KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ሳሚ ከቤት ወጣ 😭እውነቱ ሲወጣ እመለሳለው ልጄን አደራ አለ 😭💔💔ልቤ ተሰበረ
Күн бұрын
ሳሚ ከቤት ወጣ 😭እውነቱ ሲወጣ እመለሳለው ልጄን አደራ አለ 😭💔💔ልቤ ተሰበረ
Рет қаралды
29,055
Emu & Sam
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 547
@HabibaSiyd
11 күн бұрын
እሙየ ለምን እዉነቱን አትናገሪም ምን ዝም አሰባለሺ የሕን የመሰለ ትዳርሺን አትበጥብጭ እዉነቱን ነግርሺ ይቅርታ ማለት ነዉ
@almazz-u6w
11 күн бұрын
💔💔😭😭😭
@ሳዲያሁሴንትዩብይቀለቀሉ
10 күн бұрын
እክ ለምን አትነገርርርርርርርሬረም ምን አስደበቀትትትትትትት
@komaistekle4512
10 күн бұрын
ትክክክል ለምን አትናገርም በእግዝአብሔር😢
@yalfalAdemasu
10 күн бұрын
ለመናአገር ያአፈረችበት ነገር አለ መሠለኝ ጭራአሽ በየቀኑ ጭቅጭቅ አረጉብን ሳሚ ምስጊን አይይይይ
@LailaLaila-k9i
10 күн бұрын
ክክክክክክክክክክ ይሄ መንፈስ የተመተ ይሁን ዪቱባሮች ቀዛኑ ፊት ለተመልካች
@ያህያYahyawe-s1r
11 күн бұрын
በ ትዳር ላይ ፕራንክ ይቅር የምትሉ like አድርጉ እስክ ❤️🥰🥰🥰🥰😘😘
@mymunahussen1263
10 күн бұрын
صح
@صافيه-و4ث
11 күн бұрын
አረ ኡሙ ግልፁን እውነቱን ተናገሪ እሄን የመሰለ ጥሩ ትዳርሽን እንዳታበላሺ 😢
@madenaabuseraj5078
11 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@shawaye5579
10 күн бұрын
Ewnateshen new yemer echii😒😒😒
@fatumutaibar8432
10 күн бұрын
እኔ ምን አገባኚ ብትተራመስ ለብር ብለዉ ነዉ እሚሸቅሉብን🥰😂
@mawaysh
9 күн бұрын
እውነት ልጅ ካለሽ ልጅ አይደበቅም እውነት ለመናገር ነበረብሽ በጣም ተሣስተሻል ከዚያም በላይ አሂንም ግልፅ አለመሆንሽ ምን ማለት ነው ? ግልፅ ሁኝ
@MadinaJajdj
11 күн бұрын
እንደሱ አትሁን ሳሚ ተረጋግና አውሩበት እውነት ካረገችው ያናድዳል ፕራክ ነው እንዳትሉን😢😢😢😢
@Redu78978
11 күн бұрын
ፕራንክ ነዉ የምትሉ 😢❤❤❤
@almahrihoda7513
11 күн бұрын
እሙ ግን አሰተውይ እየን የመሰለ ትዳርሸን አትበጥቡጪ እውነቱን ተናግርሸ ችግሩን አትፈችም
@ብንየጌታልጅ
11 күн бұрын
እሙ ውይ አንች ምንድነው ድራቅ ያምትሂ እውነቱን ንገረው🤔ትዳርሸን አትፈልግም
@nayigachris5689
10 күн бұрын
ሳሚ ተረዳት ችገረ ካለ አበራቹ ተጋፈጡ ይሷ ችገረ ያተ ችገረ ነወ 😢😢🤲🤲🤲❤❤❤በኋላ እዳይቁጨህ ምቶዳት ክሁን
@luluhabtu6808
10 күн бұрын
የባለጌ ባለጌናት ለምን ደበቀቹ ሳሚ አይዞክ የዋህነትክ ነዉ ያጋለጣት በጣምምም ትገርማለች በትዳር ዉሸት ሰታስጠላ ምንዐይነት ጉድነዉ ይሄ ሁሉ መሰናክል አልፋቹ ወይይይ ጉድ😢😢😢ያሰለቅሳል
