KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ውስጠት 3 ወንድማችን ፍቅረ ገብርኤል ይመክረናል
Күн бұрын
ውስጠት 3 ወንድማችን ፍቅረ ገብርኤል ይመክረናል
Рет қаралды
10,759
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 206
@ציקלהנגאש
3 ай бұрын
ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር በህይወት ዘምናችሁ ሁሉ ከናንተ ጋር ይሁን ይጠብቃችሁ
@kasechkasech6651
3 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@haniyetewahidoliji7419
3 ай бұрын
አሜን ፫ 🙏
@bereket2122
3 ай бұрын
አሜን
@senayitlove2885
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@roziawoke1301
3 ай бұрын
አሜን
@Beti-r5y
3 ай бұрын
ፍቅረ ገብርኤል የመምህር ተስፋዬ ተተኪ እንኳን አንተን እግዚአብሔር ሰጠን
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
3 ай бұрын
ትክክል የነቃን እንመስላለን አልነቃንም የገባን እንመስላለን አልገባንም አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን አድለን እግዚአብሔር የትህትና ልብ ይስጠን አሜን ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Hannayeledtalijkidusemikealabt
2 ай бұрын
Amen amen amen
@MireMuhammed
3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን ፍቅረ ገብርኤል ወንድማችን እናመሰግናለን👏👏👏💚💚💚
@kasechkasech6651
3 ай бұрын
ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልክ ፍፃሜህነ ያሳምረዉ🙏
@user-mikias12
3 ай бұрын
ደስ የሚል መልእክት ነው ወንድማችን ፍቅረ ገብርኤል
@Tarikua-g2y
3 ай бұрын
እንደአንተ ያሉ ወጣቶችን ያብዛልን
@AffectionateCrescentMoon-lh3vi
3 ай бұрын
በፀሎት አስበኝ እህተማርያም ፍቅርተማርያም በእመቤቴ
@ShawayeeDagifee
3 ай бұрын
Amen Amen Amen egzaber masgen egzaber yerdachin
@enatyekonhye894
3 ай бұрын
ትክክል ❗️❗️❗️ እኔ ነኝ የገባን እንመስላለን አልገባንም እኔ ነኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭
@gidu-em1sq
3 ай бұрын
ወለተ ጻድቅ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ በጣም ነው የምጨነቀው😢😢😢
@kasechkasech6651
3 ай бұрын
አይዞሽ
@luletkabadekabadegabrmaram2112
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ሁላችንም ማስተዋል ያድለን እዉነት ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒
@EleniDama-b6y
3 ай бұрын
ወንድሜ ፍቅረ ገብርኤል አይገርምም በድምፅህ ነው የለየውህ ቁምነገረኛው ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💚💛❤️
@user-eneho-tube
3 ай бұрын
አሜን
@buruktawit
3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ወጣቱ በመምህር ተስፋዬ ትምህት በመምህር ግርማ በመምህር በቀሲሲ ሄኖክ የነቃው ትውልድ እንደዚህ እየገባ የገባውን የተሰማውን ያካፍለናል ለመምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
@Fafi-yq4wn
3 ай бұрын
መምህራችን እኳን ደህናመጣህልን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏❤❤❤
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
3 ай бұрын
መምህረ እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ ወረሃዊ መታሰብያ በዓል አደረሳችሁ ወንድማችን በጣም ጎበዝ ነው የምር ብዙ ነነገር የምያስተምር ወጣት ነው ጎበዝ በርታልን❤
@ሰላምየማርያምልጅ21
3 ай бұрын
በእውነት ተይዘናል በተለ በማሕበራዊ ሚድያ 🥹ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ እናመስግናለን ወንድማችን 🥰🥰
@maryelove7751
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እዉነት ነዉ ትግስትና ትህትና በጣም ይጎለናል ፈጣሪ ልባችን ይመልስልን ጥሩ ሐሳብ ነዉ ያነሳህዉ ብዙ ተምረናል ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@wdasemaryam8203
3 ай бұрын
እናመሰግናለን ፍቅረ ገብርኤል ወንድማችን 🙏🙏
@saniatube2360
3 ай бұрын
