KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ተልባ ሁሌ ከቤታችሁ እንዳይጠፋ| በተለይ ሴቶች
Күн бұрын
ተልባ ሁሌ ከቤታችሁ እንዳይጠፋ| በተለይ ሴቶች
Рет қаралды
57,376
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 126
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
እጃችሁ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👏የተልባ ወዳጅ ነኝ 👏👏👏
@edenwondu1
Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን 🙏🏽 ለእናት አና ልጅ በጣም ደስ የሚል ፍቅር ደስ የሚል ትህትና ነው ያለችሁ ይህንን ሳላደንቅ አላልፍም: ሲቀጥል ደግሞ ስራዎችሽን ገብቼ አየሁኝ የፆም የቂጣ ፍርፍሩንም ሰርቼው በላን በጣም ነው የሚጣፍጠው👍 ለእኔ አንደኛ ነሽ👏🏽 በሁለም ስራዎችሽ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ተባረኩ!!!!
@biniamg1494
Жыл бұрын
በጣም አዝናኝና ወግ አለው ትምርታዊነቱም ግሩም ነው እድሜ ይስጥልኝ
@BethelehemNigussie-bn3jg
Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ የቂጣዉ መጋገሪያዉ ምንድነዉ ምጣድ ነዉ ወይስ ድስት ነዉ አዲስ ሆኖብኝ ነዉ
@zmamberaki5030
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ ቆንጆ በጣም ጥፍጥ ያለ 🙏🥰እጅዎን ይባረክ ማሚ 🥰🙏😋
@ቢቺኢትዮጵያ
Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያስጎመጃል ልዩ ነው እጅጌ ምሪዬ እጅ ይባርክ
@abebechmekebib3710
Жыл бұрын
እጅጌ ፕሮግራሙን ሰምቼዋለሁ ምሳና ሙዚቃ ላይ ነው የተላለፈው። በትክክል ተሰርቷል። ሌላው ሁሌም ማወቅ የምፈልገው የስልጆንና የህልበት አሰራርና ልዩነት ነው። እቤክሽ በተግባር ብናይ ?
@abebahagos5208
Жыл бұрын
Yeserut epoch yebareku!!! Lelam le tsome yemihonu megboch telotelo ebakishen sertesh asayen. Melkamun hulu temegnehulachu.
@kitchen2176
Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ነው በጣም እናመሰግናለን
@genetzeray7138
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🥰👈💫 እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ያደረሰን አሜን 🙏 ፓስታ ስዊትኮርን እና ብሮክሊ የፓስታ ሶስ ሆነው ተሰርቶ በጣም ይጥማል በተለይ እጅግና ምርዬ ብትሰሩት አመሰግናለው በቸር እንሰንብት 🙏🙏🙏
@ejigemoya
Жыл бұрын
Eski bedenb negerign endat endemisera
@genetzeray7138
Жыл бұрын
@@ejigemoya ለፓስታው የሚሰራው ስጎ ውስጥ ብሮክሊና ስዊትኮርን ( ተዘፍዝፎ ያደረውን ሽንብራ( ባቄላ) ተቀቅሎ ስጎ ውስጥ መጨመር ::
@hiwotyerdaw1697
Жыл бұрын
Zeytun ataflut please..
@misrakbahiru9067
Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው:: እስቲ በዚህ ፆም ህልበት ይስራልን እጅግዬ
@gimjaamare509
Жыл бұрын
Thanks Moya Ejigeit is lovely to see it i will try it. Keep it up God bless you 🙏
@fetleabate2733
Жыл бұрын
እጆትን ይባረክ ፡የቃል እናት፡
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen
@Wildrose_16
Жыл бұрын
በጣም ያምራል ጓጓሁ ተልባ በጣም ነው የምወደው እናመሰግናለን
@reeeken4126
Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እማዬ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው። ካሜራማን ምራቅዋን ዋጠች 😂❤😍
@ejigemoya
Жыл бұрын
Kelal watech
@be8cab
Жыл бұрын
እኛ እንዋጥ እንጂ እሳቸውም ካሜራውን ከጨረሱ በሀላ ይመገባሉ። ምት ምርጧ
@hiwotyerdaw1697
Жыл бұрын
It’s very good but oil is not recommended to high,heat bcz bad high cholesterol.. even any oil .. without avocado ..
@batkerobekele3610
Жыл бұрын
ማዘር እንደምን ሰነበታችሁ ስልጆ አሰራር አሳዩኝ አመሰግናለሁ
@Ethioenate
Жыл бұрын
ውዶቼ እናትና ልጅ እንዴት ናችሁልኝ ጨጨብሳ በጣም ነው የምወደው በሳምንት አንድ ቀን ካልበላሁ ቅር ይለኛል ተልባ ግን በጭራሽ ከቤተም አይጠፋም ጾምም ሆነ አልሆነ እመገበዋልሁ ለጤንነት ጠቃሚ ነው በተረፈ ቢሚቀጥለው በሰላም ያገኛኘን አድናቂ ወንድማችሁ ከ አውሮፓ !!!!
