KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ሲህሪን ሙሉበሙሉ ምትነቅል 👉አንዲት የቁርዓን ኣያ
No video
Күн бұрын
ሲህሪን ሙሉበሙሉ ምትነቅል 👉አንዲት የቁርዓን ኣያ
Рет қаралды
20,503
Abu Afnan ሙክታር مختار
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 118
@user-wy1cu4lh1r
Ай бұрын
ጀዛኹሙሏህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዝ ቃላት ያጥረኛል ለተመልካች ያለህ እዝነት የቻልከዉን ሁሉ ትረዳለህ አሏህ ይጨምርልህ እስከሂወት ፍፃሜህ በዲንህ ጠንካራ ያድርግህ
@abuafnan3577
Ай бұрын
አሚን🤲🤲🤲 ሹክረን🙏🙏🙏 ባላቹሁበት አሏህ ይጠብቃቹ🤲🤲🤲🤲
@HadhaSofi-tq4wz
Ай бұрын
@@abuafnan3577 💜🔥
@sooksook5163
Ай бұрын
ኡስታዝ ሱረዉን ንገረን ቁጥሩንም@@abuafnan3577
@Rahma-uu9pt
2 күн бұрын
በአላህ ኡስታዝ ሱረቱን ማን ነው ንገረጅ ጀዛአክ አላህ ኸይር❤@@abuafnan3577
@yesufomer
Ай бұрын
ለተጨነቀ ሁሉ አላህ መድሐኒት ያድርግለት , መዳን በአላህ ቁርአን ብቻ ነው
@zababahadam8398
Ай бұрын
አሚንን
@user-ue7rj5dr4j
Ай бұрын
አ ሚን
@user-ud6nw5vc6y
20 күн бұрын
አሚንንን ያርብብብ
@nejatumuayub6232
7 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ አለ ኒዕመተል ኢስላም የጌታችን የአላህ ቃል ቅዱስ ቁራኑ ጭንቀትን ድብርትን ያስወግዳል ጀዛክ አላህ ከኽይር ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ በህመም በጭንቀት ውስጥ ያላችሁትን ያራህማን ባሮችን በሙሉ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላቸው በእዝነቱ በራህመቱ
@mechalaikefam3670
Ай бұрын
ጀዛከለህ ኸይር የተጨነቀ ይፈረጅ ያረብ
@user-em9yn7yy5y
25 күн бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ጀዛከለኸይረ አሏህየተመመውንም አሏህ ያሺረው ።ያረብ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-kh6tc1wz6p
Ай бұрын
የኔ ኡሥታዝ ማሻ አላህ አላህ ይጨምረህ ወላሂ የተለየህ ኡሥታዝ
@NnBb-ok2uk
3 күн бұрын
ሀቅ ብለሻል አሏህ ይጠብቀው
@user-kh6tc1wz6p
2 күн бұрын
አሚን ያረብ
@user-fi1ql7du2p
Ай бұрын
ጀዛክላህ. ህይር አጅርህ ከአላህ አገኘው
@Berchat-f4d
Ай бұрын
አላህ ከመጥፎ ናገር ሁሉ ይጠብቀን 10:55
@Ahmes-w5l
5 күн бұрын
ማሻአላህእስታዝአላህይጨምርልህ
@UmmetRessul
Ай бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸረን
@user-sd5ur5sz8r
Ай бұрын
ጀዛክህ ኸይር ያረቤ ከሰር ንቅል አርጎ ባጠፍልኝ እየተመለሠ ያመኛል እኔማ ቆየት ብሎ ይጠፍል ቆየት ብሎ ያመኛል
@Berchat-f4d
Ай бұрын
አላህ ከመጥፎ ናገር ሁሉ ይጠብቀን
@user-lt7nf3cn5p
Ай бұрын
JezakAllah Keir Ustaz
@zeyeneb730
Ай бұрын
በርታልን Zakallha uastaz
@user-tm5xm2px6y
Ай бұрын
ጀዛኩምአላህኸይረን አላሁመ አሰአሉከኢልመን ነፊአ
@user-mf3sn6cq3x
Ай бұрын
ጀዛከላሁ አዱኒያ ወልአኪራ
@TaibamehammedYasinnuru
Ай бұрын
Jezak Allah heyr
@user-kj5el5wx7x
Ай бұрын
مشاءالله مشاءالله تبارك الله