@KiyaDevafikr
10 күн бұрын
እሙ ምን ነካሸ እውነቱን ነገረዉ በቃ በጌታ እንደዘህ በመሆናቹ በጣም እየከፋን ነው ያለዉ😢
@Zmzm-w7e
10 күн бұрын
እሙዬ እውነቱን ንገሪውና ይቅርታ ጠይቂውና አብራችሁ ትዳርሽን አትበትኝ 😢😢😢😢😢😢
@zeyenebaahmed4427
11 күн бұрын
ትዳር በእልህ አይኖርም የሆነውን ነገር ንገሪው ዝምታ መልስ አይሆንም
@haymanotkasaw8532
10 күн бұрын
ቆይ እሙዬ ለምን አትናገሪም ዝምታሽ እስከመቼ ነው እዉነቱን ተናገረሽ ይቅርታ ጠይቂው ይበቃል ትዳሪሽን አታብላሽ ሳሚ ተረጋጋ ሁሉም ነገር ይስተካከል🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢
@احمداا-ل2ي
8 күн бұрын
ሳሜ በጣም ይለያል ትህትናው ሁሉምነገርህ አከብርሀለሁ ትክክለኛውን ታልነገረችህ አጠቅምህም
@myderaftehre9652
11 күн бұрын
በቃ ይኸ ነገር እውነት ሆነ ኧረ በስመአብ በጣም ይደብራል ያማረ የሞቀ ትዳር ማጣት በቃ ጥፋትሽን አምነሽ ይቅርታ ጠይቂው ትዳርሽን አትጭው እሙ
@ሠሚራM
11 күн бұрын
በትዳራችሁ ድራማ ባሠሩ ጥሩ ነዉ ፍራክደሆነኮ እናቃል😅😅😅
@zelalemtegistu
11 күн бұрын
አይ ይሔ ቤተሰብ እባካችሁ ተስማሙ ሁሉንም ነገር በግልፀ ተነጋገሩ
@muluemebetmismaku5478
10 күн бұрын
ምናለ እውነቱን ብትነግሪው
@eritaEritakapelo
10 күн бұрын
እረ ይደብራል ትዳር ቀልድ አይደለም እሙዬ እዉነቱን ተናገሪ ምንድነዉ
@FdsgifDsvis
10 күн бұрын
እሙ አንቺ ወንድ አይደለሺ ሲጀመር ልጂ አይደበቅም ሲቀጥል አንቺወንድ አይለሺ ልጂ ታለሺ አለኝነዉ ለምን ትጨማለቂያለሺ ሳሚ አይዞሕ እረሰሕን ጠብ
@jemaneshahmed
10 күн бұрын
ድራማዉ እንዲረዝም ፈልገሺ ነዉ ዝም የምትይዉ አይደል ያለዉን እዉነት ለምን በግልፅ አታወሩም በትዳር ላይ ብዙም ፕራንክ ባታበዙ መልካም ነዉ።
@djdjdjejr4440
10 күн бұрын
እነሱ ተነጋግረዋል ለኛ ነው ፕራንኩ 😂😂
@Laila-d3b
10 күн бұрын
ኤጭ ነገሩን አታሞዙት እውነቱን ተነጋገሩና ፍቱት ለተመልካችም ክብር ይኑራቹ ስንት ሚያሳስበን ነገር አለ
@ShawaTube-x2b
11 күн бұрын
ይሄ ነገር ፕራክ ከሆነ ግን እጠልችኋለሁ 😢😢
@husniyaezame-lx9cz
11 күн бұрын
ውሸት ነው እመኝኝ
@AuufYgcc-hk4vw
10 күн бұрын
ወይ ፕራክ እየሰራችሁ ነው ወይ ሰውየው ሌጣላችሁ ነው እሙ ወልዳ ብትደብቅ ቤተሰቦቸ ደብቀው አይሰጡህም ነበር መቸም ከነሱ አይደበቅም
@tosfisb8754
10 күн бұрын
እረ ይደብራል ድራማም ከሆነ ይበቃል ሁሌ ጭቅጭቅ ለተመልካች ክብር ይኑራቹ ኤጭ😮😮
@masarat2998
10 күн бұрын
ሲጀመር ፕርክነው እይደብራቹህም እኛመደበራቹህነን ጋይስ ፕርክነው ውነትአይደለም በኛላይ ሙድእየያዙብንነው😢😢😢😢
@Kalkidanየተክልየልጅ
10 күн бұрын
