KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
🛑"ፍትህ ለሀገሬ " እያለች ነው ታዳጊ 📍ፍትህ ሲሣይ📍
Күн бұрын
🛑"ፍትህ ለሀገሬ " እያለች ነው ታዳጊ 📍ፍትህ ሲሣይ📍
Рет қаралды
19,564
Quanquayenesh Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 157
@ካብዚተፈልየምስክርስቶስኽ
Жыл бұрын
ዘማሪት ፍትህ ሲሳይ በdonkey youtube ብትቀርብ ለብዙ ሰዎች ኣርኣየ ትሆናለች እርግጠኛ ነኝ
@HibestTameromaraton
Жыл бұрын
L
@lagadadhildt7005
Жыл бұрын
Awo😢 tiqirb
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ የወደፊት ልጄ አንቺን የመሰለ ብቃት ያላት ትሆን ዘንድ አባቴና አምላኬን ልዑል እግዚአብሔር እማፀናለሁ 🤲🤲😍😍😘😘😘😘💝💝💝💗💗💗❤ ❤❤ልኡሌ ወንድማችንእናመሰግናለንእግዚአብሔር አምላክይጠብቅልን😍😍 ልጅቱን ያሳደጉእናትናአባትን እረጅምእድሜናጤናንያድልልን!!!!!!
@besufekadsiyabara9332
Жыл бұрын
እንዴት ያለ መባረክና መታደል ነው እናንተዬ! ያውም በዚህ ጥፋት በበዛበት ዘመን። እደጊልን አንቺ የቤተሰብ ብቻ ሳይሆን የሁላችን ኩራት ነሽ።
@meherat938
Жыл бұрын
የኔ እናት❤ እድግ በይ በሞገስ ያሳድግሽ በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tsdeysolomon8625
Жыл бұрын
አቤት ትሕትና ሉኡልዬ እግዚአብሔር በሠላም በፍቅር ሥለ አምላክ ፈራጅነት አረጋግጦ መናገር መታደል የኦርቶዶክስ ነት ማንነትን መግለጽ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዘማሪሉኡሌ እድሜ እደማቱሠላይ ይሥጥሕ
@Warknish-kz3gf
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እድግበይልኝ❤❤❤❤❤በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@weynishetgashew612
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@danielnigatu1983
Жыл бұрын
በፀጋ በሞገስ ያሳድግሽ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ በቤቱ ያፅናሽ
@ayelechmulatu3543
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ ድንቅ ልጅ ነች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@bezabekalu2085
Жыл бұрын
እግዚአብኄር ቤቱ ያፅናሽ አንቺ የስላሴ እና የድንግል ማርያም ፀጋ ይብዛልሽ አሜን
@ሰላምየማርያምልጅ21
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ቆንጆ እናመስግናለን ሉሌ የመምህር ተስፋዬ ልጆች አቅርብልን ሉሌ 🥰🥰🥰🥰
@ማህቶቴሰሚነሽኪዳነምህረት
11 ай бұрын
ልኦል ሰገድ በውነቱ እመብርሃን ከዝህ የበለጠ ክብርና ሞገስን ታድል ቅድስት ኪዳነምህረት ትጠብቅህ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ ዘማሪት ፍትህ በእናተ ግዜ እውነተኛ ፍትህ ይነግሳል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ👏🙏
@ENTube-vi5km
Жыл бұрын
ወይ ጌታ እግዚአብሔር የእጅህ ጥበብ እንዴት ድንቅ ነው ተባረኪልኝ ይኔ ቅመም
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@addisheruy4333
Жыл бұрын
ዘማሪት ፍትህ በጣም ደስ ይላል እግዚኣብሔር ይጠብቕሽ
@Raya-oz6gc
Жыл бұрын
የእኔ ውድ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
@Rakb553
Жыл бұрын
በእውነት እፁብ ድንቅ የሚያስብል ነው ያንቺ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ከክፉ ጠብቆ በቤተመቅደሱ ያኑርሽ አሜን🤲🤲🤲💒💒💒❤
@የክርስቶስባርያ-ቀ1ዀ
Жыл бұрын
ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ በእውነት ቤተሰቦችሽን ሀያሉ ልኡል እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነቱ 🤲
@fatemiaf1449