@nesredinali9284
6 күн бұрын
አላህ ሀያት ያርዝምልን
@zm5638
Ай бұрын
ጀዛካላህ ኸይር
@KhafjiKhafji-wh4dc
Ай бұрын
جزاك الله خيرن
@user-um7xj1ds4f
Ай бұрын
ጀዛክሏሕ ኸይርርር
@ZamzamZamzam-or4qo
Ай бұрын
ጀዛከላኽይረን ወንድም
@user-gz4do5yw5e
Ай бұрын
ያረቢ ጀዛከላህ ኸይር እኔስ አሰቃየኝአሁንስ መሀል አናቴ ላይ አደረገዉ ኑሮዉን ሀገር ብለቅም እቢአለኝ በሩቃ ሀይል ነዉ እንቅልፍም የሚወስደኝ ከትዳር ብፈታ ሰላም የምሆን ይመስለኝ ነበር ባለቤቴም እቢአለ እንለያይብየብቸካቸክ ብቻ
@sooksook5163
Ай бұрын
አብሸሪ ዶክተር ቀልብ ብለሽ በቴሌግራም አናግሪያቸዉ ግደሞወ ይህን ኮሜት የምታነቡ በነሱስም አጪበርባሪ እዳተዱ አሰተናባሪ ጉሩብ አለ ከዛዉጪ በዉስጥ የሚልኩላችሁን እዳትጠቀሙ ህክምነዉ ባለሽበት ቦታ ሁነሽነዉ በቁራአን ብናብቻ ሁላችንም ታክመን ድነናል አልሀምዱሊላህ
@AsSa-xp7bl
Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ያሽርሻል ትዳርሽን አታሺርኪበት ትዳር መድሀኒትነው እንደውም
@sobrnjemiltube8450
Ай бұрын
@@sooksook5163ሌባ ናቸው ተብሏል እዚህ አታስይ
@user-gz4do5yw5e
Ай бұрын
@@sooksook5163 እሱንም ሞክሬ እኔ እንጃ አሏህ ይወቅ እወነተኛ ይሁኑ አይሁኑአላቅም በግል ነዉ ያናገረኝ ብሬን ላኩኝ ዚክሩንም በግል ነበር የሚልክልኝ ከዛን ህመሙ እየባሰብኝ ሲሄድ አቆምኩኝ
@Hayat-uh8pw
Ай бұрын
እኔም የሠማሁት እንደዚህነው በውስጥ ብር እየ በሉ የሚሠጡት መዳኒት ነው ብለው ጭርሽ ያባብሣል ሲሉ ሰምቻለሁ ከቻላችሁ በዚህ ቁጥር ተቀያይራችሁ ብታገናኚያት ከከታከምሽበት ሠው ጋር ጥሩ ይመስለኛል
@HayatHayat-ij3kr
15 күн бұрын
Mash allah
@Ethiopiawollo
13 күн бұрын
አላህ ያሽራቸው ብዙ ልጆች ኢሞ ላይ ሲሰቃዩ አያለሁ በተለይ ስደት ላይ ሆነው
@user-dd4er9uv5r
8 күн бұрын
በኢሞ እሩቃ አለ እዴ ውዴ ካለ አስገቢኝ ውዴ
@user-yt6rb2kb2u
Ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@benji3624
Ай бұрын
Surah Al furqan aya 23
@user-yr6ti8sf9i
Ай бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን እየፈለኩ ነበር
@birtukanmohammed5798
29 күн бұрын
ጀዛአከሏሁ ኸይረን😂❤
@user-yj2pl2se88
Ай бұрын
ስንት ጊዜ ነዉ የምንቀራዉ ወንድም ሩቃ ለራሳችን እንዴት እንዴምናዴርግ ቪድወ ስራልን
@aliami3143
Ай бұрын
ጀዛካላሁከይር
@user-yr6ti8sf9i
Ай бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ለሲህር የምንቀራዉን የቁርዓን ሡራና አያና ለጅንና ለአይንም የምንቀራዉን ለቀጣይ ግለፅ አድርገህ ጠቁመን ባለፈዉ ስደዉል ነታነሳም አቡ አፍናን
@abuafnan3577
Ай бұрын
አቡ አፍናን የሩቃ ህክምና بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ ﴿١﴾ ☘️الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ ﴿٢﴾ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ ﴿٣﴾ مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ ﴿٤﴾ إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ ﴿٥﴾ اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ ﴿٦﴾ صِرَاطَ الَّذِينَأَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا الضَّالِّين﴿٧﴾ ☘️الٓمٓ ﴿١﴾ ذَلِكَ الْكِتَابُ لَا رَيْبَ فِيهِ هُدًى لِلْمُتَّقِينَ ﴿٢﴾ الَّذِينَ يُؤْمِنُونَ بِالْغَيْبِ وَيُقِيمُونَ الصَّلَاةَ وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنْفِقُونَ ﴿٣﴾ وَالَّذِينَ يُؤْمِنُونَ بِمَا أُنْزِلَ إِلَيْكَ وَمَا أُنْزِلَ مِنْ قَبْلِكَ وَبِالْآَخِرَةِ هُمْ يُوقِنُونَ ﴿٤﴾ أُولَئِكَ عَلَى هُدًى مِنْ رَبِّهِمْ وَأُولَئِكَ هُمُ الْمُفْلِحُونَ ☘️ اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ ۚ لَا تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلَا نَوْمٌ ۚ لَّهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ ۗ مَن ذَا الَّذِي يَشْفَعُ عِندَهُ إِلَّا بِإِذْنِهِ ۚ يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ ۖ وَلَا يُحِيطُونَ بِشَيْءٍ مِّنْ عِلْمِهِ إِلَّا بِمَا شَاءَ ۚ وَسِعَ كُرْسِيُّهُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ ۖ وَلَا يَئُودُهُ حِفْظُهُمَا ۚ وَهُوَ الْعَلِيُّ الْعَظِيمُ لَا إِكْرَاهَ فِي الدِّينِ ۖ قَد تَّبَيَّنَ الرُّشْدُ مِنَ الْغَيِّ ۚ فَمَن يَكْفُرْ بِالطَّاغُوتِ وَيُؤْمِن بِاللَّهِ فَقَدِ اسْتَمْسَكَ بِالْعُرْوَةِ الْوُثْقَىٰ لَا انفِصَامَ لَهَا ۗ وَاللَّهُ سَمِيعٌ عَلِيم ☘️آَمَنَ الرَّسُولُ بِمَا أُنْزِلَ إِلَيْهِ مِنْ رَبِّهِ وَالْمُؤْمِنُونَ كُلٌّ آَمَنَ بِاللَّهِ وَمَلَائِكَتِهِ وَكُتُبِهِ وَرُسُلِهِ لَا نُفَرِّقُ بَيْنَ أَحَدٍ مِنْ رُسُلِهِ وَقَالُوا سَمِعْنَا وَأَطَعْنَا غُفْرَانَكَ رَبَّنَا وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ لَا يُكَلِّفُ اللَّهُ نَفْسًا إِلَّا وُسْعَهَا لَهَا مَا كَسَبَتْ وَعَلَيْهَا مَا اكْتَسَبَتْ رَبَّنَا لَا تُؤَاخِذْنَ إِنْ نَسِينَا أَوْ أَخْطَأْنَا رَبَّنَا وَلَا تَحْمِلْ عَلَيْنَا إِصْرًا كَمَا حَمَلْتَهُ عَلَى الَّذِينَ مِنْ قَبْلِنَا رَبَّنَا وَلَا تُحَمِّلْنَا مَا لَا طَاقَةَ لَنَا بِهِ وَاعْفُ عَنَّا وَاغْفِرْ لَنَا وَارْحَمْنَا أَنْتَ مَوْلَانَا فَانْصُرْنَا عَلَى الْقَوْمِ الْكَافِرِينَ ☘️ وَقَدِمْنَا إِلَى مَا عَمِلُوا مِنْ عَمَلٍ فَجَعَلْنَاهُ هَبَاءً مَنْثُورًا ﴿٢٣﴾ ☘️لَوْ أَنْزَلْنَا هَذَا الْقُرْآنَ عَلَى جَبَلٍ لَرَأَيْتَهُ خَاشِعًا مُتَصَدِّعًا مِنْ خَشْيَةِ اللَّهِ وَتِلْكَ الْأَمْثَالُ نَضْرِبُهَا لِلنَّاسِ لَعَلَّهُمْ يَتَفَكَّرُونَ ﴿٢١﴾ هُوَ اللَّهُ الَّذِي