180
7 ай бұрын
የኔ ውድ ባል ስንት ጊዜ እየተካሰረ አሳክሞኛል መቸም ውለታውን አልረሳም።
@FatimaAliየዴሴዋ
6 ай бұрын
ዴግ አረገችው አይ እውነትቢሆን
@makiamakia3834
7 ай бұрын
ምርጥ ሴት ነሽ እንደዚህ አይነት ካሀዲዋችን አንድ በመሆን ማሽነፍ ይኖርብናል
@ሊዛመሀመድ
5 ай бұрын
Endeziy eskiyargegne erasene alarksem betsba ga dwela hulunem atnagerm ekule tekafla fichi meftsm
@FatimaAliየዴሴዋ
6 ай бұрын
በጣም ከባድ ለኛ ትምሕርት ነው አይ የኛሥቃይ አላሕ ይጠብቀን ከዴዚሕ አይነቶች ወንድ
@Hgf-c6y
4 ай бұрын
አቤትየወንድጭካኔእግዚያብሔረይተባበረሸእሷንእንደተባበረሻትእግዚያብሔረይማረሸእህቴ
@HelenHelen-j6h
7 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው
@zaidkifle5055
6 ай бұрын
Very good women need to stand for each another ❤❤❤❤
@shewayedemile7351
7 ай бұрын
የሴትወድ
@tigistaboye652
6 ай бұрын
ደስ የሚል ፍፃሜ
@romangedeye9684
7 ай бұрын
እርጉም ወንዶች እንደዚህ ናቸው ባዳዎች ሆዳሞች እግዚአብሔር አይፈራም ይልነው ነገር ቃል እንረሳለን ውሻ ነህ ድራማ አይደለም በትክክል እሚደረገው ነው ሴቶች ሆይ ራሳችን ጠንካራ ራስን መጠበቅ
@LubabaEshetu-d4v
2 ай бұрын
ህመም ከአላህነው እሚሰጠን አይደለም ቤተሰቡን የታመመሰው ህዳችሁ ጠይቁ ብለዋል ነብያችን
@user-ky1qz9dr1xአለም
7 ай бұрын
ይመችሺ አቦ ተልከሥካሺ ወንድን እንደዚህ ማድረግ ነው ከዚህ ተማሩ እሥኪ
Пікірлер: 550