@netsaneteshetu8637
Жыл бұрын
I want you to be at Mirtu gebeta on ebs please 🙏 we need to see you there 👍
@meddiegibbon551
Жыл бұрын
ወይዘሮ እጅጌ እና ምርዬ እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ። እጅሽ ይባረክ
@ሀስናሙሀመድ
Жыл бұрын
እረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማየ
@gebrezemariam3846
Жыл бұрын
Thank you 👌
@emantekalegn8193
Жыл бұрын
ልጆችሽ ሁሉ እንዳንቺ ስርአት አላቸው እጅሽ ይባረክ
@feyineabdisa8730
Жыл бұрын
Tebareku.
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen
@tenagnefiseha1143
Жыл бұрын
ሰላም ማሚ በጣም እወድሻል የሱፍ ፍትፍት
@liyamekonen6352
Жыл бұрын
Wawwwwww syamer afe waha molaw 😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋 yegagershelet metbesh ket ngegewalen please Link wey address. Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdesmolla4500
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@amitube461
Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@selamhagos414
Жыл бұрын
በቅንነት ለምታሳዩን አስራር እናመስግናልን። ተባረኩልኝ በጣም እወዳቹሀልሁ
@andiibrahim9244
Жыл бұрын
ዋውውው አርፋ ነው እኔም እሞክራልሁ።የስልጆ አሰራር አሰዩን መዞሪያ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Eshi asayalew
@atseduwoldemariam5785
Жыл бұрын
Thank you so much 🙏🙏🙏
@ejigemoya
Жыл бұрын
You're most welcome
@nanichernet7949
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ተልባ በቀን በቀን ቢጠጣ ችግር አለው
@wengelbekele4144
Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Enamesgnalen
@elsaharry3961
Жыл бұрын
Wowww amazing motheryy God bless your hand 🙏❤️❤️❤️
@ejigemoya
Жыл бұрын
Thank you so much
@hagerezegeye3845
Жыл бұрын
Chechebisa malet min malet new?
@SeniyeGebriel
5 ай бұрын
ጥሩ ሙያ ነው እናታችን እናመሰግናለን፡፡ ግን አወራራችሁ የእናትና ልጅ አይመስልም፡፡የሼፍና የታዛቢ ጋዜጠኛ ነው የሚመስለው😂😂 ምንድነው ስታወሩ እናትና ልጅ መሆናችሁን በደንብ አስመስክሩ እንጂ እማ ልጄ እየተባባላችሁ😂❤❤
@abebayehuyigzaw
Ай бұрын
Enatna lej nachehu? konjo konjo megeb newu yemitasayun chefko kemibalew begeb gare temesasay newu yemitseruten megeb sem gen eyenegerachun bihon yemayak sew slale
@enathagertube4619
Жыл бұрын
እጆት ይባረክ እማዬ
@bnbettytube
Жыл бұрын
በጣም ባለ ሞያ እናመሰግናለን
@ejigemoya
Жыл бұрын
Enem amesegnalew
@linashibeshi9688
Жыл бұрын
ካሜራ ማንዋ ግን ተመቸሽኝ ጁስ ነገር ቢሰራ ያልሸው ይመቸሽ አያዝናንቹ ን ሙያም መናገኝበት ዮዑቱብ አቦ ሰላማችሁ በዝት ይበልወድድድድ
@reemo841
Жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳቹ 😍😍😍😍
@ejigemoya
Жыл бұрын
Enamesgnalen
@asniethiopia9085
Жыл бұрын
Betam konjo new mamiya amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@Et-fd6lw
Жыл бұрын
Ye telba tekem? please
@tigistsuma2514
Жыл бұрын
Metbeshawe eqawe betam Arif new is it electrical
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
Жыл бұрын
የተባረከ ይሁን
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen
@Meba94
Жыл бұрын
I made this, looooovvved it! I added nuug (no idea what it is called in English 😂), sesame, and chia.
@ejigemoya
Жыл бұрын
Sounds great!
