KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ሻማ አሰራር እና የሻማ ማምረቻ ማሽን ዋጋ
Күн бұрын
ሻማ አሰራር እና የሻማ ማምረቻ ማሽን ዋጋ
Рет қаралды
42,445
MARTI GEBEYA ማርቲ ገበያ
1
1
ሻማ አሰራር
Жүктеу
Пікірлер: 62
@MARTIGEBEYA
2 жыл бұрын
ሻማ ማምረቻ ማሽን ለመግዛት እና ስልጠና በነፃ ለማግኜት ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ቤት ፊት ለፊት ያገኙታናል ስልክ ቁጥር +251912456187 ይዴውሉ
@habibaawol9904
2 жыл бұрын
ኮቦልቻ ማገኘት እችላለሁ
@tsitosh9200
2 жыл бұрын
wax yet magegnet enchilalen
@biruwoinshat4005
11 ай бұрын
የት ነው የሚሸጡ
@easrteasrt9832
8 ай бұрын
ራያ ቆቦ ማገኘት እችላለሁ እህታችን❤❤
@hannanabdul7143
7 ай бұрын
አዳማ የለም ማስለጠኛው
@sisco19
2 жыл бұрын
ማርቲዬ እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው በርቺ
@ZenebeBiadigilign
9 ай бұрын
ጥሩ ዋጋውና ሀገር ውሰጥ የት ቦታ እንደምገኝ የአሰራሩ ቅደም ተከተል መረጃ ብሰጥ።
@GechBirku-r5e
16 күн бұрын
ስልጠናው የትነው የሚሰን ማርቲ ንገሪኝ በማርያም በጣም እፈልጋለው ዲ/ን ነኝ
@enatfanta3614
8 ай бұрын
ለመሰልጠን ምን ያህል ጊዜ የስፈልጋል? ብሩስ ስንት ነው?
@enatfanta3614
8 ай бұрын
የት ነው ስልጠናው እባክሽ ንገሪኝ
@HaymiGich
6 ай бұрын
ሙያ ስልጠና የለውም ካለውስ የት ነው ቦታውን ጠቁሚኝ ማርቲ በናትሽ
@yonatansisay5213
10 ай бұрын
ሻማው ከስር ላይ ከጎኑ ላይ ይወጣል ምን እናድርግ ሴንተሩን አይጠብቅም
@HanaHanok-f8h
8 ай бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውድ
@Ephremnigussie-mh8xf
5 ай бұрын
ክሩ እንዴት እና በምንድነው የሚገባው
@Zainab-r5j5m
22 күн бұрын
🎉🎉🎉
@EskedarEsjedartasew
3 ай бұрын
ማብራት ይፈልጋል እንዴ ማሽኑ
@mestawtambaw1955
7 ай бұрын
ቦታው የት ነው አገሬ ሥገባ ሥልጠናውን ወሥጀ መሥራት እፈልጋለሁ
@emebetwondimu4313
Жыл бұрын
በአንዴ ምን ያህል ያመርታል
@HalimetTilahun
5 ай бұрын
ስልጠና የት ነዉ እሚሰለጠነዉ
@TamegnuGetachew-bh9lc
8 ай бұрын
ማሸጊያ ኮርቶን ለማዘዝ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር ብትንግርኝ። አመሰግናለው።
@temesgenayanababa6501
2 жыл бұрын
ማሸጊውን የት ነው የምናገኘው እባሽን ንገሪን
@mintesnotmengesha1500
Жыл бұрын
ካርቶኑን የት ማሳተም እንችላለን?
