ሳቤላ l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ
ደራሲ - ሚስዝ ሔንሪ ውድ
ተርጓሚ - ኃይለ ሥላሴ መሐሪ
ተራኪ - ዮሐንስ የዝና ሲሳይ
- ከታሪኩም ከአተራረኩም ይህ ጎደላቸው የማይባሉ
- በአንባብያን እጅጉን ተወዳጅና አይረሴ የሆኑ
- የአጫጭርና ረዥም ልብወለድ ስራዎች
- ኢትዮጵያዊ ታሪክ ያላቸውንና ወደ አማርኛ የተመለሱ ተወዳጅ የትርጉም መጽሐፍትን በተዋጣላቸው የትረካ ሼፎች ቀምመን በድምፅ ወደ‘ያላችሁበት እንደርሳለን፡፡
Subscribe እያደረጋችሁ ከ ‹መጽሐፍትን በድምፅ› ገበታችን ተቃመሱ ፤ እንወዳጅ ፤ አትርፋችሁ ተዝናኑ!
ቻናሉን Subscribe በማድረግ ‹መጽሐፍትን በትረካ ያንብቡ!›
#ሳቤላ #የአማርኛ_ትረካ #ዮሐንስየዝናሲሳይ
Негізгі бет Ойын-сауық ሳቤላ - ክፍል 3 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part Three
Пікірлер: 15