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@icjdjhfjjdkdro1453
Жыл бұрын
.ለእህታችን ዝማሪ መላይክትን ያሰማል ጥበብና ሞገሱን ይጨምርልሺ ለእደዚህ አይነት አሳዳጊ ወላጆች ክብር ይገባቸዋል ለወንድማችንም እድሚህን ያርዝምልን አሐዱ ባንክ ወሎ ወልደያ ይከፈትልን
@Asas12as123
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤ በርችልን በሞገስ በጥበብ ያሳድግሽ❤❤
@bb1bb429
Жыл бұрын
እግዚአብሔርፀጋወንያብዛልሽ ዝማሬ መላአክትያሰማልን እግ ዚአብሔረአምላክ ቃለ ህወትያማልን💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤🙏🙏🙏
@felekuteka-tulu517
Жыл бұрын
እደጊ ፣ቃለህይወትን ፣ያሠማልን ፣ከቤቱ ፣አያዉጣሽ ፣ ፣ለቁምነገር ፣ያብቃሽ።
@ሰንቱየተዋህዶልጅ
Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዞልሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ ለልጆች መሰረት ቤተሰብ ነው
@mimia7202
Жыл бұрын
አረ ፈጣሪሆይ ለኔስ እንደዚህ እንዳውቅ ብትረዳኝ የእውነት ቃላት የለኝም በራሴ አፈርኩ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ እውቀቱን ይስጥሽ🙏
@lidiamekonnen7655
Жыл бұрын
እደጊ ለቁም ነገር ያብቃሽ በቤቱ ፀንተሽ ለቤተክርስቲያናችን መልካምን፳ከሚሰሩ መካከል ያድርግልን 🙏🙏🙏
@saharm119
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍጻሜሺን ያሣምርልሺ የኔቆጆ በርች ❤🎉እቁነሺ የኔወርቅ❤ዘማሬችን መምራችን🎉እግዚአብሔር 🎉እድሜ ይስጥልን🎉🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺🌺💐🌺💐🌾🇪🇹🌾🇪🇹🌾🇪🇹🌾🇪🇹🌾🇪🇹🌾🇪🇹🌾🇪🇹🌾🇪🇹🌾📚📚📚📚📚📚📚📚📚🤲🤲🤲💚💚💚💚
@fantu1fantu215
Жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@sitymnayehu5439
Жыл бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@workeneshshumet7454
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እድግ በይ የወለዱሽ እናት አባትሽ እግዚአብሔር ይስጣቸው
@tigistwebeshet2077
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርቺ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤
@muilknasser1947
Жыл бұрын
ዝማሬመላክት።ያስማልንእግዚአብሔርበቤትያፁናሽ
@ማህቶቴሰሚነሽኪዳነምህረት
11 ай бұрын
ዘማሪ ፍትህ ዝማሪ መላአክትን ያሰማልን
@mimia7202
Жыл бұрын
ቲኒሽ ቲኒሽ ለኔም እንዳንቺ ልቦናዬን ክፍት ቢያደርግልኝ🙏
@azabmenbere7528
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ በቤቱ ያኑርሽ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤
@Ugygjv
Жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨርሻሺን ያሳምርልሺ የኔ ቆጆ😘😘😘😘-
@yordabadie5173
Жыл бұрын
ከዚህ በላይ ምን አለ!!!
@alganesharaya1558
Жыл бұрын
Oh my God, she is a beautiful girl. God bless you
@werkyetadesse3137
Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጂ እግዚአብሔረ በበቱ ያፀነሽ 🙏🙏🙏
@aass5403
Жыл бұрын
የነ ጠፍጨ ደሰ ሰትል እግዚቡሔር የጠቡቅሸ ያሰድግሸ❤❤😂❤❤
@leewon4527
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ. ሞገስ ይሁንሽ
@tsdeysolomon8625
Жыл бұрын
እመቤቴ ታሣድግሽ የኔ ፍቅር ሉኡልዬ እግዚአብሔር በሠላም ኑርልኝ
@ba7359
Жыл бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ እፍ እንዴት አርጌ ልመርቅሽ እይ እናት እና አባት ምን ያህል በልጃችሁ ትደሰቱ የጎበዝ ቤተሰብ ውጤት እናተንም ፈጣሪ በቸርነቱ ይጎብኛችሁ በቤቱ ያፆናችሁ !!!