@yohanneslucky5538
Жыл бұрын
መልካም፡ትምህርታዊ፡መረጃ፡ነው። አመሠግናለሁ
@tigstchernet2555
Жыл бұрын
ከማሽኑ ውጭ ግብአቱ ስንት ብር ይፈጃል
@መቅዲ-የ9ፐ
2 жыл бұрын
ማሽኑ የሚሰራው በመብራት ነው ወይስ ያለመብራት ሀገሬ ስገባ መስራት የምፈልገው ስራ ነው
@ethiopia1554
10 ай бұрын
yenam tiyaka new ebakish melshln ehta❤
@ሶፊ-ከ3ኸ
9 ай бұрын
በመብራት አይመስለኝም እየሄ የሻማ ቅርፅ ማውጫ ብቻነው
@gebeyaneshendalkachew5849
Жыл бұрын
Tratu emilekaw be waxu aynet new ehte?
@Mariatls
2 жыл бұрын
Excelente trabalho 😄👏 valeu
@ashenafim5403
12 күн бұрын
Wushet new trf yelewm kalamenachu hisabun srut zm blachu atgbu
@easrteasrt9832
8 ай бұрын
እሺ እህቴ ራያ ቆቦ ይገኛን ማለቴ እቃው እና ስልጠናው እኔ እፈልጋለሁ❤❤
@ZenDiroandandnegeroch
2 жыл бұрын
ሰላምወዴእናመስግናለንክልብካንችብዙእንጥብቃለን
@አፆኪያመኮይ
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ያገሬ ልጅ
@TsegayeTenkir
10 ай бұрын
Ye shama carton ezaw yigegnal
@mednyemer1725
Жыл бұрын
መሸአላህ
@ወለተሚካኤልነኝ
10 ай бұрын
የስልክ ቁጥሩ አይታይም ብትፅፊልን
@ZebibaKemal-g3i
11 ай бұрын
Silitenawun yet enagegnalen address nigerin
@gebeyaneshendalkachew5849
Жыл бұрын
ene efelgalehu sltenawn bedenb endet enagegnalen
@gezegeze4941
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mulualemegebremaryam
4 ай бұрын
ኦንላይ መሰልጠን ፈልገን ነበር
@meazaemeru1190
Жыл бұрын
ፓኬት የት ይገኛል ዋክስ ስልክ ቁጥር
@Gojamew-py4cw
Жыл бұрын
መሰልጠን እፈልጋለሁ ከዛ እገዛለሁ
@smuelmebratu2356
2 жыл бұрын
1 kilo wax sint shama yiseral
@habteyenatu8741
Жыл бұрын
ተመረተ ማን ይወስደዋል
@tiyayeyoutube7400
2 жыл бұрын
Yeti naw.shama.mamaravahw
@YouTubeAbuKawser
2 жыл бұрын
ቁጡርን ልቀቅልን
@MARTIGEBEYA
2 жыл бұрын
አስቀምጫለሁ አቡ
@YouTubeAbuKawser
2 жыл бұрын
እሽ. አመሰግነለው
@sofiafayiso7646
2 жыл бұрын
wakes yet new menagegnew
@yonatansisay5213
10 ай бұрын
መርካቶ ድር ተራ ሶስተኞ ፎቅ
@ማሽን
2 жыл бұрын
Ye touf machine ale
@justforfunny5847
Жыл бұрын
Gin yawatal
@yordanosbegashaw4114
2 жыл бұрын
Keler lempadreg
@africajo1626
Жыл бұрын
ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 👉 ምርጥ ስራ ነዉ በርቺ ።እኔ በዚህ ስራ ለመሰማራት ከፍተኛ ፍላጎት አለኝ pls contact with me
@MARTIGEBEYA
Жыл бұрын
እሽ በውስጥ ነይ 0929825279
@Gojamew-py4cw
Жыл бұрын
ከየት ነዉ አካባቢያችሁ
@mihretdesalegn4968
2 жыл бұрын
ማሸጊያውን የት ነው ምናገኘው?
@mihretdesalegn4968
2 жыл бұрын
ማሸጊያውን የት ነው ምናገኘው?
@ferahiwoteapee
Жыл бұрын
Gene meberate yhasflegewale
Пікірлер: 62