KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ሶማሌላንድ አዲስ አስደሳች የምስራችን ለሃገራችን አበሰረች
No video
Күн бұрын
ሶማሌላንድ አዲስ አስደሳች የምስራችን ለሃገራችን አበሰረች
Рет қаралды
29,549
Ethio Daily
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 36
@KAMALTAHIR-dw6ls
Ай бұрын
ይህነው የሀገር መሪ ፈጣሪያችን ይጠብቅ አሜን።
@DanielMishabo
Ай бұрын
ያኔ በድሮ ዘመን እስሬኤለዊያንን ከገብፅ ከአሰቃቅ በሪናት ናፀ እንድያዎጠ ሙሴን እንዳለከ ዘሬ በእኛ ዘመነ እግ/ር ቀኝ እጁን ይዘዉ ያስናሰዉ የእኛ ዘመነ ሙሴ የእግረ/ማልእክተኛ ሁሌ ያማትሰለች አይዞህ በርታ እግ/ሪ ከአ ነታ ገረ ይሁን እንደ ሌላ አለም ለዉጥ መያት ይሆናል❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uq5oi9kl6z
Ай бұрын
ሀገራችን ኢቲዮጰያ የባህር በር ሳይኖራት ለ30 ዓመት የባህር በርስሌላት በጅቡቲ ወደብ በከፍተኛ ክፍያ ሀገራችን ኢቲዮጰያ እየከፈለች ለከፍተኛ የኢኮኖሚ ኪሳራ እየደረሰብን እንደነበረ ግልጽ ነው ፡፡የኢቲዮጰያ መሪ የሆኑት ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ባለቸው ብቃትና ችሎታ የማይደፈረው የሚደፍረለ በጀግናው መሪያችን ጥረትና ትግል ውጤት ላይ የደረሰ ስለሆነ የኢቲዮጰያ ህዝብ ሁሉ እንኳን ደስ አላቹ፡፡እንኳን ደሰ አላቹ !!!!
@deebiaagarree553
Ай бұрын
እጂግ በጣም ጥሩ ዜና ነዉና ቀጥልበት ደሰብሎናልና ዳሰ ይበለቹ ጣ/ሚንሰቴረችንን በጣም እናደንቀለን ሺ ዓመት ንገሰ እንለለን
@demissiemitiku5424
Ай бұрын
የሱማሌ ላንድ ፕሬዜዳንት ጥበበኛ መሪ ናቸው። የፈጣሪን ራዕይ የተገነዘቡ በመሆናቸው ነው።
@adanechmamo4183
Ай бұрын
አብይ አህመድ የአገርን ልማተትና ዕድገትን እንደዲሁም ብልፀግናዋን እውን ለማድረግ የሚተታገል ! የሚለፋና የሚጥር ታታሪ ልዩ ሰጦታን በዕውቀት የተላበሰ ጀግና አኩሪ የኢ/ያ መሪ ❤👍🙏👍❤👍🙏👏❤🙏👍👏❤
@habtamuregassa2852
Ай бұрын
Ethio daily keep on sharing and informing reliable and updated information.👍👍👍🙏
@demissiemitiku5424
Ай бұрын
ኤርትራም ብትሆን በእጅጉ ተጠቃሚ የምትሆነው ከኢትዮጵያ ጋር በመዋሀድ እንጅ ተገንጥላ የከንቱ ከንቱነት እንደሆነ መረዳት ይገባታል።
@adanechmamo4183
Ай бұрын
ኢትዮያ አገሬና 😂 ህዝብ ሆይ በዚህ ድንቅና ልዩ ታታሪ መሪ አብይ አህመድ መኩራት ይገባዋል ❤🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍👏
@MukemilTirago-oq9qz
Ай бұрын
እንኳን አቢሮ ደሲ አለን ። ይቀጥለል አቢሺሩ
@user-vy6fw2ui9v
Ай бұрын
ደስ የሚል የምስራች ነው
@dawitdebena3109
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@Ephreemtusea
Ай бұрын
ሙሴ ቢኒ ሳይሆን ሙሴ ቢሂ አብዲ ስማቸው ነው።
@fikirtewoldemariam4402
Ай бұрын
It's old NEWS
@demissiemitiku5424
Ай бұрын
በዕርግጠኝነት የእግአብሔር ቃል የሚያስረዳን እስራኤልም ወሰኗ ከታላቁ ኢፍራትስ ወንዝ እስከ Nile ወንዝ እንደሆነ ይታወቃል። የተፈጻሚነቱ ጉዳይ በእግዚአብሔር ዕቅድና ጊዜ መሆኑ አይቀሬ ነው።
@Anumma572
Ай бұрын
ቸር ያሰማህ
@petrosgebreamlak2965
Ай бұрын
Meche new bahre yenebrachu
@GizawWarqu
Ай бұрын
ደስ ይላል
@tigunegnmuluye2163
Ай бұрын
ይሄ እኮ ብዙ ሚዲያዎች ከሳምንት በፊት ያወሩት የቆየ ዜና ነው ዜና እና ቡና ደስ የሚለው በትኩሱ ሲሆን ነውና የቀዘቀዘ ዜና ይዘህ የምስራች አትበል።
@RugaEbeno23
Ай бұрын
Old news bihonem teru new, this is good afermation, dream will come true ❤❤
@kalkidantekletsadik814
Ай бұрын
35 ken yalefewin zare takerbaleh ?
@user-AhmadiinAbitii
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etafraw9993
Ай бұрын
❤
@ShamsIssa-mz9kc
23 күн бұрын
Wonderful!!!😂
@maam6096
Ай бұрын
p
@user-en4zn1sr8u
Ай бұрын
😂ሱማሌ ላንድና ሱማልያ ተፍካክርው ወደባቸውን ብቻ ሳይሆን አገራቸውንም ሳይሰጡን አይቀርም የፍክእክር ቤት
@ET-vd2uw
Ай бұрын
አንተ ደግሞ የሰነበተውን ወሬ እንደ አዲስ ስታቀርብ አይደብርህምዴ? እኛ የምንፈልገው የእለቱን ነው እንጂ የከረመ አይደለምና
@jamesblack6324
Ай бұрын
ያረጀ ወሬ አሁን ቱርክ ላይ ሌላ ውይይት እየተካሔደ ከሣምንት በፊት የሰማነውን ታወራላችሁ ዜናችሁን ሌሎች ቋቅ እስኪለን ካወሩ በሃላ እንደ አዲስ ቃላት ቀያይራችሁ አታሰልቹን ወይ ከወቅቱ ጋር ፍጠኑ ካለበለዚያ አታሰልቹን ።
@danigsahle
Ай бұрын
😀😀ዘገየ ሚድያ የሆንክ ነገር
@YONASSALMU2711
Ай бұрын
𝚝𝚎𝚔𝚎𝚕𝚗,𝚖𝚊𝚛𝚓𝚊,𝚊𝚠𝚝𝚞,,𝚠𝚜𝚑𝚊𝚝𝚎,𝚊𝚝𝚐𝚛𝚗𝚎,
@etafraw9993
Ай бұрын
❤️
Пікірлер: 36