ትዳርን ለመበተን አጋንንት ትንሽየ ቀዳዳ ነው የሚፈልገው በትዳር ላይ ከምትቀልዱ ሌላ አይዲያ ብትፈጥሩና ብትሰሩ መልካም ነው ማስተዋሉን ያድል ለሁላችንም🙏
@zelalemtegistu
11 күн бұрын
አንቺ ለምን ግልፀን አትናገሪም ትዳርሸን አትፈልጊውም እንዴ አንቺ ታናድጃለሸ ለባልሸ ግልፀ ለምን አትሆኚም ጥፈት አንቺ ጋር ነው ያለው ግልፀ ሁኚለት
@AllQua-vm5mv
11 күн бұрын
አሳመንአፋንዘጋትእሱእይዛለሁብላል እዉነቱንአትነገረምእደዝምእምትለዉ
@maryamwoamanuel2242
11 күн бұрын
ሳሚ ግን አይዞህ እሙ ከቪድዮ ውጪአውሪው ፍቱት በጣም ደስ አይልም ሳሚ እንዴት እንደሚወድሽ አታቂም ግን????ያሳዝናል
@samsunga5030
11 күн бұрын
ግን ትዳር ላይ ድራማ እና ፕራክ በትዳራቹላይ ባትስሩ ባይ ነኝ ሲቀጥል የሚት ሲያበቃ እናተ ጀመራቹህ
@madenaabuseraj5078
11 күн бұрын
በነገራችን ላይ እኛ እምንማርበት ብዙ እራሱን የቻለ ቻላል አለ እኛ ከዛ ወተን ፈታ እሚያረገን ነው እምንፈልገው ስለዚህ አቁሙ አልመሰጠንም።
@rishane9576
10 күн бұрын
ግን ብራንክ ነው ምነው እባክሽ እሙየ እውነት ከሆነ በውስጥ ሁናችሁ ፍቱት ዋናው እውነቱ መናገር ነው ትዳራችሁ ሰላም እንዲወርደው ደሞም ልጅ ካለችሽ ትልቅ ጸጋ ነውና ምንም እኮ ኣያሳፍርም ስለዚ ሳሚ እንደሚናገረው ያለ እውነቱን ኣውቆ ትዳሩን፡ መቀጠል ነው ሚፈልገውና እባክሽ በፈጠረሽ ኣምላክ ትዳርሽን ታደጊ ኣትፍሪ
@Rabisaid134
10 күн бұрын
ቆይ እሙ ለምን ዝም ትላለቺ
@SolomonBayu
11 күн бұрын
አሁን ላይ ሳሚ በሆነው ወይም በተፈጠረው ነገር ከሚያለያይ ውሳኔ ይልቅ መረጋጋቱ መልካም ነው። ግድ የለህም ወንድሜ ተረዳኝ። ነገር ግን እውነቱ እስኪታወቅ ድረስ በተፈጠረው ጉዳይ ፍርድ መሰል አሳብ ባልሰጥም እሙ ግን ችግሩን ለማጥበብ ሳይሆን የበለጠ ለማስፋት እየሞከርሽ ነው።ይኸውም ያለፈው ሁሉ አልፎ በፀፀት ጭምር ግልፅ ልትሆኚ ይገባል። አሁን ላይ እዚህ ከደረሰ መናገር የሚገባሽን ሐቅ ባለመናገር መሸፋፈንሽ ለግልፅነት ጊዜ የምትሰጭበት ሁኔታ ላይ አይደለሽም። ቢያንስ ይመጣል የተባለው ይምጣም አይምጣ በአንቺ በኩል ፍርጥ አርገሽ መናገር ነበረብሽ። ቴክስት ያደርግልሽ እንደነበር ፍንጭ የሰጠሽውን ያህል ዝርዝሩን ሳትናገሪ አትናደድ ብሎ ማለት ልክ አይደለም። ሳሚም ብትሆን በጣም ተረጋጋ ወልዳም ቢሆን እንኳን ከአንተ በፊት ለሆነ ነገር በግልፅ ያለመናገሯ ወይም መደበቋ ካልሆነ በስተቀረ ያለ የብዙዎች ህይወት ነው። እኔ የማጣራበት መንገድ አለ ሆኖም አንቺ ግን እውነቱን እውጭ ለምትለው ዘመኑ የቴክኖሎጂ ስለሆነ የሚጠበቀው ሰው ለክፋትም ይሁን ለበጎ በ DNA እውነታው ይገለጣል። ሆኖም መውለዷ ቢሆን የወለደችበት ጊዜው ወሳኝ ነው። ያ ማለት ከትዳር በፊት ወይስ በኋላ? በፊት ከሆነ እንዳልከውም መደበቁ አግባብ ባይሆንም እናም የነበራትን ግንኙነት ትዳር ሆኖ ፍቺ ሳትፈፅም ኮብልላ ወዳንተም ጋር መጥታ መሆኑን ብቻ ለማወቅ ከእሱ ጋር መነጋገር ይቻል