KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ተፋጁበት !! 😁 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
Күн бұрын
ተፋጁበት !! 😁 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
Рет қаралды
45,603
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 155
@ethiopiatube7446
9 ай бұрын
የዛሬው ብዙም ደስ አይልም የገጠር ሴት ልጅ እንዲህ አትሆንም😮
@bizu-e4g
9 ай бұрын
የገጠር ሴት እንደዚ አታረግም እንኳን ባለትዳር ሆና 😂 ሌላ ሀሣብ ላይ ሥሩ በጣም ነው እምወዳችሁ❤ በርቱልን
@agereeageree8190
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤ ጋዜጠኛው እና ሻሸ ይጋቡ የምትሉ በላይክ 😂😂😂 ባች አየሁ እና ትበይን መቀስ 😂😂😂
@hasatpice9198
9 ай бұрын
በጣም🤣🤣
@ወሎየነኝ-በ7ቐ
9 ай бұрын
ይሄን ቪዲወ አጥፋ የኛን ህዝብ አይወክልም ነገር እንዳታመጡ
@ZZZ-f1t
9 ай бұрын
ባንቻየሁ እና ትበይን ሀሻን ልትበቀሉ ነበር ገባኝ 😂😂😂😂😂 የኔ ውዶች በርቱ ከዚህ የበለጠ አሳምሩት ድራማውን መጣላት የለባችሁም የባላገሩን ውበት ይዛችሁ ተጓዙ በተረፈ ምርጥ ነው ዘና ፈታ ያደርጋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emmazero3023
9 ай бұрын
መግማትመግማትአሉእማማዝናሽ😂😂😂😂😂
@tarikukefale2522
9 ай бұрын
ስትሰሩ ከባህሉ ጋር አብሮ ሚሄድ ቢሆን በጣም ያምራል በተረፈ በጣም ነው ምትመቹኝ።
@hfhfggfhgh1447
9 ай бұрын
የቅሌት ባለትዳር ባሉዋን ማታከብርበት ሴት በሴትነቱዋ እራሷን ማታከብርበት የወረደ ህብረተሰባችሁን ኣሰደባችሁበት እውነት በጣም ነው የናኳቹ
@aminetibrahim-dz3dj
9 ай бұрын
Zmble yeheku dream nw😅😅
@erbkafeker
9 ай бұрын
ይህ አሁን ምኑነዉ የሚያስተምር የሴት መርከስ ነዉ ያሳየን ሴት ክብሮን ስታጣ
@FddggGgghh
9 ай бұрын
የለለ ባህል አመጣችሁ እሳ ሆ 😊
@NefesaWasse
9 ай бұрын
እዮባ የናፈቀው አምጡልን😂😂😂😂😂
@bateablneha5887
9 ай бұрын
አረ አትጃጃሉ ሆ አድ ዉድ ለሶስት ምን ያስተምራን ለዛዉም የገጠር ድራማ ተብሎ ሆ የገጠር ልጆች እደዚህ አያረጉሙ 🙄🙄🙄🙄
@rimonrae1048
9 ай бұрын
በጣም ነኝ የምወደቹህ የህ ግነ በተለይ በምትነርቦት ደስ ኣይልም ቃል ኪዳን በ በላገሩ ነው ያለ
@SamirahSamira-cm7ne
9 ай бұрын
ባች አየሁና ትበይን ምን ሊሆኑነዉ ሻሸስ ብቸኛናት ሆ ተብላሉ😂😂
@haytamehamede9774
9 ай бұрын
ስወዳቸው ባህላችንን ስወደውእኔየከተማ ፌልም ካማይ የባህሌን ድራማ ባይ ይሻለኛል ❤❤❤❤
@susutube9855
9 ай бұрын
