KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Semayat ህፃን ቅዱስ አንቁባህሪና አስተሳሰቡ
4 жыл бұрын
Semayat ህፃን ቅዱስ አንቁባህሪና አስተሳሰቡ
Рет қаралды
111,455
Semayat Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 329
@user-ym5kq8rh6y
4 жыл бұрын
ወይ ተአምር ነው የዚህ ልጅ ነገር ና የነሮቤልና ሌሎችም ኣሉ ህፃውንት ያዘጋጀ መሰለኝ እግዚአብሔር ! ተስፋ አለሽ አገሬ ለልጆቻችን ! እመብርሃን ታሳድግህ
@melaniemerian8564
4 жыл бұрын
Amen. 👍👍👍fezjenew. Mayew. Mareeeeeee
@hiretabirhanedengelemareya1929
4 жыл бұрын
Amen bweneti
@aaff755
4 жыл бұрын
ከስው አይን ከጥላት ሴራ አምላከ ቅዱስን ይጠብቅህ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ
@samerikerstiyan2052
4 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ማተብክስ አንገትህ ጭር ብሏል መስቀልክን አድርግ 😘😘😘ጥበቡን እውቀቱን ይጨምርልህ ትልቅ ሁንልን ❤❤❤
@Sing.science221
4 жыл бұрын
aNGETUN MINASAYEH? cHINKILATUN EYI ISKI YEHAYMNOT POLETISUN TITESH
@eytebaneyteban4147
4 жыл бұрын
እድ ግበ ል 👍👍👍👍
@ejegayehuwami7268
4 жыл бұрын
Gobeze leg tbarke
@user-cs1qf8ej1e
4 жыл бұрын
@@Sing.science221 ይቅርታ እውነት ነው ማለት ሰለ መፅሐፍ ቅዱሰ እየገለፀ ነው እውቀት ያለ እምነት ከንቱ ነው
@user-ks8ys4xe2e
4 жыл бұрын
እቁዬ ፈጣሪ እንዴ ቅዱስ ያሬዲ ሊቅ ያዲርግህ የአለማችን ታላቅ ሰው ሁንልን እዴግልን እሮቤል ወዴት ጠፋ ናፍቆኛል አብራችሁ አቅርብልን አንዲ ቀን ቅዱስን እና ሮቤልን ሳያቸው አለቅሳለሁ የሃግሬ ፍቅስ ያስቀቅሰኛል
@senentsara4008
4 жыл бұрын
1ሜትር መራራቅን ለኛ ከባድ ነው እውነት ተናግሮ የመሸበት ማደር እድግ በል ያሳድግ የኔ ማር
@alenema87
4 жыл бұрын
እውነቱን ነው
@zegeyealemu600
4 жыл бұрын
ቅዱስዬ አሁንም ይቀድስህ! እድግ በል።
@user-jw6oq6qw3r
4 жыл бұрын
እድግ በል እመቤቴ ትጠብቅህ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ❤❤❤
@tiruworkhailu9711
4 жыл бұрын
Amen
@AaaBbb-tn8bo
4 жыл бұрын
አሜን
@AaaBbb-tn8bo
4 жыл бұрын
እድግበልልልን የኢትዮ ተስፋንህ።
@alganeshtekie2859
4 жыл бұрын
Edme yesteh yene shkorey
@user-ws7mt1zw1f
4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የምናገረው ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግ እድግ በል ❤❤❤
@user-uo2jl7qr5l
4 жыл бұрын
ህጻን ቅዱስ እንቁባህሪይ እድግ በልልን እድሜ ቢሰጠኝ እናንተ ህጻናት እንቁ የኢትዩጵያ ብርሀናችሁ የትእደምደርሱ ባይ የህጻን ቅዱስ እናትና አባት ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ካይን ያውጣላችሁ ቅዱስዩ ማህተብክን እሰር አሁንም እደጥበበኛው ሰለሞን ጥበብን ይጨምርልህ
@seblet148
4 жыл бұрын
የኔ ማር ስትናገር እራሱ አፍህ ማር ነው,ክፉ አይንካህ የኔ ቆንጆ መድሀኒአለም መጨረሻህን ያሳምርልህ 😘
@senentsara4008
4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንዳንተ አይነት ነው ምንብዬ ልመርቅከ በዉነት ኑርልኝ እንዳንተ ይነት ትውልድ ይብዛ ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ✌️
@asratadimasu2249
4 жыл бұрын
ፈጣረ ከክፉ ይጠብቅህ!