@yezinamulumengsit771
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እድግ በይ ሉሌ በርታ አሪፍ መርሀ ግብር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymanotmoges2386
Жыл бұрын
.በእውነት.እመአምላክ.ታሳድግሽ.ማርያምን.የቅዳሴ.ድምፅ.ላኩልኝ.ብየ.እየጠየኩ.ነበር.ቤተሠብ.አሁን.በደስታ.ከህፃኗ.አደበት.አገኘሁ.እግዚያብሔር.ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤
@roserosephone
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@mimia7202
Жыл бұрын
ስትዘምሪ እንባዬን አስመጣሽው የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰
@eneyeshbirhanu8962
Жыл бұрын
ወዷ ፍትህ ሲሳይ
@michelbrendel3932
Жыл бұрын
Zemari melaek yasemalen Egziabher bebitu yasenashe adorables ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidistkidst1212
Жыл бұрын
betam des yemtl egziyabher betibebu baleshlay ychemrlsh egziyabher yasadgsh mechereshashn yasamrewu ❤❤❤❤❤ kale hywetn yasemaln zimare melayktn yasemaln 🙏🙏🙏bertuln
@tigikidan5825
Жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን ግሩም ነው በቤቱ ያጽናሽ
@meserettafesemamo4069
Жыл бұрын
እግዝያብሔር ያሳድግሽ በቤቱ ያፅናሽ ተባረክ
@roserosephone
Жыл бұрын
🌡️🌡️🌡️🌡️🌡️🌡️🌡️🌡️🌡️🌡️🌡️🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🌍🌍🌍🌍🌍🌏🌏🌏🌏🌏🌏⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗❗🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በበረከቱ ይግባችሁ ❗❗❗
@sisaysisay8026
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤🎉ስትጣፍጥ
@RahelRahel-zy1km
Жыл бұрын
በጣም ሲነግሯት ሰሚ ናት ትስማን የአገራችንን ችግር
@Tube-td9pe
Жыл бұрын
በውነት እራሴን ጠየኩት ካሳደጉ ኣና ከወለዱ አይቀር እደዚህ ነው እግዚአብሔር ፍፅሜሽን ያሳምርልሽ የኔ እቁ❤❤❤❤
@mimia7202
Жыл бұрын
ወይ መታደል🤔🥰🥰🥰👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@elsabetkidane6118
Жыл бұрын
❤የቅዱሳ መላዕክትን ሰማያዊ ጥዑመ ዜማ ያሰማሽ ❤በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ ርስተ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስሽ❤
@asefashyimam4102
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል ዝማሬ መላአክት የሰማልን ታዳጊ ፍትህን እግዚአብሔር በጀመረችው መልካም መንገድ ያሳድግልን። እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አገራችነን ከዘረኝነት በሽታ፣ከቋንቋ በሽታ፣እኔ የበላይ ነኘ እኔ ብቻ ልኑር ከሜል በሽታ ያውጣን ሁሉን የሚችል አምላክ ይማረን።አሜን
@edgrff7506
Жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር በጥብብ ያሳድግሽ
@mesereteshete1480
Жыл бұрын
እድግ በይልን ዘመንሽን እግዛብሄር ይባርክሽ
@marthasisay4318
Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግሽ ፍፃሜሽን ያሳምረው
@serkalemdejen250
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@michelbrendel3932
Жыл бұрын
Egziabher yasadgshe ye ne mar segawun yabzalshe❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ethiopiahgerahgera-ey7ni
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@omaobi8282
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በፀጋ ያሳድግሽ
@ዘመድtube
Жыл бұрын
ወይ መታደል እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ መጨረሻሽን ያሳምር ለቤተሰቦችሽም ክብር ይገባቸውል
@jemayenshreta8146
Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ለዘማሪት ህፃን ፍትህ የአገልግሎት ዘመንን ባርኮ አብዝቶ ያድልልን ለቋንቋዬነሽ ሚድያ ረዥም እድሜ አገልግሎ ያድልልን አሜነ!!