የዛሬው በጣም ያሳፍራል ባህልን የጠበቀ ይሁን ይሄ እግዳ መቀበል ደስ ይላል ግን የናተ ሌላ ሆነ እእእእ እዳንጠላችሁ ምኑም አይ ጥም የዛሬው አስተካክሉ
@ኢስላም-ኰ8ፀ
9 ай бұрын
ዛሬገና ባለጉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@genatdemalash1385
9 ай бұрын
ምንም ደስ የሚል ነገር ሰርታችሁ አታውቁም ከተዋንያን ድራማ ተማሩ😂
@NawaMawa-sw1zu
9 ай бұрын
ዛሬ 5ነኝ ኧረ ፎቶውን ተወውና ተጋደሉ 😂😂😂
@flkraddes
9 ай бұрын
የሳቄ ምጮች😂😂😂አቤት ትበይኔ ሰወድሸ❤❤❤
@user-oc3sd2ku76
9 ай бұрын
አያሌዉ ያሳዝነኛል ከሑሉም ግን 😂😂😂
@Lol23mm
9 ай бұрын
እር ሴቶች ምን ነካቸዉ በሠላም ነዉ ግራ የሚያጋባ ነዉ ሴቶች ግራ ገባቸዉ መዉደድን እንደዚህ ነዉ የሚገለፅዉ ከባድ ነዉ
@selmegebeyhu2763
9 ай бұрын
ይህ ምን የስተምራል ድራማው የወንድ መወደድን የሴት መርከስን አይነፋም ሴት ክብር አላት😢
@hussenali4298
9 ай бұрын
ሴት ከረከሠ እኮ ቆየ
@ወሎየነኝ-በ7ቐ
9 ай бұрын
@@hussenali4298ቆዳ
@ሰላምየገብርኤልልጅ
9 ай бұрын
ትክክል
@سعيدعلمدار-ح1ل
9 ай бұрын
በትክክል
@LubabaEshetu-d4v
9 ай бұрын
ተሳስተሻል ያው እነዚህ ዱላ ገጠሙጂ ባገራችን በተለይ ወደገጠሩ ከሌላ ቦታ እንግዳ ሱመጣ እሚሆኑት ነው እሚጠፋቸው ምን ላቅርብ በማለት ሌላው ዲክም እሚያረጉት ምግብ ቀርቦ ብሉ ብሉ እሚባለውነገር ያደክማል ይበል አይመስላቸውም
@user-hl7vo2lt9mBement
9 ай бұрын
ህ የገጠር ባህሪ አይደለም የገጠር ሴቴ ወንድ አቀርብም እኩን ባለ ትዳር ሆና ባል ስትታጭ አልቅሳነዉ
@ኢስላም-ኰ8ፀ
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፎቶሲያነሳ ተሆላ ያለዉ ጦርነት❤❤❤❤❤❤❤
@ናርዲነኚያባቴቅምጥል
9 ай бұрын
ጉድ ፈላ መዝናኛ ቡየዋለሁ ይከን ቤት😂😂😂😂
@gedamt8898
9 ай бұрын
አሳፋሪ ናችሁ ምነው ስርዓት ቢኑረው 🙄🙄
@mdminhaz7579
9 ай бұрын
ገና ምን አይታችሁ ወደ ልጅ የዘረፋ ጣልገና እርሜይስጠንብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
9 ай бұрын
እር ኡኡኡኡኡኡኡ ሰውየው ፎቶመነሳቱን ተውእና ሴቶችን ገላግላቸውየሳቂሚጮች. ክክክክክክክ
@سعيدعلمدار-ح1ل
9 ай бұрын
ምን ያስተምራል ይሄ የወድ ጠር ሆናቹ ሰራቹ ምነዉ ወድ በሞላበት
@ጎጃሜዋየዘሜእህት
9 ай бұрын
እግዞ ሴቱ ብሶበታል ኧረ ጋዜጠኛው አሳዘነኝ😅😅😅
@tameneayfokr4029
9 ай бұрын
Yihe ye amaran bahil lemabelashet yetesera sera naw. Ye amara enatoch letidarachew tamagn, kalachewun tebaki nachew. Tewanay Tv, Fikat entertainment....Egachihun ansu yih dirgitachihu waga yaskefilachihuwal.
