KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
September 9, 2022
No video
Жыл бұрын
September 9, 2022
Рет қаралды
159
Ayu Tube አዩ
1
1
አሞራዎቹ ሲያምሩ#ethiopa #ayu #ቱርክ
Жүктеу
Пікірлер: 81
@gedi_t
5 ай бұрын
አዩ ፍቅር ኢዲስ ቪዲዮ ለቅቂ ያለው ሼር አርጊልኝ 😊
@muna2056
Жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ አዩ እንኳን በሰላም መጣሽዋው እዴት ነው ምያምሩት ዳክዬዎች በጣም ነው ደስ የሚሉት ፍራፍሬዎችም ደስ ይላሉ በርቺ ጥሩ ነው እናመሰግናለን አሬፍ ቆይታ ነበረ
@emualiy6178
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንድነሽ ማማየ በርቺ እንኳን ድህና መጣሽ ድስ የሚል ቆይታ ነበር ብዙ ነገር እንጠብቅለን በርቺ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ የመለስ ያረብ የማዳም ቅመሞች አላህ ይጠብቅችሁ ያረብ
@selamyoutube5901
Жыл бұрын
ሰላም እህቴ ሰላምሽ ብዝዝት ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ስለመጣሸ በጣም ደስስ ብሎኛል ዋውው በጣም አሪፍ እርእስ ነው አሪፍ ቆይታ ነበረን ወይኔ ደስ ሲሉ በጣም ነው ዘና ነው ያደረግሽኝ የኔ ውድ ሰላም ለሐገራችን ኢትዮጵያ አንድነትን ፍቅርን ተመነሁ እኛንም ስደተኞችይ በሰላም ወደሐገራችን በሰላም ይመልሰን
@Samiratube-nn4ke
7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውድ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበርን
@Burtetube1
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ትርፍርፍ ይበልላችሁ እንኳን ደናመጠ ዋውውውውውውውውውውውውወ በጣምደስ የሚልል ቦታነው እናመሰግናለን ስላስጎመኘሽን
@kaledetube396
Жыл бұрын
አህለን ውደ መሻ አላህ ደስ የሚል ቦታ ነው አሪፉ ቆይታ መሻ አላህ
@kalyetube5564
Жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ዉዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋዉዉ በጣም አሪፍ ቦታ ነዉ እናመሰግናለን ዘና በይ ዉዴ ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤❤👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
@sebrina512
Жыл бұрын
ሰላም አዩ ውደ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም የሚያምር ቦታ ነው ዋው
@ARITi01
Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ቦታ ነዉ አየ ጀዛክ አለሰህ ኸየር
@FBEthio-ፋንቱ-tube
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንደት ነሽልኝ በጣም የምያምር ቦታ ነው ዛፎቹ ራሱ ሀገሬን መሰለኝ በርቺ የኔ እህት መልካም ሁሉ ሰው ልጆች ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@netsanetmedia21
Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህት ዋውውውውውውውውውውው እንደት ያምራሉ ቦታው እና እንስሶቹ በርችልኝ
@yelbeamakary
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እዚህ ቤት እንኳን ሰላም መጣሽ ፈረዶብኝ አረንጓዴ ነገር ስወድ በዛ ላይ ዳክየወች ያች ደሞ ፋሮ ወይሰ ጥንቸል አላውቅም ግን ከእንሰሳት ዎቹ አካባቢ እፀዋቱ ዋው በጣም ውሰጥ ይማረካል እንደዚህ አይነት የሚያምረ ቦታ ሰለ አሰጎበኝሽን እናመሰግናለን
@sofiya857
Жыл бұрын
ሰላም እህት ማሻአላህ ተባረከላህ አሪፍ ጉብኝት ነዉ በነበረን ቆይታ ደስተኛ ነኝ እናመሰግናለን
@zuzutube1346
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ብዝዝት ይበልልኝ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስስስ የሚል ቦታ ነው
@mekdiTube9047
Жыл бұрын
ስላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን በስላም መጣሽ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስላም ፍቅር አንድነት መተሳስብ መክባበራ ይድርግልን አሜን አሜን አሜን ውዴ ደስ የሚል ቆይታ ነበር መልካምነት ለራስ ነው መልካም እናስብ በንፁህ ልቦና
@yesewtube
Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን እንዲሆን የዘውትር ምኞቴ ነው እህት በጣም ደስ ይላል ድስ እሚል ቦታ
@zumraendris2835
10 ай бұрын
ሠላም ሠላም አዩየ የኔውድ እንኳን ደህናመጣሸ ዋው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ጠክሪልኝ የኔውድ
@user-kk7sy7lr2j
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሺ ይብዛ የኔ መልካም ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ዋው እንዴት ያምራል የኔዋ ማሻ አላህ 🌹🌹🌹🌹🌹
@Tsegi
Жыл бұрын
ሰላም አዩ እንኩዋን ደና መጣሽ ዋውው ያምራሉ ግን ድምፃቸው ሲአስፈራ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለህዝባችን ፈጣሪ ይስጠን💚💛💗
@emukal
Жыл бұрын
ሀዩቲ እህት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው ሲያማምሩ
@hagerimedia
Жыл бұрын
ሠላም ጤናይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያን ዎች ሠላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ ዋውውው ዘናነው የሚያደርጉት ደስይላሉ ዳክዬ ናቸው አይደል በጣም ያምራሉ😍😍😍
@Hana_tube
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ቤቶች እንኳን ደና መጣሽ በጣም ይላሉ በእውነት ዋውውው
@akramgader5467
9 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ አሪፍቆይታነበር በርቺ አገራችንም ሰላም ይሆን ያረብ ሀዩየኔማርውካንበሰላም መጣሽ ❤❤❤
@anshatube
Жыл бұрын
ስላም ስላም ለዚህ ቤት ስላም ለአገረችን አገረችን ስላም ያረጋለን ፍቅር አንደነት መታስስብ ይስጣን አሪፋ ነው ብረቱ እንብረታ አብረን እንዲግ
@umuhafiza
Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱ ወላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ወዴ የተከበራችሁ የሀገሬ ልጅች ሰላም ለሀገራችን አህለን እንኳን በሰላም መጣሽ በርቺ ሀሪፍ ቆይታ ነበር
@siifaanmangiste7610
Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት እግዚአብሔር ይትብቃቹ ያሰባችሁት ሁሉ ያሟላልቹ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም እና በርቺ እህታችን መልካም ስራ ሁሌም ያስደስታል ሃግራችን ኢትዮጵያ የዱሮ ሰላምዋን ይነልስል መተሳሰብን ምፍቃቀር ያድልን በሃግራችን እይተድረግ የንፍስ ጭፍጨፍ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ያስቁምልን ዘረኞቺን ክ ሃጋራችን ያጥፋልን
@fafihabeshwit5014
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል ጠንክሪ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@sameera123
Жыл бұрын
ሰላም ጤናይስጥል የምውድሽ ዋውነው በጣም ያምራል ውድናየተከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ ሀገሪ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገራችንንም አላህ ካለችበት ችግር ያው ጣት❤❤❤❤❤❤❤
@ekramyoutube3878
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም አዩዩየ እኳን ሰላምመጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ሰላምሽ ይብባልኝ ቢዶሽ ሁሉም ኮሜት ዝግነዉ ወዴ ኣሰልጣኒ ተካክይ
@akramgader5467
11 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር አሪፍተዝናና❤
@user-wg1ud8wi6m
Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ዋውውው ደስ ሲል ያለሺበት ቦታው ያምራል እኛንም ስለሰጎመኘሺን ኤናመሰግናል ደስ ይላል እኛንም ላገራችነ አብቅቶን በነፃነት ዘና የምንል ያረገን እኔስ ከአረቦቹጋ ስወጣ ደስ አይለኝም ለምን ነፃነት ስለማይሰማኝ
@maserettube6383
Жыл бұрын
እግዚያአቤር ይመስገን ስላምሺ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያን ይሁልን
@kemilatube1842
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዉድና የተከበራችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ያድርጋችሁ አዩየ አህለን ዉደዋ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን
@ahmederina1
Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርቺ አዩ እህቴ አላህ አገራችንን ሰላሟን🌹🍒 ፍቅሯን ያሰማን ባለሽበት አገር አላህ እዝነቱንና በረካውን ይስጥሽና ይጠብቅሽ እህቴ በርቺልኝ
@solomonfekere9196
Жыл бұрын
Salami lanchi yihuni mamayyyyyyyyye ayzoshii barchii wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow ara tabarki geta yibarki ✔️💪🙏
@ZuzuYouTube
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሸ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹውበት ሰላማቹው ይብዛልኝ