@mulubekele1790
Жыл бұрын
Kal atahulush yene libe birhan medhanialem bebetu yatsinah
@ghgh4028
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በእወነት ህይወት ያስማልን ዝማሬ መላኣክት ያስማልን ፀጋዉን ይብዛላችሁ 🥰🌹👏
@aberashhune
Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን በሰላም አደራሳችሀ ለመለአኩ ለቅዱስ አመታዊ በአል 🙏🕊 እህቴ ቅዱስ ገብርኤል ከቺጋር ይሁን በጸሎታችሁ አስብልኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ 🙏
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
Жыл бұрын
አቤት መታደል ነው እግዚአብሔር ያሳድግሽ በቤቱ ያፅናሽ ልዑሌ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤
@zaritu9615
Жыл бұрын
Egzabher yemsgen qalehiwoten yasemalen
@kidistyemariyamkidist4178
Жыл бұрын
የኔ ማር ደስ ስትል ፈጣሪ ያሳድግሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ በቤቱ ያጽናሽ❤❤❤
@kidisima2615
Жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln Zmaramelaekt yasemaln yenamar❤❤❤
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ
Жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልሽ🙏 🥰🥰🥰
@tadesseayele9299
Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ምሉዕ አድርጎ ያሳድግሽ ለመልካም ፍሬ ያብቃሽ
@etenatalemay4948
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፣ያስድግሽ፣ዝማሬ ፣መላክት፣ያሰማልን 🤲🤲🙏🙏💒💒
@emafikir21tube
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ
@selamgh3379
Жыл бұрын
god bless you and your family 🙏🙏🙏
@tsebeiuariga6641
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን በቤቱ ያፅናሽ ልዑል እግዚአብሔር አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤❤
@ze.a285
Жыл бұрын
Mare yehonshe lje demtseshe wow Emberhane tasdegeshe
@atsedeaa7465
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ 💚💛❤🙏
@Filisltan
Жыл бұрын
ዘማሪት ፍትህ በጣም ደስ ይላል እግዚኣብሔር ይጠብቕሽ
@addisalametube2147
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሣድግሽ🙏✝️💒💚💛❤🙏
@tsdeysolomon8625
Жыл бұрын
እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሸ
@lagadadhildt7005
Жыл бұрын
Waqqayyoo ogumaaa isattii sii yaa gudisuu ebbifamii ❤❤❤
@aynimoke9859
Жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልን የኔ ውድ ❤
@hgfthgg5994
Жыл бұрын
እመብርሀንበምገስታሳድግሽእንዴትእንደምታምሪየኔማር
@ruthkassu6304
11 ай бұрын
የኔ ምርጥ እህት ❤❤❤❤❤
@fantukelecha522
Жыл бұрын
ድምፁ ዝቅ የአለ ነው
@fairoozfairooz3607
Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ደስ የሚል ተሰጦ ጎዶልያስ
@shebrealameu9786
Жыл бұрын
Egzabiher amelke kaleh hiyewtn yasemalen bebetu yastnashi yasedegeshi !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@edenagabis5556
Жыл бұрын
እድግ በይልኝ❤❤❤
@haleema10h41
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@hielenyemaryamlij6998
Жыл бұрын
በቤቱ ያፅናሽ😍
@askaleejigu7698
Жыл бұрын
እልልል እልልል❤❤
@GjdtgBhch
Жыл бұрын
ተባረኪ
@tefayetsegaye7262
Жыл бұрын
ጎበዝ
@aaw5447
Жыл бұрын
Mariyee edegilign ❤❤❤❤❤
Пікірлер: 157