ይሆናል። ነገር ግን በማናቸውም ሁኔታ ተለያይተው ተቋጭቶም ከሆነ ላታገባ የምትችልበት ፍርድ ስለማይኖር ህይወትም ቀጣይ ስለሆነ ምዕራፍ ሁለትን ከአንተ ጋር በፍቅር ተጣምራ ለመኖር ፈልጋ ስለምትወድህም መደበቋ ያለፈ ታሪኬን ቢያውቅ አይቀበለኝ ይሆናል እናም እንዳያመልጠኝ ብላም ቢሆን ያለመናገሯ ልክ ባይሆንም ሰው ከስህተቱ ይማራልና ላይደገም ነገሮችን አስተካክሎ በይቅርታ ማሳለፍ ይቻላል። በመሃላችሁ ባሩክን እንደ አስታራቂና አግባቢ አርጋችሁ አስቡ ታዳጊ ነውና የቆሸሸ ታሪክ በህሊናው አታኑሩ።
@BezaYetnbi
10 күн бұрын
ትዳር ላይ ፕራክ ይቅርባቹ ፕራክ ካልሆነ ደሞ መደባበቅ ዋጋ ያስከፍላል እሙ ያለ ሁኔታ በግልፅ ንገሪዉ በካሜራ ፍት ሳይሆን እዛ ጭረሱ ሲጀመር ባልና ሚስት ግሎፀኛ ሆኖ ካላወሩ ሰላም አይኖርም ካሜራ ሳትከፍቱ ጭረሱ
@እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ
10 күн бұрын
ዘንድሮ በትዳር ላይ ቀልድ ድራማ ሆነ የሚሰሩት
@Dina22345
11 күн бұрын
እራሰሺ ነሺ ጥፍተኛ ምክንያቱም ደብቀሸዋል
@hawitube4565
11 күн бұрын
Anchi yekirta ateykim ende really ke hone gudayu
@BezaYetnbi
10 күн бұрын
እዉነት ከሆነ እሙ ተነጋግራቹ ፍቱ እናት ልጇ ትክዳለች ብዬ አላስብም
@GxhHchc-ti9xe
10 күн бұрын
ምናልባት እየፈተነይህ እደሆነ ???
@SofyaMohamed-oh1hc
11 күн бұрын
በቃ ከንተ ልጁ አምጣውና አገናኘው ነገር ግን እሙ ትክክል አደለሽም የምር ፍቅር የለም በትዳርሽ በሀል ሴጣን አታስገቢ ሴት ልጅ ነሽ ዛሬ እንዲ እንዳልሽ አትኖሪም ትጎጃለሽ
@דודבןדוד-ה6ע
11 күн бұрын
ሳሚ ወንድም አለም አትጨነቅ ፕራንክ ነዉ መልካም ሰዉ ሳሚ ከወንድምህ ጋ
@latifaalkhatri6244
10 күн бұрын
በሪግጥ ዲራማ ነዉ ግን ጪቅጪቅ በትዳሪ ጥሩ አይደለም እዉነት ቢሆን እሙ እዉነቱን እሰካሁን ትናገሪ ነበሪ በትዳሪ ቀልዲ ሲያሰጠላ ሰላምንና ደሰታን አሰተምሩ እደ ዱሮችሁ 😢😂😂😂
@zahraeshetu7182
10 күн бұрын
አብሽር ወድም ሣሚ አች እሙ ተብያዋ ሀቁን ንገሪው ምን ዙሪያ ጥምጥም አሠደሽ 😏😏😏😏
@kachobirhanu597
11 күн бұрын
Sami eunat alew😢😢 lmn atnegerem hanchi ke tederesh yebeltel enda
@דודבןדוד-ה6ע
10 күн бұрын
ሁሉም እኛን ፕራንክ ማዕረግ ነዉ አንዴ ሳሚ ተመረዘ አንዴ አሚት እራሱን ላጠፋው ነዉ ትላለች የድሮው ዝና ችሁ የት ገባ
@እሙአንዋርአኖር
10 күн бұрын
እህ እደወዱቹ አስረግዛውነው😂 ወይስ አርግዛ መውረዶን ሰው አያቅም
@እራህማ-ዸ1ጰ
11 күн бұрын
በቃ ጨርሱት ድራማውን ሰለቸን ስንት ማስረጃ አለአደለደ እውነት ከሆነ
@Yenus-id7gp
10 күн бұрын
ፕራኩ አልቆመም እዴ
@اممحمدالسعوديه-ق3خ
10 күн бұрын
ሢጀመር ፕራንክ ነዉ
@mohmmed702
