ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ አብነት ትምህርት ፣ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣፣የተለያዩ ወረባት ፣መንፈሳዊ ትረካዎች፣ጥዑም ምስባክ፣ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው።
ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ቀራንዮ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ።
የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
Негізгі бет ሦስቱ ዛፎች
Пікірлер: 9