KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ትላንት በድህነቴ ገፍተሽኝ ዛሬ ምን ታይቶሽ መጣሽ😡
Күн бұрын
ትላንት በድህነቴ ገፍተሽኝ ዛሬ ምን ታይቶሽ መጣሽ😡
Рет қаралды
16,054
Wende.zeleke
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 437
@Kemeria-e2r
4 күн бұрын
ድህነት እኮ ሳሙና ነው ጥርግ ይላል አንቺ ማለት የአስተሳሰብ ደሃ ነሽ እዳሽዬ የደሃ ኩሩ ዛሬ አስደሰትከኝ ሺ አመት ኑርልን
@arz9027
4 күн бұрын
እሁኑ ማ ብጣም ደሰሰሰ ብልኛል ማርያምን አሰይይይይ 😂😂😂
@11Secho
4 күн бұрын
ወለሂ ወንዴን❤አለመድናቅ ንፍግና ነው በቃ ይቅርታ↩️የርግለት አንድ ለይ መቼም አይሆንም ሀይመኖት አለ ታይው በቃ እክራም🙌።
@ahmadm5724
4 күн бұрын
Betkekle
@samrilove1772
4 күн бұрын
Bexam lesew lij rhrahe alew allh yichemirleti❤
@نعيمهمم
4 күн бұрын
❤❤❤
@BreFekr
4 күн бұрын
ይቅር በላት የሚትሉ🔔🔔🔔👍👍👍
@KkHh-q5l
4 күн бұрын
ረባክሽድሀ አንተ እኔንለመውደድምንአለህያለችውቃል አስታውሽ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
4 күн бұрын
እደሽዬ ስለመጣህ ማርያምን ደስስ ብሎኛል😢❤❤❤ግን ይቅር በላት እና አትቅረባት ምክንያቱም ሁለታችሁም ሀይማኖታችሁ ይለያያል ስለዚህ አንተም በሀይማኖትህ ፅና ወድሜ😢
@SurprisedAlien-eh4gj
4 күн бұрын
በትክክል
@SaraAla-xg5fj
4 күн бұрын
በትክክል❤
@SurprisedAlien-eh4gj
4 күн бұрын
ማነው እደኔ ደክም ያለው ምን እዳድከመኝ ልገራችህ ሀሳብ ጭንቀት ስራ በጣም የሚሰከፈኝ ነገር የአገሬ ሰላም ማጣት በቂ ቡዙ ነገር አለ እድኔ ሰደት ያደከመው በላይክ አሳዩኝ
@እናትያላህስጣታናት
4 күн бұрын
አብሽር ሁሉ ነገ አች ስትኖሪ ነው ሚሳካው ጭቃት ጥሩ አደለም በሽታ ላይ እዳይጥልሽ ዱዋ አርጊ
@SurprisedAlien-eh4gj
4 күн бұрын
@@እናትያላህስጣታናት ኢንሻአላህ እህቴ
@raksameera6520
4 күн бұрын
አብሽሪ ወደ እሺአላህ አደቀን ያልፋል
@SurprisedAlien-eh4gj
4 күн бұрын
@@raksameera6520 እሺ እህቴ ኢንሻአላህ
@ሄሉነኝየሚካኤልልጅ
4 күн бұрын
ጎበዝ እደዚህ ኮፍጠን በል እሷ ደግሞ ትነፋረቅ ይች ውሻ😂😂😂😂😂ጀግና ጠንከር በል❤❤❤❤❤❤
@murshidajamal6991
4 күн бұрын
አይበልም
@ክዳኔምህርትእናቴ
4 күн бұрын
👍👍😂
@hilamoo928
4 күн бұрын
ተይ የዛኔ አናዳኝ ነበር ዛሬ ደሞ አሳዘነችኝ😢
@SemeriyaAman-g4r
4 күн бұрын
ሰው ውሻ አይባል
@UmMehir
4 күн бұрын
ሲጀመር ሙስሊምና ክርስቲያን ናቸዉ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
4 күн бұрын
ጀግና💪💪💪💪💪 ወንድልጅ ከቆረጠቆረጠ አድበሽተቀመጭ ክሪምሽን በደንብ ልበሽ ሥለድንሽ ተማሪ በምንነዉ የምክሽዉ?ፍቅሩን ልትቀበይዉነዉ?ሐይማኖትሽስአያሣሥብሽም❓❓❓
@shemima5580
4 күн бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል የኛ ውድ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለዚ ቅመሞችዬ ዝም እንበል☺
