KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ትሕትና እና ትዕቢት | ናብሊስ | ክፍል 1 | ሀገሬ ቴቪ
Күн бұрын
ትሕትና እና ትዕቢት | ናብሊስ | ክፍል 1 | ሀገሬ ቴቪ
Рет қаралды
10,637
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 29
@freeethiopia211
Жыл бұрын
አቤት እንዴት እንደምታስረዱ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዕንቁዎች ናችሁ።
@sirgutgebrekidan3337
Жыл бұрын
አሁን አሁን ሳስበው ከወላጆቼ እምቀናበት ትልቁ ሀብታቸውን ትህትናቸውን አውርሰውኝ ብዬ እቆጫለሁ። ልጅሆኜ አባቴ ለትንሽ ወንድሙ በዳግም ትንሣኤ ሳምንት "አክፋይ" ይዞ ይሄድ ነበር ብዙ ስዎችም ታላቅ ሆኖ በመውሰዱ ይቀልዱበት ነበር የእሱ መልስ ግን እኔ ደስ ብሎኝ ለማደርገው አትድከሙ የፈለጋችሁን ብትሉኝ በሕይወት እስካለሁ ድረስ ደስ ብሎኝ አደርገዋለሁ ይል ነበር። እንኳን ታሪክን ታላቅን ማክበር ለከበደን ትውልድ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ከማለት ሌላ ምን ይባላል።
@Sebat27210
2 ай бұрын
❤❤❤
@HshsWtsgs
13 күн бұрын
መታዘይ ማድረግ ብዙ በዙ ጥቅም አለው ትህትና @@Sebat27210
@HshsWtsgs
13 күн бұрын
አዳዴ ለምሳሌ ቤተሰብ ውስጥ
@HshsWtsgs
13 күн бұрын
ልጅም ከሆነ የሜጎዳበት መገድ አለ ለምሳሌ የመጀመሪያ ልጅ ከሆነ ሸክም ብዙ ጫና አለው
@HshsWtsgs
13 күн бұрын
በዜህ የተነሳ ልጅ ተጎጂ ይሆናል
@YididyaDejene
Ай бұрын
እግዚአብሔር የዘለዓለም መንግሥቱን ያውርስልን። እርሱ ይጠብቃችሁ።
@TirunehAdane
14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@hawantaddess5294
Жыл бұрын
ውይይታችሁ በአጠቃላይ ሰው የሚያደርግ ነው በጣም እናመሰግናለን፡፡
@tadekebe2270
Жыл бұрын
የፈጣሪ ክብር ይመስገን !!!መቼም ይህ የዕውቀት አቻ ባላቸው ጓደኞች እና ቤተሰቦች በየቤቱ ይነገሩ የነበሩ ሀቆች ይዛችሁ ለኛም ስላመጣችሁልን የፕሮግራሙ አዘጋጅ እና እንግዶች ክብር ይስጥልን።
@kidistadane6554
Жыл бұрын
በጣም ጥሩ እይታ ። በጣም ገንቢ እና ጥርት ያለ ሃሳብ 👋👋👋
@frhewothailu9840
Жыл бұрын
ሁሌም በ ጉጉት የምጠብቃቹ መምህራኖቻችን በጣም እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ፐሮግራም ነዉ በርቱልን
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
24 күн бұрын
ግሩም ነው!!
@yonane9472
2 ай бұрын
Very good discussion love it
@melatkemal8185
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 👌👌👌❤❤
@manalehussen
3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@sileshegirma2909
Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ🙏
@liyakasa
7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ውይይት አራሴን እንድመለከት ስላራጋችሁኝ አመስግናለሁ.
@kidistmuluneh6286
7 ай бұрын
Tebareku ❤
@Gehelenmariam
Жыл бұрын
♡♡♡
@romanafrassa3652
3 ай бұрын
👍👍👍
@Nahusenay123
Жыл бұрын
አይ ብሬ ሳየው ራሱ እንዴት ኩራት እንደሚሰማኝ
@MassiveMimo-rn3we
2 ай бұрын
Nablisoch swedachuh hulie be tmat ena gugut new yemtebkachuh.
@sileshegirma2909
Жыл бұрын
እንግዲህ በሀገር ደረጃ ትህትና ገንዘባችን ማድረግ ግዴታ ነው። ወዲህም ትዕቢት ደሞ እየናደን/ያፈረሰን ያለ መሆኑን ማወቅ ይገባል።
Пікірлер: 29