KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
♦️ሽምግልና እና ምስጋና በውስተ ቤተ ፋንቱ ወቤተ ውበቱ
Жыл бұрын
♦️ሽምግልና እና ምስጋና በውስተ ቤተ ፋንቱ ወቤተ ውበቱ
Рет қаралды
80,300
Quanquayenesh Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 138
@hcjth1747
Жыл бұрын
ፋቱየ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እናታችን እንቁ የተዋህዶ ልጅ💝💝💝💝💝እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏💒💒🌺🌺🌺🌺🌺
@AlFa-wt3bw
Жыл бұрын
❤❤❤ልኡልሰገድ ትለያለህ በእምነቴ ጠንካራ የሆንኩት ያንተን መዳን ካየሁ በኋላ ነዉ አንተ ከሞት ድነህ እዝች ሰአት የደረስከዉ በእምነትህ ጠንኳራ ስለሆንክ ነዉ !!!
@TsehayEthiopian
Жыл бұрын
በመጀመርያ ይሔን ያደረገ ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን፫❤❤❤ ሲቀጥል ሰው በፊትም ያመመው በኋላም ድኖ ለዚህ ያበቃው ቅዱስ እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ስለሚችል እኮን የታመመውን የሞተም ማስነሳት የሚችል አምላክ አለን። ሰው ምንም ብርቱ ቢሆን በሰው የሚቻል የለም እርሱ ባለቤቱ ሲፈቅድ እንጅ የሁላችንም እዚህ መድረስ የእርሱ ቸርነት ነው እጅ በሰው ጥንካሪ ወይም እውቀት ወይም ጥበብ ወይም ሐብት አይይደለም ስለዚህ ያደረሰውን አምላክ እዳናሳዝን ስንናገር እናስተውል እመ አምላክ በምልጃዋ ለታመሙት ለተጨነቁት ለታሰሩት በምልጃዋ ትድረስልን😢😢
@yemesrachdemissie7591
Жыл бұрын
ዘማሪት ፋንቱ ልጅሽን በክብር ለመዳር እንኳን አብቃሽ ለቤተክርስቲያንሽ ለሀይማኖትሽ ልህዝብሽ ሌደረግሽው አገልግሎ ይገባሻል ለጅሽም የትቀደስ ጋብቻ ያድርግላት🙏🙏🙏👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🌹🌹🌹🥰
@tigist1273
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ስለበቃችሁ። እህታችን ዘማሪት ፋንትዬ የተዋህዶ ኩራት አይናችን እረጅም እድሜ ጤና ያድልልን ፀጋውን ያብዛልሽ።
@hcjth1747
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏💒🌺🌺🌺
@glowcell9065
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@yidenekaltadesse8508
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁላችንንም የልባችን ሀሳብ እንደዚህ ይፈጸምልን ፍጻሜያችንን ያሳምርልን❤❤❤❤
@fandishamoges8533
Жыл бұрын
አሜን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@chuchudamena2588
Жыл бұрын
የጥንቷ የጠዋቷ የተዋህዶ እንቁ ፋንትሽ እንኳን ደስ አለሽ እንኳር ለዚህ ክብር ማየት አደለሽ ይገባሻል ይቺ ናት ተዋህዶ
@tisi3500
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ። ሽምግልና በዚህ መልክ አላቅም ነበር። እንኳን ደስ አለሽ ሊዲያ አድገሽ ለዚህ ክብር በመብቃትሽ
@Rakb553
Жыл бұрын
እኔም በጣም ደስስ ይላል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ለፋንቱዬ ከነባለቤቷ 🥰🥰🥰❤❤❤
@user-qt5fn2bx4e
Жыл бұрын
አዳኮ አይቻልም
@nuhahasa9668
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እናታችን ዝማራ ፈንቱ እንኳን ደስስስስ አለሽ የእኔ እንቁ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@ashokabahrain2123
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መባረክ ነው እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋ ያድላችሁእህታችን እንኳን ደስ አሽ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን
@aynyeyemariyamlgi1459
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህታችን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ👏👏👏👏♥️♥️🥰🥰
@Rakb553
Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ዘማሪት ፋንቱዬ ከነባለቤትሽ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ እግዚአብሔር ከልጅነቴ ጀምሬ ጉባዬ በጣም እከታተልሽ ነበር በየ 2&3 ወር በፊቼ ሰላሌ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ትመጡ ነበር ከአዲስ አበባ ከነ ኪነጥበብ ጋር ሁላችሁም ለኔ አርአያዬ ናችሁ ሉሌ ቋንቋዬ ነሽ አንተም ትዝ ካለህ ትመጣ ነበር አብረሕ እኔ ልጅ ነኝ እናም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ለሁላችሁም ኑሩልን ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን🤲🤲🤲😢😢😢💒💒💒❤❤❤🥰🥰❤
@saharm119