لَا إِلَهَ إِلَّا هُوَ عَالِمُ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ هُوَ الرَّحْمَنُ الرَّحِيمُ ﴿٢٢﴾ هُوَ اللَّهُ الَّذِي لَا إِلَهَ إِلَّا هُوَ الْمَلِكُ الْقُدُّوسُ السَّلَامُ الْمُؤْمِنُ الْمُهَيْمِنُ الْعَزِيزُ الْجَبَّارُ الْمُتَكَبِّرُ سُبْحَانَ اللَّهِ عَمَّا يُشْرِكُونَ ﴿٢٣﴾ هُوَ اللَّهُ الْخَالِقُ الْبَارِئُ الْمُصَوِّرُ لَهُ الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَى يُسَبِّحُ لَهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ ﴿٢ ☘️ وَيْلٌ لِكُلِّ هُمَزَةٍ لُمَزَةٍ ﴿١﴾ الَّذِي جَمَعَ مَالًا وَعَدَّدَهُ ﴿٢﴾ يَحْسَبُ أَنَّ مَالَهُ أَخْلَدَهُ ﴿٣﴾ كَلَّا لَيُنْبَذَنَّ فِي الْحُطَمَةِ ﴿٤﴾ وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْحُطَمَةُ ﴿٥﴾ نَارُ اللَّهِ الْمُوقَدَةُ ﴿٦﴾ الَّتِي تَطَّلِعُ عَلَى الْأَفْئِدَةِ ﴿٧﴾ إِنَّهَا عَلَيْهِمْ مُؤْصَدَةٌ ﴿٨﴾ فِي عَمَدٍ مُمَدَّدَةٍ ﴿٩﴾ ☘️أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصْحَابِ الْفِيلِ ﴿١﴾ أَلَمْ يَجْعَلْ كَيْدَهُمْ فِي تَضْلِيلٍ ﴿٢﴾ وَأَرْسَلَ عَلَيْهِمْ طَيْرًا أَبَابِيلَ ﴿٣﴾ تَرْمِيهِمْ بِحِجَارَةٍ مِنْ سِجِّيلٍ ﴿٤﴾ فَجَعَلَهُمْ كَعَصْفٍ مَأْكُولٍ ﴿٥﴾. ☘️ قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ ﴿١﴾ اللَّهُ الصَّمَدُ ﴿٢﴾ لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ ﴿٣﴾ وَلَمْ يَكُنْ لَهُ كُفُوًا أَحَدٌ ﴿٤﴾ ☘️قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الْفَلَقِ ﴿١﴾ مِنْ شَرِّ مَا خَلَقَ ﴿٢﴾ وَمِنْ شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ ﴿٣﴾ وَمِنْ شَرِّ النَّفَّاثَاتِ فِي الْعُقَدِ ﴿٤﴾ وَمِنْ شَرِّ حَاسِدٍ إِذَا حَسَدَ ﴿٥﴾ ☘️ قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ النَّاسِ ﴿١﴾ مَلِكِ النَّاسِ ﴿٢﴾ إِلَهِ النَّاسِ ﴿٣﴾ مِنْ شَرِّ الْوَسْوَاسِ الْخَنَّاسِ ﴿٤﴾ الَّذِي يُوَسْوِسُ فِي صُدُورِ النَّاسِ ﴿٥﴾ مِنَ الْجِنَّةِ وَالنَّاسِ ﴿٦﴾
@user-tm9oq6ne4d
Ай бұрын
جزاك الله خيرا
@HitbyHitby
Ай бұрын
የቴሌግራም ሊንክ አላችሁ?ኮፒ ለማድረግና ለመሀፈዝ እንድ መች 🎉 @@abuafnan3577
@Berchat-f4d
Ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይረ ኸዛ
@user-um7xj1ds4f
Ай бұрын
አሠላም አለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ እማንኛዉ ሑራ ነዉ ሡራና ያለበትን ንገረኝ ጀዛክ አሏሕ ኸይርር
@munajibo6090
Ай бұрын
Allah he haelp you like you are healping people.