@hasatpice9198
9 ай бұрын
ሠላም ሠላም ውዶች እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሀ ሁይብዛ ፍካቶች ይህ የገጠርን ሴት አይወክልም ከባህል ከወጋችሁ አትውጡ የሚያምርባችሁ ያ ነው ይህ የሴትን ልጅ ክብር የሚያሣጣ ነው ይስተካከል እዬባጋ የሠራችሁት ደስ የሚልነው አምጡልን እዬቤን👈👍👈🌹
@tube-ef6sr
9 ай бұрын
የች ሻሸ ብታገባ ብድሮት😂😂😂😂😂😂የሳቂ ምጮች
@user-hl7vo2lt9mBement
9 ай бұрын
አያሊዉ ገመናዉ ሰዉ እንዳይበት አስማር ዋዉ ምርጥ ገጠር የሚገልፀ ናቸዉ
@RakRak-c6e
9 ай бұрын
ምስኪንአያሌው🤣🤣🤣🤣🤣
@lucydenkensh7243
8 ай бұрын
ዊይ ጨዋታ ነው ወይስ ምንድን ነው?
@amaredesalegn4836
9 ай бұрын
የዛሬው መልክትም እውነታንም የተመረኮዘ አይደለም ከናንተም የሚጠበቅ እይደለም አስተካክሉ
@kodiyishukoor3584
9 ай бұрын
ስወዳችሁ😂❤❤❤
@melkamumekonnen3666
9 ай бұрын
አስተማሪ አደለም!!! ከ ባህል የራቀ ነው በተለይ ሴቶች!
@SALAMA-c4s
9 ай бұрын
ሰወዳችሁ😂😂😂😂
@አሐ
9 ай бұрын
ምነው ዛሬ ትንሽ ቀለላችሁ እንዴ ኧረ አደብ አድርጉ በስመአብ ስታስጠሉ ባለጌዎች😮
@zedzed-c5o
9 ай бұрын
ሻሸን ዳራት እርተይ ትብየ ተይ😂😂😂😂
@zedzed-c5o
9 ай бұрын
ማቴይመስል ብርቅ አርጉት እኮ😅😅😅
@Rahma-vr1md
9 ай бұрын
ሴቶቹ የለለ የገጠር ልጅ ባህል አመጣችሁሳ ሴቶቹ ተውጅ😮😮😮😂😂😂😂😂😂
@AmsaluYirdaw-g5i
9 ай бұрын
ምን ለማስተማር ነው ምንም ከማሀበረሰቡ እሳቤ ውጭ ነው አሳፋሪወች የምትሰሩትን የማታውቁ
@ErahmatAwoke
9 ай бұрын
❤❤❤ስለ ያላቸው😅😅
@assaffantay1854
9 ай бұрын
where is tabiko
@ImanMohamad-c7l
9 ай бұрын
ምንትምህርት ይስጣል እያ አማራወች በወድ አንጣላም እግዳ አክባራ ነን እጂ😂😂😂
@ጌታሆይእደፈቃድህአኑረኝጌ
9 ай бұрын
በባህሉ በትሆኖ ግን ❤❤❤
@fatemaawel214
9 ай бұрын
ዋዉዉዉ አገሬ ትዝ አለኚ❤😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FathimaAdem
9 ай бұрын
ሸጋ ሸጋ ሲናግራትአላለም
@HananMohamed-ep9qv
9 ай бұрын
አበዛቹውት ካቀረባቹ አስተማረ የሆነ ነገር አቅርቢ የእትዮጵያን ወጉ አይደለም መስመራቹውን አትሳት🤔 ደሞ ምንሼ ነው በየቀኑ አድስ ሰው የምታመጡት ጠብቀው የት አደረሳቹውት
@gohatube-k3l
9 ай бұрын
ጠብቀው የት ኄደ?