@madinayimam831
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ ሰላገኝሁሽ ደስ ብሎኛል በርች ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ኢትየጵያ ለዘላለም ትኑር ውድ ያገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@Fetah90
9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህናመጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልን አገራችንን ሰላም ያድርገው በርች ውደ❤❤❤❤❤
@user-jt6yd8ko8y
Жыл бұрын
ሠላም ሠላም። የትነዉ ያምራ ል በጣም ማሻአላህ ነዉ👍💐🌷 በርቺ አይዞሺ ዉድድ🍫
@Arsamatube
Жыл бұрын
Woooow ehta des silu des yemil meznaga neber enamesegnalen selam lehegerachn
@tube7987
Жыл бұрын
ሰላም፡ሰላ። እንካን፡ደህና፡መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ሆሆሆ ግን እንዲት ተሰብስበው ነው ማሻአላህ ደስ ሲሉ እኒ መካ ያሉትን ወፎች ፡ነው ስብስብ ማቀው የዳክዪም አለ
@naimatube9608
Жыл бұрын
እኳን ዴህናመጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ዴስ ብሎኛል አሪፍ ቆይታ ነበር እናመስግናለን በቀጣይቪደወ ሌላካንቺብዙ እንጠብቃለን ያወቁትንማስተማር ማሳወቅ መልካነትነው አብረሽን ስለቆየሽእናመስግናለን
@tube-yi6vt
Жыл бұрын
ሰለም ጤና ይስጥልኝ ውድ እንኳን ደና መጣሽ አላህ ሀገራችንን ህዝባችንን ሰለም ያድርግልን ፍቅር አንድነታችንን ይመልስልን አሚን
@SuperTubeሱፐርቲዩብ
Жыл бұрын
Ayu ቆንጆ እንዴት እንዳስደሰተኝ አጠይቂኝ መልካምና ማራኪ ቦታ አስመልክተሽናል ወደፊት ቆንጆ ቆንጆ በአይነታቸው የተዋጣላቸው ቁምነገር አዘል ስራዎችን እጠብቃለሁ ተስፋም አደርጋለሁ ለዛሬው ግን ከልብ አመሰገንኩ ክብረት ይስጥልኝ።
@-amefafi7639
Жыл бұрын
Selam ehtachin betam des yilalu botawum betam yamral berchiln ema
@user-os8ln1lm8u
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምለዚቤት አዩየ ሰላምነሸየትሀገርነው አዩየ በጣም ያምራል ዋውውውውውውውውውው
@fikrtube8422
Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሄርይብዛላችሁ ውድ ያገሬ እቁወች ዋውውው በጣም እሚያምር ቦታ ነው አይቻቸውም አላቅ ዛሬ ያየሗቸውን. እሥስቶች ምድናቸው የት አገር ነው በርች ውድ
@zufannagn6027
Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት wow በጣም በጣም ደስ አሪፍ ነው በርቼ ጎበዝ የኔ ውዴ ሰብስክራይብ like comment እንዳትረሱ ውድ ኢትዮጵያውያን ❤️❤️❤️❤️❤️
@hanasolomon6694
Жыл бұрын
Selam selam yena wude ehet endate nesh betam new des yemilewu gn yet hager new Ethiopia ayemeslegnem arif new berchilegn wuda
@emantube6292
Жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆቺ በመላው አለም የምትኖሩ አህትወድምቼ ሰላማቺሁ ሰላም በጣም ጤናይሰጥልኝ አህታች እንኳንም ደህና መጣሸ ሰላም ለሀገሬ ልጆች በሙሉ
@zskitchenethio7784
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እንዴት ናችሁ ፍቅር ሰላም አንድነት ለ ሃገራችን ይስጥልን
@Seada.Alitube
Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ጤናይስጥልኝ ወድእናየተከበራችሁየሀገሪልጆችሠላምአንድነት
@weloyewatube
Жыл бұрын
ሰልም ሰላም ወደ እንኳን ደህና መጣሽ ማሽ አላህ በጣም ያምራል ግን አገራችን ሰላም ሲሆን ነው መዝነናትም መደሰት ማግባትም መውለድም የሰው ሀገር የሰው ነው ምነው ስደተኞች ስቃይ በዛብን ዛሬም አንዶ መዳም ልገለኝ ነው ድረሱልኝ እያለች ነው ምን ይሻለናል አላህ ይድረስልን
@astertube1663
Жыл бұрын
Selam Lazih Bet Yehun Selamesh Yebza Ehitachin Enkuaan Dehnaa Metash Selam Fiker Andinet Matesaseb Lagerachin Ethiophia Yehun Amen Amen Amen Barchi Ehitachin Enyanim Aberetatun
@user-yn2qu9tz3g
11 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ስላም ስላም ለዚህ ቤት በርችልኝ የኔ ውድ አለ ከጉንሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Tube-tq5uy
Жыл бұрын
ሠለም ሠላም እንኮንደህመጣሽ ስለመጣሽደሥብሎናል ይመችሽ አራፋ መዝናኛ ቦቲ ወፎቹ ሲያምሩ ማሻአላህ አገሬ ኢትዮጰያ ሠለም ትሁንአ አንዳንዴ ወጣመለት ጥረ ነው
@user-rw5hd3cw7f