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ❤ይመሥገን❤ለዜች❤እለትና❤ሥሀት🎉ያደረሣቹሁ🎉ክብር ምስጋና ላድየ እናት እመብዙሀን ፍጻሜቹሁን🎉ያሣምርላቹሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤
@user-mr3yi2us1g
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል እናታችን ዘማሪ ፋንቱ እንኳን ደስ ያሎት ለዚ መብቃት መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጣቹ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-gn4pj2cn5w
7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@zenebejigu4416
7 ай бұрын
እንኳን ደስስስስስስስ አለሽ ፋንቱየ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክልሽ
@emmywandemu1076
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እልእልእልእልእልእልእልእል
@user-ps3zr2qr2p
Жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እህታችን ማሪት ፋቱዬ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው
@tsebeiuariga6641
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል❤❤❤
@fantukelecha522
Жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው የተደሰትኩት ፋንቲሽዬ ክብሩ ይስፋ ለመድኃኒአለም እንኩዋን ለዚህ አበቃችሁ ! ሞክሼሽ ነኝ ከቨርጂንያ❤
@guidyguidy9827
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@user-dc8ys3zo3q
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Aynalem-em5dw
Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@asniit1199
Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@fasikayasin5837
Жыл бұрын
Egziabher Yimesgen Amen 🙏 ❤❤❤
@tsehaygebru6438
Жыл бұрын
Zemara melaktin yasemalin elelelelelelelelelelel 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 elelelelelelelelelelel 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigestdamite7888
Жыл бұрын
ፋንቱ እንካን ለዚህ አበቃሽ በጣም ነው ደስ ያለን ግን የኃላሽን አሰታውሺ ዘመኑ የሆሆየታ ግዜ ስለሆነ አልፈርድብሽም የመናገሻ ማርያም ጋደኞችሽን ታስታውሽለሽ አስታውሺ ይገርማል አይ ክርስትና ምንታረጊ ግዜው ክርስትና ሳይሆን መታየት ስለሆነ አይፈረድብሽም ከመጣው ጋር አብረሽ አትፈሰሺ ከአንቺ አይጠበቅም አንቺ እኮ የድሮ የሰ/ት/ቤት ግርፍ ነሽ ሰው የማይመረጥበት ፍቅር ብቻ ያሰተማረን ……..
@thhghh745
Жыл бұрын
ዝመሬ መላእክት ያሰማልን የተወህዶ እንቁዎች
@shetamenesh8833
Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@etlmawmoges5058
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vr9bv5kj9v
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesrakhaile3340
Жыл бұрын
ዘማሪት ፋንቱ እንኩዋን ደስ አለሽ
@naseematariq2142
Жыл бұрын
በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይባርክልሽ ትዳርሽን አባቶቸ ይፍቱኝ ለኔ ለሚመኙ ሁሉ ሰጠን አሜን እደዚህ በወግ ማህረግ ማግባት❤😊😊
@qweqwe444
Жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
Жыл бұрын
Amen Amen Amen Elelele Elelele Elelele Elelele Elelele Elelele Elelele zimare melkit yasemalin 🎉❤hunken lazi kibir abaqachu 🎉❤
@fghuiuhhu9115
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልል💒👏👏👏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌾🌾🌾🌾👏👏💒💒👏👏👏👏👏👏👏
@tsebelutemuari2056
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@asfaw8603
Жыл бұрын
ዝማሬ ማለዕክት ያሰማልን
@ejgtue522
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣድግህ የኔጣፋጭ
@tigestasfaw8473
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዘማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤
@askaleejigu7698
Жыл бұрын
አሜን እልልል❤❤
@hiwot2010
Жыл бұрын
አሜርካን ሃገር ልጅ በስርአት አሳድጎ ለዚህ ለተከበረ ጋብቻ እንዲበቁ ያደረገ እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው። እህታችን ፋንቱ እንኳን ደስ አለሽ። ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆኑ ልጆችን እግዚአብሔር ስለሰጠሽ እድልኛ ነሽ።