@ሶሲYouTube
9 ай бұрын
የዛሬው ደሥ አይልም በእውነት ከገጠር ባህል የወጣ ነው ከባህሉጋ የሚሄድ ሥራ ስሩልን እደ እሥከዛሬው ይሄ ሥራ ምንም የሚያሥተምር ነገር የለውም የገጠር ሴት ክብር አላት ደግሞ የገረሙኚ ባለትዳሮቹ ጉድ ሻሸሥ ብቸኛ ሥለሆነች አይፈረድባትም ቱ አሥተካክሉ
@son-no4pt
9 ай бұрын
አረ ምንድነው ሴቶች ጥራት ያለው ነገር ቢሆን አሪፍ ነው
@SaadaHussain-v8p
9 ай бұрын
የሴትነገር😅😅😅😅😅😅
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt
9 ай бұрын
ወይ መጣለዝ😂😂😂😂😂
@ኢስላም-ኰ8ፀ
9 ай бұрын
ያያሌዉሚስት ቀሚሥሰለቸኚ😂😂😂😂😂
@SaadaHussain-v8p
9 ай бұрын
ሞኩበሣቅ😅😅😅😅😅😅
@rahelcellfie9673
8 ай бұрын
ውድ የልም እንድ እንድዚ የሚሁኖት
@assefagemeda3278
9 ай бұрын
የከተማ ሰው ሰለሆነ ያው እንደብርቅም በዛ ላይ ጋዜጠኛም ሰለሆነ በአስተማሪነቱ እቀበለዋለው
@fikirethiopia7654
9 ай бұрын
አሪፍ ነው የምወዳችሁ❤❤❤
@tigemaryam2041
9 ай бұрын
እረ ምን ጉድ ነው ሴቶቹ ጨለሉ😅
@alamadan717
9 ай бұрын
ኤጭ ሴቶች ምነው ባል ያላችሁም የለላችሁም ሻፈዳችሁ አፈራባታችሁ ቡሉ አቮ ሴት አሰዳቢ ሁላ😤😤🤨🤨🤨 ምትሰሩ እደሁ በስነ ስርአት ሴትነታችንን እስከብራችሁ ወግ ባህላችንን አስከብራችሁ ስሩ አለበለዚያ ባትሰሩ ይመረጣል።☹️☹️ ማርያምን እኔ እናተን ለማየት ተሸማቀቅሁ☹️ እባካችሁ አገራችንን የሚገልፅ ስራ ስሩ የገጠር ሰወች ከዝሙት ከቅለት የፀዳን ኩሩ ነን ልብሳችሁንም ቀያይሩ በአንድ ልብስ 2 አመት በከታችሁበት☹️☹️☹️
@سعيدعلمدار-ح1ل
9 ай бұрын
ያሌለ አትስሩ ምነዉ የቁላ ጠር ሆናቹ ሆይጉድ የገጠር ሴት እዲ አትሆንም ጭራሽ ታፍራለች ወድ ሲያዋራት በሉ ወደነበራችሁበት ተመለሱ 😂
@FrewHailu
9 ай бұрын
Bezum aynfam
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
9 ай бұрын
ሥሙ ነው ሥራው ጋዜጠኛው 😂
@ወሎዬዋ-ኘ5ሠ
9 ай бұрын
ባለትዳሮቹ ባሱ ጋዜጠኛውን ለሻሽቱ ተውላት😂
@SaadaHussain-v8p
9 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅ጉድ
@rahelcellfie9673
8 ай бұрын
ሸሸየ ተበጀሸ እድት እድት ነውው ባአቻው
@AlemneshAlemnesh-q7n
9 ай бұрын
የትበይን ቀሚስ ሁሌ ስታምረን
@TsedyGenanaw
9 ай бұрын
የሳቄ ምንጮች እኔ ምለው ጋዜጠኛው ስም የለውም ሚገርመኝ ሻሼሽ ባል ፈላጊ ነች ሁለቱ ምን አስበው ነው
@emmazero3023
9 ай бұрын
😂😂ምንያስተምራል
@fatemaawel214
9 ай бұрын
እሰይ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@kodiyishukoor3584
9 ай бұрын
በርቱልን❤❤❤❤❤
@ኢስላም-ኰ8ፀ
9 ай бұрын
ጉብሉየትገባ