ወንድማችን በዚህም መጣልን በእውነት ቃለ ህይውትን ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ተሞክሮህን ሰላጉረሰከን በረከት ይደረበት ቤትክ የመምህራችን ውጤት ነው በአሁን ሰአት ያልተበከለ ነገር ዬለም በተለይ ውጪ ያለነው በሰላሴ ሰም ባለ ትዳሮች ልጅ ያላችሁ በእውነት ሰልክ በጭራሸ አትሰጧቸው ቤተ መቅደሰ እዳይረብሸ ጌም እንዲጫወት የሚሰጡ አሉ አይቻለው የዛሬ 9 ወር ይረብሸ ሰልክጰከሚሰጠው
@maboalemu3145
3 ай бұрын
በትክክክክል
@SaraHabsh-lx8tz
3 ай бұрын
ዘሚካኤል ገብረትንሳኤ ወለተ ማርያም ከነ በተሰባቸው ብላች በፀሎታች አስብን በማርያም
@IguvjvHufud-ou7zc
3 ай бұрын
እውነት ነው ያልከው ይህ ነገር እኔን ሙሉ ለሙሉ ይገልፀኛል የነቃሁ ይመስለኝል ግን አልነቃሁም ታጥቤ ጭቃ እየሁንኩ ነው በፆሎት አስብኝ አመተ እየሱስ ብላችሁ እህት ወንድሞቼ
@SaraHabsh-lx8tz
3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ወንድማችን ፍቅረ ገብርኤል ውድ ትምህርትህን በጣም ነው የገረመኝ ግን ማን ይወቆው ትውልድ ጠፍቶዋል
@merinatadeleababora8744
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን አሳብህን ስላካፈልከን እግዚአብሔር ልቡና ይሰጠን
@mulukuwait6886
3 ай бұрын
መድኃኔ አለም አባቴ የተግባርሰዉ አርገኝ 😥
@hapashisara5897
3 ай бұрын
ደስ የሚል ምክር ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወንድማችን እናመሰግናለን መምህራችን🙏
@fairoozfairooz3607
3 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ደና መጣህ እናመሰግናለን ተሥፋ ሥላሴ ዋጋውን በዓምደ ወርቅ ቀለም ትጻፍልን የሰው መስጋና ውስን ነው መጨረሻችንን እግዚአብሔር ያሳምርልን አሜን ፫
@ተክልዬአባቴ
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን::
@shiwayeyemariyamlij8549
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዉነትነዉ ወንድማችን የነቃን እንመስላለን ግን አልነቃነም እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያንቃን ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤
@MmMm-le9sy
3 ай бұрын
Ewnate naw wandemachin ❤❤❤egziyabehaer yestlen❤❤❤
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
3 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እኛንም ማስተዋሉን ያድለን
@oursyegna7329
3 ай бұрын
አድምጠን ለመተግበር ያብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኑሮና የህይወታችንን ጉዳይ ነው የመራኸን
@Kashunkashun-m5o
Ай бұрын
ወንድማችን ፍቅረ ገብርኤል ገብርኤል ይጠብቅህ የመምህራችን የመምህር ተስፋዬ ተተኪ ወንድማችን ፍፃሜውን ያሳምርልህ በርታልን
@abebaworku162
3 ай бұрын
መምህር እናመሰግናለን ኑርልን የሁላችንም ፍፃሜ ያሳምርልን እንወድሀለን እናከብርሀለን የአንተ ተማሪዎች❤❤❤
@Promesa_Samson
3 ай бұрын
እውነት ደስ የሚያሰኝ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@SarahAli-vv6te
3 ай бұрын
ቤተሰቦች በፅሎታችሁ እስቡኝ ፅጌ ማርያም እራሴ መቀየር እንድችል ፀባይ የቱ የእኔ እንደሆነ ማወቅ አቅቶኛል ብቻ ግራ ግብተኛል
@mulubelay3831
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ፍቅረ ገብርኤል❤
@ወንቅእሸትገብርኤልአንተየ
3 ай бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@berhanmengset4814
3 ай бұрын
አኛም.እናመሰግናለን.ደስየሚል.ትምህርት.ነው❤❤❤❤❤
@maxdz9446
3 ай бұрын
ሰላም ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን 🤲🙏መምህሬ ላንተም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏
@salamselamsetotaw-zi8ou
3 ай бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ቤተሰብ በውነቱ ትልቅ ትምህርት ነው ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛንም የልብ ብርሀናችንን ያብራልን ማስተዋሉን ያድለን እናመሰግናለን
@selamzerga-ub4ud
3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወድማችን አገልግሎትህ ይባርክልህ በቤቱ ያፀናህ በርታ❤❤❤❤❤
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችን ይግለጥልን አሜንንን🙏❤🙏