@iyeruse9547
Жыл бұрын
ዝማሬመላክያሰማማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemneshhnebese9034
Жыл бұрын
Egzahaber yemsgen eleleleleeel amen amen amen ❤ 🙏🏻
@AmalAmal-kg1qb
Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ግን ደሞ ይያቄ አለኝ አንዳዴ በጣም ከበሃል የወጣ ነገር እናያለን ተገቢ ነው አቅም ያለው ያደረጋል አቅምስ የሌለው ? ሺምግልና እንዲህ ነው እንዴ ነው ሰር ከሆነ ሰርግ ነው ማለት ነገ ሁሉም እንደ ዚህ ካላደረግን አንጋባም ቢሉስ ሰው እኮ እንዳዬነው ምንመኝ በተረፈ ፍንቱ እንኳን ደስ አለሺ የእኔ እንቁ እናት የልጅ ልጅ ያሳይሺ ❤ደስታ ይሙላ ቤትሺ 🌹👍
@workiegizatie728
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መልአእክትን ያሰማልን አባቶቻችን
@tadelakidane101
Жыл бұрын
Egzabeher yemesegen Amen 🙏
@rahelgebreselassie9500
Жыл бұрын
ፋቱዬ ስወድሽ እንኳን ደስስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@teshayneshfikremelaku8993
Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lb2op2xf6u
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@michelbrendel3932
Жыл бұрын
Egziabher yimesgn fentuye enkon des alshe ❤❤❤❤❤❤❤zemari melaek yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@workiegizatie728
Жыл бұрын
እልልልልልበእውነት መመርጥነው እኮለዚህክብር መብቃት
@alamzniguse5007
Жыл бұрын
ellleeeelllleeeeellll ❤❤❤❤❤❤ Enkun Des Yalachw Ftamwen Yasamerw ❤❤❤❤❤❤❤
@salme4126
Жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@menbereworku5900
Жыл бұрын
እልልልልል እስይ እስይ የድንግል ልጆች ውበታችሁ እንዴት እንደምታምሩ ። ሁላችሁንም አጰብራችዃለሁ እወዳችዃለሁ።
@user-ux4he5nx6f
Ай бұрын
በውነት ኦርቶዶክስ አዊያን ላረገ አምላክ ምስጋና ይሁን ምንኛ እድለኞች ነን ፋትዬ የምኖድሽ እንኩዋን ደስ አለሽ ከመላ ቤተሰብ ጋር 💕💕💕♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@NBAGAMES-cn5gw
Жыл бұрын
Elllleeeeelllllllleeeeee Amen Amen Amen
@GebrelaTed
Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን
@mekdistube
Жыл бұрын
የዘንድሮ ሽምግልና ድግስ ሆኗል ... እኔ ለሽምግልና መደገሱን አላውቅም ... ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ftsumwondimumamo2777
Жыл бұрын
አዎ እኔም ለሽምግልና እንደዚ እንደሚደገ አላውቅም
@Meski-or8ln
Жыл бұрын
ይደገሳል የአሁኑ ግን በዛ ያው ስላላቸው ነው እኔ የከበደኝ ፓፓሳት በየሰዉ ቤት ለሽምግልና የሚሄዱት ነገር ነው
@bezaitalemtesema4830
Жыл бұрын
@@Meski-or8lnእኔም ያሳዘነኝ የጻጻሳቱ ነገር የመነኮሳቱ ነገር
@user-ls2eu4xz5f
Жыл бұрын
ኧረ እነዚህ ስራት አበላሹ እውነት 😢
@mryammryam9407
Жыл бұрын
በድንኳሌ እልልታ ብዙነዉ እልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wibrest7265
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🎉🎉🎉
@ዘመድtube
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ 🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲እልልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏🤲🤲🤲🤲እልልልልልልልልል
@meseretasore9460
Жыл бұрын
እንኳን ደስ እላችሁ እግዛብሄር የተመስገን ይሁን
@acjxjdshznxhsgaye7838
Жыл бұрын
ልዑል ሠገድ ትለያለህ❤❤❤❤
@user-kv8fw6kp3u
Жыл бұрын
እንከበን ደስ አለሽ ፋንትየ
@beshirabdi4795
Жыл бұрын
ስወድሺ እንኳን ደስ አለሺ
@adyarega101
7 ай бұрын
መታደል❤ላንተ መኖር ላንተ መጨከን
@saragasa174
Жыл бұрын
AMN AMN AMN ❤️ ♥️ 💖🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉
@tsehaydereri1270
Жыл бұрын
እልልልልልል 🙏🏾❤
@user-ti8ng2lp6y
Жыл бұрын
Congratulations
@user-so5ge3wn6y
Жыл бұрын
❤❤❤
@lidacall9142
Жыл бұрын
Egziyhberh yemesegen
@user-ep7xb7wi5y
Жыл бұрын
gzeabher amlaki enkewan lezhe kiber abekachu
@saramekonen5396
Жыл бұрын
Ye emebete sem setera endet dess endemileng mareyam dengel zemare melaket yasemalen.