@yordanosseyoum1278
4 жыл бұрын
Oh my Gog i dont no what to say about this sweet Boy God Bless you and your all family,
@abellinaabeslom2877
4 жыл бұрын
በሞገስ እደግ አባቴ እመብርሀን ትጠብቅ ❤❤❤
@digitalbero5986
4 жыл бұрын
ይሄ ጣፋጭ አንደበትህን እመአምላክ ትባርክልህ ይጠብቅህ ስወድህ የኔ ጌታ ፈጣሪ ይጠብቅ
@asss4503
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ የበለጠ ፀጋዉ አብዛቶ ያሳድግህ ለሀገርም ለወገንም የምጠቅም እግዚአብሔር የምታስደስት ያርግህ!!!
@freemedanalemmedanalem3802
4 жыл бұрын
EGZIABHER Amlake ybarkh yene tafachi ange angeth chir ale ye mebete lij
@asisalemu1415
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋሀር አብዝቶ ይስጥህ የልብክን መሻት ውሉ አምላክ ይፈፅምልክ ጎበዝ ነክ
@solomonerku6378
4 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነህ እደግ ተባረክ።
@caterinabettioni1422
4 жыл бұрын
Smart & intelligent blessing to you ❤️
@nuooraikaabi2762
4 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግህ እመቤቴ ትጠብቅህ ከዚህም በላይ እውቀትን ያብዛልህ የወደፊት የሀገሬ መሪ ይሆናል ብየ አስባለሁ ❤❤❤😍😍😍
@___Lidiya.Tsegaye___
4 жыл бұрын
ቅዱስ የሆንክ ልጅ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ዕውቀቱን ያብዛልህ ይጨምርልህ እደግልን
@bettyg5882
4 жыл бұрын
Wow impressive interview God bless you Lij kidus we love 💝💝💝
@hannaloveedgilegn6670
4 жыл бұрын
እድግ በልልኝ እንዳው ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ጌታ ያሰብክብበት ያድርስህ 💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@user-yb2fh4wo6z
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ጎበዝ ታድለው ወላጆችህ እንዳንተ ያለልጅ ስላላቸ ተባርከዋል እንዲህ ነው ልጅ
@user-ps3vi6oy2j
4 жыл бұрын
እንቁ ልጅ። የኢትዮጵያ ኩራት ነህ እድግ በልልኝ
@addiszewde8858
4 жыл бұрын
ቅመም የሆንሸ: እግዚአብሔር በፀጋው ለዘላለም አየለይህ አሜን።
@Eff-wd7mr
Ай бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ የቃላት አወጣጥክ አገላለጽክ ❤❤❤
@enderasu
4 жыл бұрын
Well rounded, not arrogant, very thoughtful, inspiring, and a bright hope for our country.
@EtetuYimer
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልን ።
@betitassfa4187
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልን እመብርሐን ትጠብቅህ እድግ በልልን
@zinashsidamo4199
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሣድግህ ተባረክ
@negadagnew6801
4 жыл бұрын
እቁየ እግዚአብሄር ይባርክህ አንተ የተፈጠርክበት ያች ቀን ምን የተባረከች ናት ውድ
@wu6219
4 жыл бұрын
ቅዱስዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ያሰበከውን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልህ ።
@user-bd3oo2ej2k
4 жыл бұрын
እድግ በልልኝ የኔ ልጅ። ካፍህ ማር ነው የሚወርደው። ወላጆችህ ይባረኩ። አንተ ሮቤልና ሌሎቹም ትናንሽ ፈርጦች እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሰጣችሁ ናችሁ። ውድድድ ነው የማረጋችሁ።
@shiferawzemene2804
3 жыл бұрын
እድግ በልልን የኔ ጌታ
@user-ve3fk7tk7v
4 жыл бұрын
እግዚኣብሔር በጥበቡ ያሳድግህ ልጄ እመብርሓን ከክፉ ነገር በቀሚሷ ትሼፍንልክ
@Honey-zv7zb
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ!