@user-cg5tz6qf4n
Ай бұрын
አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን
@user-hr7fu7pi2q
Ай бұрын
ጀዛከላህሁ ህይረ አላህ ያግዝህ
@MuhabieBayeAhmed
3 күн бұрын
አሠላም አለይኩም ወረመቱሏህ ወበረካቱሁ የህድ ቀበርቾ የት ነዉ እሚገኘዉ
@KedestMobile-yd7qp
Ай бұрын
ማአሽ አላህ
@asia-bo7ry
Ай бұрын
Jezakala Keri ❤❤❤❤❤
@semiramohammed2564
27 күн бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ኡስታዝ ምን ያህል ጊዜ ነው መቅራት ያለብን
@MohammadHossain-j6u
Ай бұрын
ጀዛኩላህከይርአላይጨምርልህሸሸአላህ
@Hannan-md6rd
Ай бұрын
As wr wb allahi yichemirilihi ousitaz
@rahmetworku6145
Ай бұрын
Jeza kumela heyir🙏
@user-fl6vw9mw6m
Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-rb1re8gm4g
20 күн бұрын
ፈቀድምና አላ ማአምሉ ሚን አምሉን ሀባአን መሱራ ሌላ የለም እዴ
@jemilaeshetu8786
2 сағат бұрын
ያርብ በሽታወቼን ሁላ ንቀሉልኚ
@arabia1239
Ай бұрын
ሡብሀንአላሕ ያርብ
@user-mv9ki9ub8h
Ай бұрын
ጀዛህ ክይር
@ElifoMustfe-nb4sx
Ай бұрын
jazekum allha kaer
@youtubeuser7684
12 күн бұрын
በስጦታ የተገኘ ንብረት ሆኖ ከ20አመታት በፊት ሥጦታው የተከናወነ ቤት ከ20አመታት በኋላ ጋብቻውን ብንፈጽም ግዴታ በፍርድ ቤት ማጽደቅ ይኖርብናል ወይ? በሽማግሌ የግል ንብረቴ መሆኑን ተፈራርመን ነበር የተጋባን ።ሥለዚህ አሁን ምን ማድረግ ይኖርብኛል?
@MakkaMakka-g7p
Ай бұрын
እማንኛው ሡራ ላይ ነው እሚገኘው ፣ሥትሥ ጊዜ ነው እሚቀራው?