@HbBd-er9co
Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍
@user-gy2th1jt3f
Жыл бұрын
ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግን ያልገባኝ እሽ ተብሎ ነው ዝማሬው ግን ስረአትና ደቡ ሸማግሎ መላኩ መልካም ግን ለሁሉም መልካም እናቴ ዘማሬት ፋንቱ እንኳንም ደስ አላችሁ❤
@digistidigisti7010
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል❤❤
@MobilePlus-cr2yl
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tinamarta5166
Жыл бұрын
እልልልልልልል❤
@agerituawoke2157
Жыл бұрын
በጣም የማከብራቸውና የምወዳቸው አባት ስላሉበት ብቻ ይቅር። ግን አልበዛም ወይ?ከሽምግልና ባሕል አልወጣም? ሰርጉን ....?
@medhini7477
7 ай бұрын
የተውህዶ እንቆውች እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤
@minimishi3184
Жыл бұрын
ELELELELEL KBRE LWLDTA AMLKE AMNE
@sisayejigu-zf1ow
Жыл бұрын
Zimare.melakit.yasemalin❤❤🎉
@asegedechnegssh4209
Жыл бұрын
Amean
@hanaelsa2127
Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሊቀጳጳስ ለሽምግልና መሄድ ያሳዝናል
@fikertemenigestu9646
Жыл бұрын
Became that why we in problem in church this time it is not laxuure interested iwas wonderyin who did this know know who didn't shame of u
@enatyekonhye894
4 ай бұрын
እና ለፀብ ይሂዱ እናስተውል ሆ
@laylalayla9893
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ሀደ🎉🎉
@shgeashega4665
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-by2rs7zf7n
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yemsida1758
Жыл бұрын
እኔ ግን ጳጳስ ከመቼ ወዲህ ነው ሽምግልና የሚሄደው ቀሳውስት እያሉ የአባቶችን ክብር ባታሳንሱ ጥሩ ነው አባቶችስ በየቤቱ ለምን ትጓዛላቹ ሽምግልና እንዲሄዱሏቹ የምታስቸግሯቸውስ ክብራቹ እና ንፅህናቹ ጳጳሳት ስለላካቹ ከፍ የሚል እየመሰላቹ ነው እረ ተረጋጉ ያልተለመደ ነገር እያመጣቹ አባቶችን አታቃሉ።
@user-jz2jm5ex3m
Ай бұрын
ሉልየሰወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬመልክትያሰማልኝ
@user-dc8ys3zo3q
Жыл бұрын
እልልልልልልልልል
@ituneethiopia8427
11 ай бұрын
እኔ ልክ ካልሆንኩ እባካችሁ አስተምሩኝ። ግን ለምንድነው ጵጵሳት ከሰው ቤት የሚሄዱ? አሁን እኔ ኢትዮጵያ ላይ ተቀምጨ ብጠራቸው ይመጣሉ ወይ? ጠሪዉስ ምን አስቦ ነው ጵጵስን ወደቤት የሚጠራው? ብቻ ለኔ ግራ ገባኝ።።።። አሁን በጣም ተለመደ ጵጵስን ቤት መጥራት ስለዚህ ሰው እነሱን እንደማንም እንድናያቸው እየሆን ነው። ለኔ አደለም ጵጵስ መነኩሴም ቄስም ዲያቆንም ትልቅ ክብር ነው ያንን ክብር የሚያስጠብቀው ደሞ እራሱ ያ ሰው ነው ባይ ነኝ። እና ጵጵሳት በቦታቸው ተከብረው ቢቀመጡ አልኩ። ይቅር ይበለኝ ክርስቶስ የማይገባ ነገር ከፃፍኩ
@tubealmi26
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልል
@user-hq3zu4rp3j
2 ай бұрын
መቼነውሰርጉ
@yezinamulumengsit771
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ethiosister2332
Жыл бұрын
ሰርግ ነው ወይስ ሸምግልና
@heleenheleen3936
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@sarashmart1739
Жыл бұрын
Eeiiiii
@almazwondimu2523
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@amsalamsal2708
Жыл бұрын
Elllllllllllllllllll elllllllllllllllllll
@saragasa174
Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fghuiuhhu9115
11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💛💛💛❤❤❤እልልልልልልልልልል🇨🇬👏👏👏👏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💒💒💒🇨🇬🇨🇬🇨🇬👏👏👏👏👏👏👏👏
Пікірлер: 138