11 күн бұрын
ኧረ ተነስተህ አጋጫት አልጉም ሀቁን አትናገሪም😮😮😮😮ሠው እስቲናገርሽ አጠብቂ ሆሆሆ
@HayathHayat-v8v
10 күн бұрын
በጣም አስጠላባቹ😢
@aishaaisha6991
11 күн бұрын
ልጆን ወይንም የወለደችበትንአጋጣሚ ስለምታፍርበትነውእማትናገረው ሰው ማግጨድቃላነውየወለድኩት ብሎመናገርያሳፍራል ተዋት
@Alam-k6l
11 күн бұрын
እሙዬ አንቺ ለምን ያለውን ነገር አትነግሪውም እውነት ላይሆን ይችላል ግን ጫፍ ጫፉን እየተናገርሽ ለምን አላመነኝም ማለት የለብሽም ወይስ ችግር አለብሽ ግን ለወደፊቱ እንደዚህ አታርጊ ትዳር ላይ በወቅቱ መፍታት አለብሽ እንዲዛዛ ማረግሽ አበሳጭቶኛል😢😢 ለካ ድራማ ነው😂😂😂😂😂😂
@RHAMAYGATA
11 күн бұрын
ኧረ ሰው የምሰለች ስራ አትስሩ ኤጭ አሁንስ😢😢😢😢😢
@MMistauel
10 күн бұрын
አርበሰማአም እናተ ደግሞ ምንነካችሁ አርበማርያም ተርጋጋዉ ለሰይጣና መንገድ አትከፈቱ😢😢😢😢
@LaykunWaltengus
10 күн бұрын
ere mi nuwaa bala gee neshi sidii neshi edeti lijii tiki jaale shii achi😢😢deni ale miri maraa mare gi yicha lali
@AlmazAlmaz-ys6ff
6 күн бұрын
ትዳር እደዚህ ቀላል አደለም በትዳር ላይ አትቀልዱ ቀልዱ እውነት ሁኖ ቁጭ እዳይል😅😅😅
@tsehaaydagne2211
11 күн бұрын
ትዳር ላይ ድርማ መስራት ይቁም የምትሉ 🤐. ኤረ ተው.
@netsanet4006
11 күн бұрын
እውነት ነው
@ኡምሙባረክ-ወሎየዋ
11 күн бұрын
በጣም ምድነዉ በትዳር እቃቃ መጫወት
@Abeba1985
11 күн бұрын
ዲራማ በለሺ ኖው አይመሴለኜም
@Hamezya
10 күн бұрын
በጠም
@LamlamAl
10 күн бұрын
እኔ ተሰርቶብኛል ይብቃ
@genettecere8937
11 күн бұрын
ዘድሮ በትዳር ላይ የገባ መንፈስ በጌታ ስም ይወጋ
@shawaye5579
10 күн бұрын
😂😂😂😂😂Amen
@FatumaKh
10 күн бұрын
Amen Amen
@Samrawit-c2d
10 күн бұрын
ቀንበሩን ሰበርነዉ😂😂😂😂😅😅😅
@LaylaNasry
10 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@YoiPpk
10 күн бұрын
😂😂😂
@ሰዉነት
11 күн бұрын
እሙ ለምን አትናገሪም እዉነቱን በጣም አበዛሽዉ ባልሽ እየጠየቀሽ አማዉቀዉ እዉነት አለ እያልሽ ለምን ትደብቂዋለሽ በማርያም ትዳድሽን አክብሪ 😥😥😥😥😥
@aadd7107
11 күн бұрын
ስታሳዝኑ😂 ድራማ መሆኑን አታውቁም
@HamelmalTesfaye
11 күн бұрын
@@aadd7107ዝም አትያቸውም 😂😂😂😂 ድሪማ መሆኑን በቂጣቸው ነው መሰለኝ መንገር ያለብን
@aadd7107
11 күн бұрын
@@HamelmalTesfaye ህዝቡ ደዝዞል😂እነሱም እደጉድ ድራማቸውን ቀጥለዋል
@najata.medeyanajatamedeya2069
11 күн бұрын
Deramikonaawa😂😂nessekena
