የስራ የኑሮ ዉጥረት ከ unnecessary life style ጭምር ሊሆን ይችላል የኔ ቆንጆ ❤ይሄንን ለአጭር ጊዜም ቢሆን ሞክሪዉ እና ለዉጡን በአጭር ጊዜ ታይዋለሽ።ፆም እና ፀሎት along with vegan diet (only selected fruits and vegetables but not the starchy ones without any grain products + nuts)The result is un incredible ability of focusing to connect with God and your surroundings with lots of eneargy and happiness.በቃሉ "የዚህ አለም ገዢ ክፉ ነዉና በፆም እና በፀሎት ካልሆነ አታስወጡትም"ያለን ጌታችን እና መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነዉ።እሱ ለልብሽ የሚነግርሽን ብቻ መስማት በጣም ጥሩ እና ጠቃሚ መፍትሄ ነዉ የኔ እናት ተባረኪልኝ❤❤❤
Пікірлер: 320