@laelnaam
Жыл бұрын
Look yum Thank you for sharing ❤
@ejigemoya
Жыл бұрын
My pleasure 😊
@bitubini2
Жыл бұрын
ወይኔ ኣስጎመጀጃቹኝ ግን ጎበ ባለሙያ ነሽ ።
@سارهساره-ع9ض4و
9 ай бұрын
❤ድምፅ
@solomongizaw4432
Жыл бұрын
ከሁዋላ ፡ የምትለፈልፈዋን ፡ አውጧት ፡ ወይም ፡ ለብቻዋ ፡ ታዘጋጅና ፡ ታቅርብ
@ejigemoya
Жыл бұрын
ይህንን ትዛዝ በቤቶት ቢሆን መልካም ነው እላለው
@bruktawitamdemariam8482
Жыл бұрын
በነገራችን ላይ አድናቂያችሁ ነኝ የሠራችሁትን ሁሉ እቤቴ እሞክረዋለሁ ቂጣ መጋገሪያው ጥሩ ይመስለኛል የት ነው የሚገኘው
@ejigemoya
Жыл бұрын
Betam enamesgnalen
@senaitgirma2675
Жыл бұрын
Thank you for sharing
@ejigemoya
Жыл бұрын
My pleasure
@tigist8015
Жыл бұрын
Betam enamesegenalen🙏
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@smadit3729
Жыл бұрын
ሁለተኛ ዙር ማየት ጀመርኩኝ እኮ
@tsedeygashaw4426
Жыл бұрын
Looks delicious 😋 Thanks for sharing ❣️ 👍
@ejigemoya
Жыл бұрын
Thank you too
@munaahmed3868
Жыл бұрын
wow yammy
@ejigemoya
Жыл бұрын
Try it
@hfdyd1412
Жыл бұрын
God job 👌
@MunaAbyneshRetta
Жыл бұрын
Betam teru new thank you
@ejigemoya
Жыл бұрын
Thank you
@astekastek1000
Жыл бұрын
ጥሩ ነዉግን በፆምሰዉነት ሚጠግን አይበላም እባካቹ ወንጌል ተማሩ ስጋችን ለነፍሳችን ማስገዛት ነዉ ያለብን
@tsionfiseha8724
Жыл бұрын
Thanks betam ! Please ‘nug’ seru
@ejigemoya
Жыл бұрын
Eshi enseralen
@Silasie9720
Жыл бұрын
Mamaye erguzoch ybelalu sayew amaregn
@ejigemoya
Жыл бұрын
Awo
@eteneshestifanos7964
Жыл бұрын
በጣም አምሮብሻል ዛሬ ቱቱቱቱቲ ብያለሁ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Betam amesegnalew
@zmamberaki5030
Жыл бұрын
ተልባዉ በጣም ኣንደኛ ምግቤ ኘዉ ኸቤቴ ጠፍቶ ኣያቅም ኡዉነት
@ejigemoya
Жыл бұрын
Gobez ewnet
@zmamberaki5030
Жыл бұрын
@@ejigemoya 🙏🙏🙏❤
@SelamTV.
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@tagelgashaw3080
Жыл бұрын
1. ሱልጆ (ከባቄላ) 2. ሱፍ ፍትፍት 3. ነፊዛ (ከምስር) ስሙን ከተሳሰትኩ አስተካክሉት
@ejigemoya
Жыл бұрын
Eshi hulum enmokeralen
@fnotsimret7304
Жыл бұрын
3----አዚፋ
@alganeshbahre8598
Жыл бұрын
Wow my mom use to make it
@ejigemoya
Жыл бұрын
Really
@betelehemassefa1038
Жыл бұрын
ድምፅ አይስማማም
@ዜድመሀመድ-ዠ4ዘ
Жыл бұрын
ምስጋናችን ከልብነዉ❤🤙🤙🤙
@ejigemoya
Жыл бұрын
Enamesgnalen
@entashtantwn6814
Жыл бұрын
Hi my sweet mom God bless you and your family
@ejigemoya
Жыл бұрын
Same to you
@chocozraz
Жыл бұрын
ሜላት ጠፋች ምነው
@elaykidanekidane8529
Жыл бұрын
በኑግም ይቻላል
@ejigemoya
Жыл бұрын
Yechalal
@elamyosef243
Жыл бұрын
ሰሊጥ አይደል እንዴ ከቂጣ ጋር የሚታሸው ወይም አብሮ የሚወቀጠው ደግሞ ተልባ ሆነ
@almaztsegay5652
Жыл бұрын
ጥሩ ነበር ወሬ ይበዛዋል ወሬውን ቢቀንስ ጥሩ ነበር ብቻሽን ቢሆን ጥሩ ነው ደ
@BB-ww3uq
Жыл бұрын
Megageriaw yet new yemignew?
@ejigemoya
Жыл бұрын
Ale dweyelgn 0911207033
@tjj269
Жыл бұрын
🙏🙏🙏💕
@Umnassim4533
Жыл бұрын
Buticha and seljo
@tsedaytessema1219
Жыл бұрын
እልበት ይሞከር
@ejigemoya
Жыл бұрын
Eshi enmokeralen
@munaahmed3868
Жыл бұрын
slam
@ejigemoya
Жыл бұрын
Selam
@muhammedmuhammed1427
Жыл бұрын
Konjo new gen derk alalem
@ejigemoya
Жыл бұрын
Yegna mercha selhone new enji alderekem
@hanikereta4855
Жыл бұрын
😮😋
@mareyaamienatee7157
Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@le1785
Жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏😘😘😘
@ejigemoya
Жыл бұрын
😃❤️❤️
@mimianteneh3841
Жыл бұрын
slgio seru
@hanasahilu900
Жыл бұрын
የኑግ ጭብጦ የጎጃም ዘንግ
@heywet
Жыл бұрын
Oromo amat yeneberesh new yemetmeseyew be muyash!
Пікірлер: 126