@Fanto-p2k
3 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤Waaqaayoo Saagaalee Jireenyaa isiin haa Dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan ❤❤❤❤❤❤
@makidaskidane9967
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን ቃለህይውት ቃለ በርከት ያስማልን መምህርችንም በእድሜ በጤና ያኑርልን
@user-eneho-tube
3 ай бұрын
አሜን
@betigebeyehu2171
3 ай бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ❤
@getnetgetnet2962
3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
3 ай бұрын
እናመስግናል ወንድማችን ❤❤❤
@tymordoha
3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችንእግዝአብሔር ይሰጥልን እዉነትነዉ ልቦና ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉ በልቦናችን ያሣድርብን ❤❤❤🙏🙏🙏
@እህተስላሴ
3 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልንወንድማችን ትክክክልነህ😢❤❤
@SaraSara-xc6ih
3 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@hayhay9005
3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@senaittesfaye6461
3 ай бұрын
እዉንት ነዉ ያልክዉ ሁሉ ቱሁት እንደንሁን እግዝሰብር የረደን❤በመጀመረያ በደገሞ ሰላያሁ ደሰ በሉነኝ ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ ❤❤❤
@mystoe9261
3 ай бұрын
ትክክል ይሄ እኔን በደንብ፣ይመለከታል😢
@rahwara2651
3 ай бұрын
እግዚኣብሄር እንደእናንተ ያለ ልህዝቡ የሚያስብ ታብዛልን ኣሜን ንሩልን
@SaraSara-xc6ih
3 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👈🙏
@WendwesenMesele
Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር የፍቅረ ገብርኤል የሚናገራት ነገሮች ሁሉ አንድም ጠብ አይልም እግዚአብሔር ቃለሕይወት ያሰማልን ቀጥልበት
@NisrinMagboul
3 ай бұрын
Ewntat Naw Wondemachin Egeziabeher Yestlen❤❤
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
3 ай бұрын
ዋው አር አልበዛም አሰርዝምልን ተመሰጭ እኒሰ ምላይ ነኝ ያልኩበት ትምሕርት እናመሰግናለን ወድማችን ቃለህወት ያሰማልን🕊
@LuluYouTube-rk1qy
2 ай бұрын
ፍቅረ ገብርኤል እናመሰግናለን ወድማችን የልቤ ነው የተናገርከው ሁሌም እዲነገር የምጠብቀው ነገር ነበር ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ዛሬ በመስማቴ መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ገና ብዙ ታስተምራላቹ ፈጣሪ ሁላችውም በያላችውበት ይጠብቃቸው 🙏🙏🙏
@abebaembiale3452
3 ай бұрын
አባቱልቦና😮ስጠን እውነትነው ይህ ሚድያ ስትሰው ወድቆበታል😢ስትሰው ተጠቅሞበታል። እግዚያብሔ ከወደቅንበት ያንሳን ።ተክ ባረክ ወድማችን❤ተባረክመምህር❤።
@tigistshimeles7
3 ай бұрын
Amen
@roziawoke1301
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ትክክል ነው 😢
@ShewayeeyouTubeሽውዬዮዑቱቢ
3 ай бұрын
ባትክክል ዋድማቺን እግዚአብሔር ያቃን 🙏🙏🙏❤❤❤
@LemlemDegesa
3 ай бұрын
እውነት ነው ወንድማችን ሁላችንም ደንዝዘናል እግ/ር ልብ ይስጠን ማርያምን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@yohanisteferi4943
3 ай бұрын
አይቶ ላይክ የማያደርጉት መናፍቆች ናቸው
@ሀናታደግ
3 ай бұрын
አይቱ ላክ ✅👍👍👍👍የማያረግ ሠይጣን ነው ሰለሚቀና😂
@kasechkasech6651
3 ай бұрын
🤗😍😍😍😁
@elroitube27
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁላችንንም ያበርታን ይለውጠን እናመሰግናለን
@TmcShop-k8f
3 ай бұрын
Egizbheri yerdan dekimugnal eta merim belchu Betsalot Asebgn memeri Erjima Edam tena enam Keyarekignal memeri betanshim bewan ❤❤❤❤
@tafesseephrem427
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
@zahratzahrat535
3 ай бұрын
Liki nehi wodime bexam aqelaftenal fexari hulachinim wodefu yimelisen 🙏🙏🙏😍😍
@BizuayehuAndisa
3 ай бұрын