@Atalel983
9 ай бұрын
መሽቆጭቆጥ አቨዙ ሴቶቹ በእውነተኛው ሂወት እንደዚህ የለም ቢኖርም ትክክል አይደለም
@kodiyishukoor3584
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@bateyyoutube3038
9 ай бұрын
ጉድ ፈላ 😂😂😂😂😂😂
@busyline3833
9 ай бұрын
አረይለያል😂😂😂የዜሬው😅😅😅
@merhaba9036
9 ай бұрын
አረ የለለ ነገር አትስሩ ባለትዳር የ የሆነች የገጠር 😒😒😒🙄😳 ሴት ክብር አላት ከማንም ወንድ ጋር አትዞርም
@HgTy-hp3dq
9 ай бұрын
አስጠላችሁኝ፠ዛሬስ
@Almiab
9 ай бұрын
ምንም አይመሰጥም ምን እንማር እሰኪ ንገሩኝ ደምሩኝ ቅመሞችዬ
@cheregore8482
9 ай бұрын
አይ አማራ !!ምን አይነት ባህልነው ያላችሁ??ባለጌዎች
@Atalel983
9 ай бұрын
የአምሀራ ባህል እንደዚህ አይደለም ።።።።።።
@aminetibrahim-dz3dj
9 ай бұрын
Zmble yeheku dream nw tinbe gala
@sikosilo6132
9 ай бұрын
የከተማ ሰው ብርቅ ስለሆነ ነው በገጠር ሌላ ነገር አይመስለኝም😅
@derejedandita3468
9 ай бұрын
ቀፈፋችሁ ለዛ አጣችሁ ሽርሙጥናን ማስተማር ነው አላማችሁ ሰብስክራይቤን አንስቻለሁ ማፈሪያዎች።
@kitawtadesse2679
9 ай бұрын
የተጋነነና ከባህል ያፈነገጠ
@khawlasaeed6134
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@AlimazEndalew-l7q
9 ай бұрын
😂❤
@hunegnawzemo
9 ай бұрын
Setock koytew kortew maskemetachew aykerm😁😁
@HayutiHassen-z5j
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SALAMA-c4s
9 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@ፋፊየኮቻዋ
9 ай бұрын
😢😢እኔ የገጠር ልጅባልሆንም ግን ገጠር ዘመዶች አሉኝ በጣም ስነስረአት አላቸው እደት ሴትን ታራክሳላቹ አይነፋም አስተካክሉ ያልበለዛ ሰብስክራይባችንን እናነሳለን ዋ😡😡😡😡
@Atalel983
9 ай бұрын
እኮ ኧረ እንደዚህም የለም ያበሽቃሉ
@YasminAlomo-sz1df
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@liove666
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Alemnesh-l3q
9 ай бұрын
አረወጋችንአይደለምተጨማለቃቹህ
@فاطمةفردوس-س1ز
9 ай бұрын
ዛሬአደኛነኝ
@emuyemuy4557
9 ай бұрын
😘😘😘😘😘😘😅😅😅😊
@tadegeayana9489
9 ай бұрын
አይ ትዝታ ላሙ በመስክ ላይ
@tuba9437
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ወሎየነኝ-በ7ቐ
9 ай бұрын
አትግማሙብን ያማራህዝብ ኮራ ቀብረር ያለ ነው በወንድ የሚፋጅ ሴት የለም
Пікірлер: 155