@abuafnan3577
Ай бұрын
ሱራ አል ፉርቃን
@user-dw3fl8hv5h
Ай бұрын
OMG thanks ❤
@user-nw3ke9bu2n
19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zmzm-eq9gv
Ай бұрын
ጀዛኪላህይር
@user-ie4oz9wq4u
Ай бұрын
አላህ ይጨምርህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MsJamela-xt1ju
Ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@MohammadHossain-j6u
Ай бұрын
መሸአላህአላህይጨምርልህ
@user-oq6cj9ph6q
Ай бұрын
መሽአላህ
@kebinashoshamo7871
Ай бұрын
አሰለሙ አለይኩም ጀዘክ አለሁመ ኸይራን ኡስተዝ በየትኛው ሱራ ነው ሚገኛው
@abuafnan3577
Ай бұрын
ሱራ አል ፉርቃን 23
@abduselamhamza486
Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም የአባ አፍናን የኢሞ ቁጥር ካለህ ወይንም የዋትሳብ ፈልጌህ ነው ወንድም
@muneeralabeeb3990
Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@halimamohamed4297
Ай бұрын
በዚሁድምፅሙሉዉንልቀቁልን ጀዛኩምላኸይረን
@user-yv8ci9zn9o
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-pl9wv9iy9m
Ай бұрын
አሠላሙአለይኩምኡሥታዝእኔጠጣምነውሕልምየማየውግንለማንምእነግራለሑአድግዜሕልምሽንለማንምአትገሪይለኛልምንእደሖንአለቅምባለቤቴምበድንጉዳይቦዘኔነው3ልጆችአሉንአድግዜሢሕሩእብትብቻውውሥጥነውይለኛልምንእደሚሻለኝአላሑአለምዱአአርጉልኝኝኝኝ
@TaibamehammedYasinnuru
Ай бұрын
Allah yrdashi wde
@FoziyaAbdi-yy4yb
Ай бұрын
❤❤❤
@sbirein
Ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@alblalbu2359
Ай бұрын
😘😘😘😘
@sbirein
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@seadiyoutube3275
Ай бұрын
ሩቅያውን የት ማግኘት ይቻላል?
@ZUZUmidiy3714
Ай бұрын
እኔማ ይህው አንዳመት ሙሉ ስራው ጠመመብኝ😢😢😢
@saaedaas4407
Ай бұрын
አላህ ይርዝቅሽ ዉዴ
@Hayat-uh8pw
Ай бұрын
ኡፍ እኔም በፊት ስራ ፈትቼ አላቅም ነበር አሁን አመት ሊሆነኝ ነው3ወር ብቻነው የሠራሁት እሡውም እብዙቤት የሠራሁትን ሰብስቤ ነውጂ ሥራም የለም እኔም ስራ የምወድ ነበርኩ አሁን ግን በጣም ያስጠላኛል ከሠወቹም ጋር መስማማት አቅቶኛል ግንኮ እኔው ነኝ ጥፋተኛይቱ ሡብሀን አላህ ግራ ግብት ብሎኛል ህፃን ልጅ ይመስል ያነጫንጨኛል ኡፍ😢
@FatumaHusein-pt7qo
Ай бұрын
ምን ሱራ ላይ እምትገኝው ሹክ በሉኝ
@Noor-b5l
Ай бұрын
ሱረት አል-ፉርቃን አንቀፅ 23
@sooksook5163
Ай бұрын
የቁራአኑን ሱራአና አያ ጥቀሱት ከማዳመጡ መቅራቱ በላጪነዉ
@user-hi8st6ku9d
Ай бұрын
ሡረቱል ፉርቃን 23
@ZeynuKamil-qo1bw
Ай бұрын
ግልፅ አይደለም ማለቴ ስንት ጊዜ ነው ተደጋግሞ ሚቀራው አብራሩልን
@Berchat-f4d
Ай бұрын
8:36 8:38
@housemaid5021
Ай бұрын
ቁጥር አስቀምጡልነ በምን ይገኛሉ
@abuafnan3577
Ай бұрын
0996530863
@RAllhamdulilaalakulihal
Ай бұрын
ሱራው ስሙ ሚንዲነው በቁርአን ውስጥ😢
@abuafnan3577
Ай бұрын
ሱራ አል ፉርቃን
@FatumaHusein-pt7qo
Ай бұрын
ጀዛክላህ ኸይር
@user-no6pr5vj6t
21 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Пікірлер: 118