@GoogleId-i2l
11 күн бұрын
ሙኝ ድራማነው
@ትግራወይቲ
11 күн бұрын
ቆይ ስሚ እሙ ለምን ዝም ትያለሽ እውነቱ አትናገርም ትዳርሽ አትፈልጊዉም ዴ ኦ 😢😢
@TrfachdaneliTrfachdaneli
10 күн бұрын
Ewnatino
@FwefFsdf
9 күн бұрын
ኣይ ተጋሩለ ዲክን ትዕሸዋ ድራማ እዮምኮ ዝሰርሑለዉ 😂😂😂
@TigistAsrat-kk9qx
10 күн бұрын
እሙ ለምን አትናገሪም እዉነት ስትናገሪ አንቺም ይቀልሻል ወንድ ልጅ ደሞ እዉነት ስትነግሪዉ የበለጠ ፍቅሩ ይጨምራል እንጂ አይቀንስም ስለዚህ ተናገሪና ይቅርታ ጠይቂ
@luluhabtu6808
10 күн бұрын
ዉሸት ባይሆን ለምን አትናገሪም የግዛብሄር ፍራት ካለሽ ተደብቆ የሚኖር የለም አታበሳጭዉ ፍርሃት እግዝሄር ካለሽ ተናግሪ ምነይነት ሰዉ ናት በአምላክ😮
@Hihh-tz5ul
11 күн бұрын
😂አንድ አማቼ የነገረኝ ነገር ትዝ አለኝ ምን መሰላችሁ በገጠር ነወ እና ልጅን ሊድር አባት ሽማግሌ ስላክለት አንድየ መተው ተመልሳችሁ ኑ ስላች እሽ ብለው ሄድ ከዛ አባት ሆየ ልጅን ይዞ ወደ ምርመራ ቤት ከዛ ልጆት የ3 ወር እርጉዝ ናት ተብሎ ለአባት ይነገራል ከዛ አባትም አላመነም ከየት አመጣችው ብለው በዛን መካከል ሽማግሌ ደግሞ መጣ እናሳ ሲሉ ከ6ወር በኻሉ 😂😂ኑ ብሎ መለሳቸው ከዛ አባት ሆዬ ልጅቱን ከየት አመጣሽብ ብሎ ይገርፋት ጀምር 😅😅አባዬ እኔ ከየትም አላመጣሁትም ከማንም ወንድ ጋር አልተኛሁም ስትል እና ካልተኛሽ ከየተ መጣ ስላት ምን አልባት በህልሜ አብሮኝ ተኝቶ ይሆናል ብላ ቁጭ😂😂😂😂
@Hamezya
10 күн бұрын
😂😂😂😂
@ekrammuhammedhgyt3480
10 күн бұрын
😂😂😂
@ሃይሚ.16646
10 күн бұрын
😅😅😅😅
@ZeheraahemedAman
10 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@kathijakathija9035
10 күн бұрын
ክክክክ እ የስዋው ይባስ
@tesfa8358
11 күн бұрын
ሰሚ አንተ አሁን እያበዘህ ነዉ ኢሙየ በጣም አሰዘኘችኝ እዉነት ከሆነ ከcamera ጀርበ ለምን አተወሩም ደግሞ ሰው ሆኖ መይሳሰት የለም እበከችዉ ተራቁ በይ ነኝ 😢😢
@ማሪያምየአበርችኝ
11 күн бұрын
ሳሚ ጥላታችሁ አይደሰት በናተ መጨቃጨቅ ንፍስ አታስገቡ ማዉራት ያለባችሁን ቁጭ ብላችሁ እደትልቅ ሰዉ አዉሩ እሙም ፈታ ብለሺ ያለዉን ተናገሪ ትዳር ቀልዲ አይደለም ሳሚም ማንም ደብዳቤ ፅፎ ስለላከ እደዝህ መሆን የለብህም እሙ ፈታ ብለሺ የት እደት ወደት ሚለዉን አስረጂዉ ለባል ማይነገር ሚስጥር ሊኖር አይችልም😢😢
@Faniya-z3d
11 күн бұрын
Kessatti wolin mari'adha male midiyaa irraatti hin dubbattina worri comment of eggadha bulti nama giddu hin galiin utu anattiyyu jedha yaada 😢😢😢😢😢😢
@gif-dp4jp
11 күн бұрын
ተከታታይ ድራማ ሆናችሁብኝ
@Alam-k6l
11 күн бұрын