@taitubesu7207
4 жыл бұрын
ኢትዮጵያንና ኮሮራን በተመለከተ የሰጠው አስተያየት በጣም ትክክል ነው
@konikonjo781
4 жыл бұрын
Egziabher yasadigh.
@girmayetsay4334
4 жыл бұрын
the greatest human being. I have ever seen , absolutly super. Long live my golden boy, i am sure he is our future, am explain as"human of the century"
@hrhtrhgnhfhr2527
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ይጠብቅህ
@tube-tb6hn
4 жыл бұрын
እድግ በል ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እውነትም ቅዱስ
@kongitarega8864
4 жыл бұрын
ኡፉ አፍክ ሲጣፍጥ እድግበልኝ እመ አምላክ ትጠብቅህ ልጂ አስተማሪ በርታ
@afomeyaafomeya1913
4 жыл бұрын
ya dingel mariyami lijii abizitoo yibareki
@gechaschalew5763
2 жыл бұрын
OMG! ምን አይነት አስደናቂ ልጅ ነህ…ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልህ
@Susu-xd8vj
4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@hiruthirut9000
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ዋው በጣም አስተማሪ ነህ ልጅ ሁሉ እንዳንተ ቢሆን አገራችን የት በደረሰች ።
@hanayeuns3148
4 жыл бұрын
ጣፍጭ የሆንክ ልጅ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ
@hiwottamirat571
4 жыл бұрын
የኔ ማር ቅዱስ !! እውነትም ቅዱስ ስምን መልአክ ያወጣዋል!! እመቤታችን ከክፉ ሁሉ ጠብቃ ታሳድግ !!
@mebaraya5126
2 жыл бұрын
manew kidus yaderegew kidusann መች mesele astewlu
@haregnati1720
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ጥበቡንም ያብዛልህ
@user-dr6fb6zm2x
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሣምርልህ ቅዱስዬ
@21istehiwet
4 жыл бұрын
እውነትህን ነው እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ
@AaaBbb-tn8bo
4 жыл бұрын
እማማምላክሆይ ይሄንን ብላቴና አስዲጊልኝ።
@user-pr5ji1is2z
4 жыл бұрын
ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ የነገ አገር ተረከቢነህ የኔ ጀግና እደተ ያለዉን ያብዘልን💚💛❤🇪🇹
@sefinajuhar4742
4 жыл бұрын
Allah yasadgh !💕
@anduelamabame7002
4 жыл бұрын
እኔ የምለዉ የለም ከዚህ ከክፉ በሺህታ እግዚ/ር ይጠብቅህ አለም የምትህመራው እዉቃት ጌታ ጨምህሮ ይስጥህክ በጣሃም ወደሃሎ እደግ ጀግና !!!
@hamzatourehamza9320
4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ❤
@balesh4790
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ማር የሆንክ ልጅ
@zainaz6276
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ይቦርክህ፡ፈጣሪ፡ከክፉሁሉ፡ይጠብቅህ
@ahmedal-rawahi4784
4 жыл бұрын
እግዛብሄር ያሳድግህ
@engdagetg7794
4 жыл бұрын
ከወለዱ አይቀር እንዳንተ ነው። የኔ ቆንጆ እደግልኝ።
@user-bz2rz8lw5e
4 жыл бұрын
እናተን ለማየት መጨረሻቸውን ለራሴ እድሜ ለመንኩ እመቤት ትጠበቃቹሁ
@tvhvdu9740
4 жыл бұрын
ያሳድግህ
@mdmozi5280
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@taitubesu7207
4 жыл бұрын
እስይ የኔ ጌታ እግዚአብሄር ይባርክህ;;
@beyenechhailu399
3 жыл бұрын
ተባረክ
@hirutteshometeshome202
4 жыл бұрын
እድግ በል እመቤቴ ትጠብቅህ !! መጨረሻህን አምላክ ያሳምረው !!!