እኳን ደና መጣክ መምህር ❤እውነት ብለካል የገባን አንመስላለን ግን አልገባንም ለንስሐ ያብቃን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
3 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር እደቸርነቱ ይቅር ይበለን እግዚአብሔር አግራች ን እና እዝቦችን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሰላም ለአገራችን
@NnGga-gd5oj
3 ай бұрын
ዉድ ወንድማችን እንኳን ደና መጣክልን ልቦናችንን ይመልስልን እግዚአብሔር
@fyry8481
3 ай бұрын
እንኳን ሠላም መጣህልን ወድማችን ልክ ነዉ የነቃን እንመስላለን ግን አልነቃነም እግዚአብሔር በቸርነቱ ያንቃን ❤❤❤❤
@AbbaHenokMamo
3 ай бұрын
እውነት ነው ወንድማችን።አምላከ ተክልዬ እንደቸርነቱ ያስታክልን።በርታ።
@Eyerus-er5ih
3 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በአወነት ቃለ ህዎትን ያሰማልን 🥰♥️🥰🙏🙏🙏
@maron-m1234
3 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን ወድማችን እንኳንደህናመጣህልን
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🙏🙏
@ሰላምየማሪያምልጅነኝ
3 ай бұрын
ቃለ። ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰😥😥😥😥😥🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏👍👍👍
@jwbwhshak3150
3 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ትክክል እልነቃንም
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን😢😢😢
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን
@user-eneho-tube
3 ай бұрын
አሜን
@tsehaaydagne2211
3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣልን ወንድማችን ❤
@kisanetweldegebreal2215
3 ай бұрын
Kalehiwet Yasemalin Wendimachin.
@genetarega4677
3 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@selamteka2751
3 ай бұрын
Yes true right ✅️ ❤❤❤❤❤❤
@Tizita341
2 ай бұрын
Egziabhr Yakibrni Desss Yemil Mikir new❤
@yordanosmamo6642
3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ ❤❤❤
@amaamm7235
3 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
@enatasrate576
3 ай бұрын
"ብዙ ጊዚያችንን በማዳመጥ እንዳናጠፋ...🤔🤔 የኔ መሰረታዊ ችግር... ብርታቱን እና ማስተዋሉን ይስጥሽ በሉኝ!!!
@WebalemKasahun
3 ай бұрын
Enkuwan dehena mtachu yaglegelote zemnachun egeziabeher yebareklen
@ethiopiatekedem4150
3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ላይክ 👍👍👍👍👍 እያደረግን ቤተሰቦች በጸሎታችሁ አስቡኝ ከነ ቤተሰቤ ሰላም በቤታችን ጠፍቷል በተለይ ከእናቴ ጋር ፈተናው ከአቅሜ በላይ እየሆነብኝ ተቸገርኩ
@senaittesfaye6461
3 ай бұрын
አይዙች ፀሎት ቅድስን አየልየቨ
@maryelove7751
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስበን ለቅዱስ ሚካኤል ተሳይ
@ethiopiatekedem4150
3 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ እህቶቼ
@Sintayehu_21
3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሚካእነዋሪሸዋ
3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@MekedesZebene-cd4lu
3 ай бұрын
Kale hiwet yasemalen❤❤
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሞች እና መምህር አውነት ነው አልገባንም
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
3 ай бұрын
ወንድማችን እባክህ ኒስ ካፌ እና ካፑቹኖ የሚባሉ ሁለት ትኩስ መጠጦች ከምን እንደሚሰሩ አስቀምጥልን ብዙ ልጆች አንድ ቀን ይጠጣሉ የሱስ እስረኛ ይሆናሉ ከጫት ከሲጋራ ያልተናነሰ ሱስ ይሁናል ምንድነው ሚስጥሩ
@abc12452
3 ай бұрын
ሳህ የኔም ጥያቄ ነዉ ኑስ ካፌ ሲስ ነበረብኝ ተዉኩኝ አሁን ያስቸገረኝ አንድ ሱስ ነዉ ፈጣሪ ይርዳኝ😢😢😢
@kasechkasech6651
3 ай бұрын
አረ እኔም ነኝ ትግል ላይ ነኝ ለመተዉ
@ትእግስት
3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@ሀናታደግ
3 ай бұрын
እናመሠግናለን ቃለ ህይውት ያሠማልን
Пікірлер: 206