እነሱ እኮ ዩቱብ ሽቀላ ላይ ናቸው😂
@aadd7107
11 күн бұрын
ከድራማም ድራማ ነዋ😂
@YehdhdDhdhdy
10 күн бұрын
😂😂😂
@LaylaNasry
10 күн бұрын
ድራማ እኮነው
@እማእወድሻለሁ-ከ6በ
10 күн бұрын
ነው ኮ😅😅
@منالاحمد-ر3ح
11 күн бұрын
አቀዉ ነበር አቀዉ ነበር። ከማለት ለምን ግልፁን እዉነቱን አትናገሪም። እሙየ በትዳር ቀልድየለም
@iiff3757
10 күн бұрын
ሲጀመር ፕራንክ
@SmilingRiverboat-pz9oh
10 күн бұрын
ኧረ አበዛችሁት ወላሂ እዛው ጨርሱ ሚድያላይ ይሄን ያህል መጃጃል ምን ይሉታል
@ZahraZahra-y6l
11 күн бұрын
የኔ ባል ብሆን ተክሥቱ ያያ ቀን አንቆነው ምግለው እሙ ታድለሻል እንደዝ ሥጠየቅ አለናገርም ትያለሽ ሳም በጣም ህዋ ሥልሆኖነው ተጨወተሻል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ
11 күн бұрын
ቆይ እሙ ለምን ዝም ትላለቺ ለምን ዝምታን መርጥሽ እዉነቱን ተናገሪ እጅ ቆይ
@mesiyilma6778
11 күн бұрын
ከባድ ሚስጥር አለ ለመናገር እንደዚህ ከከበዳት
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
10 күн бұрын
እሙ እዉነቱን ተናገሪ ምን ያሰፈራሺን በእግዚአብሔር ሠም ትዳረ ቀልጂ አልደለም😢😢😢
@የማርያምግሩም
10 күн бұрын
ተወ ግን ጥሩ አይደለም ለልጆችሁም እስቡ በመነገገር ሁሉም ነገር ይርታል ተነገገሩ እኔ በችግር ምክንያት ከልጆች ተለይች የምመለስበት ቀን ናፍቆልኝ 😢😢😢😢
@BetiMoges
10 күн бұрын
እዴእኔሳሚፕራክእያርገነውብየዐላምንምእሙደሙባልሺሳሚጅወድሙዐደለምለምንውነቱንለባልሺዐትናገሪምእዴ😢😢😢
@ወሎደሴየፍቅርሀገር
11 күн бұрын
እረ እባክሺ ምክንያት አለኝ አላለችም ትዳር በድብብቆሺ አይሆንም ግልፁን ተናገሪ የሆነ የደበቀችው ሚስጥር አለ 😢😢😢😢
@SmartPhone-yj4lo
7 күн бұрын
አዎ፣ውሸታምነሽ፣ውነቱን፣መናገር፣ለምንከበደሽ፣ካለሽም፣ተናገሬ፣እሱውነቱነው፣ማወቅአለበት፣አቺግን፣ትዳረሽን፣አትፈልጌውም፣መፍታት፣ፈልገሻል፣
@Ibrahim-q4x
11 күн бұрын
እውነትሽ ከሆነ ኡሙዬ ኒገሪው ልጅ ፀጋ ነው❤❤❤
@VxmgLhkjii-vl1zv
11 күн бұрын
አንቺ ለምን ድርቅ ትያለሽ ያለውን ነገር ለምን በግልጽ አትስረጅውም ጥፋት ያለብሽ አንችነሽ ነገሩ ሳይከብድ በስርአት ማስረዳት ሲገባሽ ድርቅ ትያለሽ
@HabebaAdane-cx7ot
10 күн бұрын
የናተደሞየሌባአይነደረቅናችሁአልወልድብለሽበስንትህክምናአይደልእደያረገሽው
@MarthaYamer
11 күн бұрын
ዘንድሮ ዩትበሮች አበዳቹ እንዴ 😂😂😂😂😂 ወጋሁት 😂😂😂😂😂😂
@مريممريوم-ض4ظ
10 күн бұрын
የንሰሀ ምናምን የምትሉት ነገር አለ ምንአልባት እዴዛከሆነ የንሰሀእናት ወይም በጎን የምትረዳት ልጅ እዴሆነ ብቻ ምንተብሎይኮመታል ሰዎችየ😢
@yodittesfaye1684
11 күн бұрын