@hananhanq7798
4 жыл бұрын
Mashalah
@abrahampeace8372
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ:: አሜን::
@mdmozi5280
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላ ያሰድግ
@samriawt6405
2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ንግግር ያለው ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ያብዛልህ
@mulu6793
4 жыл бұрын
ግሩም ነው እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግህ የኔ ማር 💓
@aberaeshetu7691
2 жыл бұрын
እድግ በል አንደኛየ
@ezgabheryemasegen6009
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@habtamtube4753
4 жыл бұрын
ወይኔ እንደው ምን ልበል ባባዬ እድግ በል እግዚአብሔር ያሳድግህ ግን ወንድም ማህተብህን አድርግ
@yeshiseyum3183
4 жыл бұрын
EGZIABHER yasadegehe emebete MARIYAME tetebekhe yene konjo mahetebhene gen keangetehe ateleyewe yeredahale mesekelu hayele alewe !!!
@themanhero1976
4 жыл бұрын
Masha alah
@mxm5269
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ልጀ
@user-ho6px5lg4v
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ
@user-st9il5vs9i
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ እውነት መጨረሻህን ያሳመረው ጠበብ ሰበዛ ከባድ ነው እና ከመጥፍ ነገር ይጠብቅህ
@melaniemerian8564
4 жыл бұрын
Amen. Kemebrawyn. Ayn ytrfewwwwww
@sarajen2153
4 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ እድግ በል
@ABb-fo1sc
4 жыл бұрын
ፈጣሪ የጠብቅህ እድግ በል የኔ ቆጆ
@digitalbero5986
4 жыл бұрын
የኔ ውድ እድግ በልልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@woynshettessema792
4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ያሳድግህ
@kokebendale6936
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ጎበዝ
@sofyabm2178
4 жыл бұрын
የልጆችን ልብ ለአባቶች የአባቶችን ልብ ለልጆች እንዳለው ። ቅዱስ እድግ በል ትልቅ ደረጃ ድረስ
@terhasmehari6971
4 жыл бұрын
Yasadghe Egzabher ysadghe Matebhen adreg
@betelhemgetachew3116
4 жыл бұрын
እመብረህን ጥላ ከለላ ትሁንልህ የኔ አንበሳ
@ethiopiawitabraha330
4 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥህ ቅዱስ መስቀልህ ማተብህ የታለ?
@user-dj8vw5yd5f
4 жыл бұрын
የኔማርአላህያሳዲግክ። እውነትህንነው። እንደት ብለን መራራቅ እንችላለን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tgstmamo173
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህልጀ
@eleeni7124
4 жыл бұрын
አምላክ ይጠብቅክ እድግ በል ያገር ተስፋ
@user-wz5oe7mr6b
4 жыл бұрын
ኣድናቂው ነኝ የኔ ልዬ
@acknowledgment2490
4 жыл бұрын
ጎበዝ እድግ በል
@gebremeskelmandefro3655
4 жыл бұрын
💗💗💗
@user-qp6mz6ke9w
4 жыл бұрын
እድግ በል አባየ
@ethiofirst5002
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበብን ሁሉ ይግለፅልህ።
@workuhamandefro8884
4 жыл бұрын
Egziabeher yasadeg yelebihen meshati yefesmeleh
@hareghareg9994
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳደግህ የኔ ማር
@Ahmad-bl5dc
4 жыл бұрын
መሺአላ
Пікірлер: 329