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታለም እንኳበሰላም መጣሽ እህቴ የት አገኛሻቸው
@astertakluu
Жыл бұрын
Selma lazi betta Enkuuwan baa Selma maxchi Baxma arfi gize neber Amsgnlwu Barchi yen konjo wow 👌
@takelederesa8246
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ፍቅር አንድነት ይስጠን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ይስጠን በውጪ ላሉ እህት ወንድሞቻችን በሰላም ያስገባልን፡፡ Black man negn
@fatimatube1902
Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያሰብሽወን ያሳካልሽ ያረብ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን መተሳሰብን ይስጠን ከዘረኝነት ያላቀን 😂😂😂🎉🎉🎉❤❤
@tube_13
29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fatmaTaSam-ux9tl
4 ай бұрын
👍👍👍😊😊😊😊
@user-kt4vr5po3i
Жыл бұрын
ወይኔ እኔግን ያሰፈራቸው ወለሒ 😢😢
@hawikotube4753
Жыл бұрын
selam selam enkan dehina metashe yene wude wow wow betam yamerale selam fiker andenet le enat hagere etthiopa yihun 🙏 selameshe yibeza 😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹👈
@user-zi3ic8ys2x
Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ እሚል ቦታነው ግን የት ነው ቦው ጂዳነው ዱባይ
@user-yn2qu9tz3g
11 ай бұрын
ዋው ደስ ስል እስክ አቦካዶ ካለ ለኪልኝ
@ritatube19
Жыл бұрын
Selam selam wude yehageri lijochi selamachihu beyalachihubet yehun enekon dehena metashi ehet selemetashina selayehushi dese belognal wow arife koyeta neber egezabiher hagerachinen selam adente yametalin
@Tube-cq6ow
Жыл бұрын
Selam wude ihete unkuan dena metash wooow betam deeesssss yemil bota nw ayeru debabu deessss yilal eshe wooooow nw
@batalyoutubeahemed3856
Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሁላችሁም ሰላም ይብዛላችሁ
@koki550
Жыл бұрын
አሠላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ሠላምሠላምብያለሁ ማሽአላህ ማሽአላህ ደሥሢሉ ምንዲናቸ በአላህ ማሽአላህ ውዲና የተከበራችሁ የሀገሬልጆች ማሽአላህ ማሽአላህ ብያለሁ በርቱ ሥራክቡርነው እንበርታ ሠላምና ለሀገሬ ሠላምሐወገኔ ምግዜም ምኞቴነው ያረብ ምቀኝነት ዘረኝነት ጠፍቶ የምንዋደዲ እርሥበርሣችን ያርገን ያረብ 🇪🇹🇪🇹
@qalitedotube9915
Жыл бұрын
Selam selam wude yehagere lijoche selamachewu yibzalegn iheteyee Awo betam desssss yemil hager nw ayeru selamachiwu yibizalachu beketay video eskemegenagn melkam gize
@sususeltetube
Жыл бұрын
አሰለም አሌኩም ወረመትለህ ወበረከቱሁ አህለን አዩ መአሸአለህ ኬትነዉ🤔🤔
@sususeltetube
Жыл бұрын
ሰያምሩ😂😂
@Saratube2174
Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ዉድ የሀገሬ ልጆች
@mediyoutube2916
8 ай бұрын
Selam lezeh battt enkuwan beselam metashi wudeee selemetashi desss belognal harif koyita neberrr berechi keteyibatttt
@bosswellotube
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ምርጦችየ እንዴት ናቺሁ ልኝ የት ነው ሀገር ቤት ሀገርቤት ሸተተኝ ግን የት ነው ጋይስ
@aminaapp4643
Жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች እንደት ናችሁ አዲስ ነኝ አበረታቱኝ ወይኔ እነዚህ ወፎች ሲያምሩ ወይ ዳክየ ሲያምሩእኮ
@Demenamorke2146
Жыл бұрын
እንደት ያምራሉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@muhammedsani4181
Жыл бұрын
ሰላም ብያለሁ ከመሥኮቱ ሥር ከተምሩ ዛፍ ሥር ሆኜ አሪፍ ሥራ ነው በቀጣይም በተለያዩ የፈጠራ ሥራዎችና አሥተማሪ ቪድዮዎች እንጠብቃለን ብሎም አዝናኝና ቁምነገር አዘል ትምህርቶች እንጠብቃለን እናም የምትሰሪውን ቪድዮ ከወዲሁ ታምኔልና ርዕሥ እየሰጠሺው ካልሠራሽ ቡሃላ ያደክምሻል ለሞኒነት ሥደርሺም አይቀበልሽም አሥተካክሊ
@batalyoutubeahemed3856
Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
Пікірлер: 81