አንተ ግን ምናለ ብትረጋጋ ልክ DNA አስመርምረህ ያገኘህ አስመሰልከው የተማርክ አይደለህም ቪዲዮ መስራቱን ታይታውን ትተህ ብትነጋገሩ የተማረውም ያልተማረውም እንዲህ ሲደንዝ ሲያሰጠላ ወንድምህ ተሻለ እማትረባ
@eteneshworikcho8190
3 күн бұрын
ደስ የምል ፍቅራቹን በትበጣብጡ ደስ ይለኛል ብር አለፍ ነው ለብር ብለቹ አትበታታኑ ማርያምን በጠም ይደብራል😢😢😢😢
@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
10 күн бұрын
ግዜ ወርቅ ነው ከወርቅም በላይ ነው እኔ ዩቱብ ስብስክራይብ አድርጌ የምከታተለው ኡስታዞችን ብቻ ነው የማንንም ኮተት ድራማ ግዜየን አላጠፍም በማይረባ ነገረ እናተን አጋጣሚ ሳገኛችሁ ቪዱችሁን አዳምጥ አለሁኝ ፈታ ስለምታደርጉ አሁን ግን እናተም አስጠላችሁ መልካም የጭቅጭቅ የድራማ ግዜ ይሁንላችሁ
@SolyanaAbush-pi8cv
10 күн бұрын
ልጅ ቢኖራት ኖሮ ከአንተ በፊት ጥላበት ቢሆን youtube ማሰራም ያየኛል ብላ ትደበቃለች ግን ወግ ተረዳ😅😅😅😅
@alemgona
11 күн бұрын
እና ከኛ ህይወት ጋ ምን ያገናኘዋል ቆይ ለምን የቤታቹን ችግር ቤታቹ አፈቱትም ሁሉንም አደባባይ ምታሠጡት ቆይ ምን አገባን ጅሎች አትጃጃሉብን የብር ችጋር ነው እንጂ አሁን ሚዲያ ላይ መውጣቱ ምንድነው ትርጉሙ
@احمداا-ل2ي
8 күн бұрын
የምር እኔብሆን አድቀን አላሳድራትም ልጃገርድ አድርሳብህ ያሳዝናል ደሞ ሲነቃ እኮን ሀቁን ለምናታወራም
@Fani-xb9ju
10 күн бұрын
አሙ አሄ አዲስ ነገር አይደላም &ባንች አልተጃማረም ስላዝህ አዉነቱን ታናገር ሳሚ አንተም ታራጋጋ ትዳር ቃልድ አይደላም አኮ ላ ባሩክ ብላችሁ ናጋሩን አብርዱት አሙም ያለሁን ነገር በ ግልፅ ንገረው ኦክ አታባሳጩሁኝ አራፉ 🤔🤔🤔
@mareyamenata-b9r
10 күн бұрын
ጥሩ ሰው ሲበላሽ ቅራሬ የለወም አሉ እናተነበራቹ ጥሩ ዩቱበር ፈታ ዘና ምታደርጉን አሁን ጨራሽ የናተ የባስ በትዳር ትጫወታላቹ በሰማም
@ayshaa-mj1oy
6 күн бұрын
አሥመረምርዋት አላሐምዱሊላ እስላም ዝሙት አይሰራም በሥንሥረአት አላሕን የሚፈራ ከሖነ ወይ እዳ
@kasahunesmelalem
10 күн бұрын
koy esuwa ewewnetegnana nitsuh kehonech lemin begilits atinagerim zim maletuwa erasu samin iko eregetegna endihon eyaderegew new.
@fatumamohammed975
11 күн бұрын
ዩቲዩበር ሁሉ ጨለሉ 😂😂😂😂😂ሠኢድና ሡመያ ውቤየና ባሏ እዚህም ጦርነት😂😂😂😂
@lozamelat9007
10 күн бұрын
እንደበፊቱ ስትጫወቱ አቤት በጉጉት ነበር የምናየው የተለየ የሳቅ ቤት ነበር ከሰው እያያችሁ ተበላሻችሁ እውነት
@betiTub
10 күн бұрын
አውነት መስላችሁ የምትጨነቁ ከመሞች ትኖራላችሁ አኮ የኔ የውአሆች በድራማቸው በትዳር አካካ አየተጫወቱ ነው
@RahamaQtr
9 күн бұрын
ድራማ ባይሆን እየቃያያሩ አይሸቅሉበትም ለተመልካች ክብር የላቹም
Пікірлер: 547