በ1985 ዓ.ም ሀረር ተወለደች ተወዳጅዋ ተዋናይት ሰላም ተስፋዬ "ያበደች የአራዳ ልጅ" ፊልም በ9ኛው አዲስ ሙውዚክ አዋርድ ምርጥ ተዋናይት አስብሏታል፡፡
በ2010 ዓ.ም ከአቶ አማኑኤል ተስፋዬ (የፊልም ኤዲተር) ጋር ትዳር መስርታ የአንድ ወንድ ልጅ እናትም ሆናለች፡፡
"ቢሆንስ " ፣ " ፍቅር በይሉንታ " ፣ "ቫላንታይን" ፣ "ሶስት ማዓዘን" ፣" ህይወት በደረጃ " ፣ " እሷን ብዬ " ፣ " አልማዜ " ፣ " ሚስ ቨርጅን" ፣ "በጭስ ተደብቄ" ፣ "ፍሪደም " ፣ "ልክ ነኝ" ፣ "ያበደች የአራዳ ልጅ" ፣ "የተከለከለ" ፣ ባንዳፍ ፣ ፊልሞች ላይ በብቃት በመተወን ተወዳጅነትን ማትረፍ ችላለች፡፡
ተዋናይት ሰላም ተስፋዬ | Actress Selam Tesfaye
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS
Негізгі бет Ойын-сауық Seifu on EBS: ለትውስታ ተዋናይት ሰላም ተስፋዬ | Actress Selam Tesfaye
Пікірлер: 74