@almasababa-x8o
4 күн бұрын
እደዚች እደጥቅስ እሚያስቀኝ የለም😂😂😂ቁርአትችሁ ሌላጥቅስ የለውም ማለትነው😂😂በየሚዳው ኮሜትላይ ይችኑነው እሚያወዛውዟት😅😅
@Sofia-uk1rn
4 күн бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም እዉነት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@almasababa-x8o
4 күн бұрын
@@Sofia-uk1rn አይይይ ወላሂ ሰለም ነው ያልሽው
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
4 күн бұрын
@@shemima5580 ሡለላህ አለይሂ ወሰለም
@Aminat725
4 күн бұрын
ሠለላህወአሊህወሠለም
@HabibaAbdulla-r8k
4 күн бұрын
ሰብሀን አላህ አልህምድሊላ ለአለህ ይሊላ አላህ አክበር ❤❤❤❤
@MonaTubeሙና
4 күн бұрын
ይቅርታ ባዮች ፈጣሪ ይወደዋል የምር እስኪ ደምሩኝ
@JfE-nb2fu
4 күн бұрын
ይቅርታ አድርግላት ግን ሀይማኖታችሁን እያሠባችሁ እሡም እሷም
@haimanot2452
4 күн бұрын
ቆፍጠን በል ፈታህን ተቀባረርባት በሰዉ ላይ እደዚህ ከባድነዉ በተለይ በድህነት
@KkHh-q5l
4 күн бұрын
ደግአረጋት😢 ድሀ ብላው ሰድባበጥፊተማታ የተሞላቀቀችበትን አትርሱ ኮሜታተሮች😢
@ኢሙኢብራሂምነኝ
4 күн бұрын
ስጀመር. አች ሙስሊም እሱ ክርስተን ነው ምን ከምን ሆሆሆ. . ፍቅር ነገር ዬለም
@ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ
4 күн бұрын
ለይቅርታ ይሆናል እንጅ አፍቅራዉ አይመስለኝም
@FatimaBibi-qt7bh
4 күн бұрын
ጎበዝ ጀግና ነህ ትክክልደግአድርጋሀልድህነት ይለቃልጠንክርስራ ኅበዝ
@saadanour-n7g
4 күн бұрын
አረ ተዉ እዳሽ ተረዳት 😢😢😢 ብያንስ ይቅር ተባብላቹ ሰላም ፍጠሩ ጥፋትዋን አምነለች ሰዉ ይሳሳታል 😢😢😢💔💔💔
@MesitayitWenidimneh
4 күн бұрын
ተይው ሀይማኖታቹ አንድ አይደለም ወደድሮው እዳትመልሽው ተይው ልጅን
@hanagetacew-u4q
4 күн бұрын
ጅግና የኔ አባት
@MasaratiTubeመሠረትTube
4 күн бұрын
ወንድ ልጅ እንደዚህ ቆፍጠን ስሆን ነው የምያሚረው አንደድ ሴታ ሴታ የሆኑት ወንዶች አሉ የኔ ጀግና 😂😂😂
@Abdu-royal
4 күн бұрын
ይቅር ይበላት ምትሉ
@JooklJookl
4 күн бұрын
መጀመሪያነበርእጂ😕
@رمانهاقماسو
4 күн бұрын
@@JooklJooklመጀመራያ። በደብ በቆወመች ክክክ። ወዝወዝ እምትላነገር።
@ሩትየወሎዋቀበጥ
4 күн бұрын
አይገባትም እደዛሲሆንላት የትነበረች
@cequa4067
4 күн бұрын
እሱ ክርስቲያን እሷ ሙስሊም ምን ለመሆን ነው ይቅር ብላትስ እሷ ሃብታም ሀብታም ይሰራታል እሱ ደሃ ነው ልጅቷ የአይምሮ ድሀ ስለሆነች አትገባውም
@Sada-yc6pi
4 күн бұрын
መጀመራነበር እጅ ያምደሙ አድአደለም ሀያማኑታቸው ቢራራቆነውእሚሻለው😢😢😢😢
@ZiadaMohammad
4 күн бұрын
እነዚህ ልጆች 50k እናስገባቸው ቂመሞቼ 😢😢
@JooklJookl
4 күн бұрын
እሽ😢❤
@naimahnaimah1003
4 күн бұрын
😂😂😂😂
@EthgEhgf
4 күн бұрын
ደግአደረገ''በፊት'ስትመፃደቅ''አልነበረ''መዉደድ'ያቻለ'ልብ'ሁሉመጥላትም'ይችላል
@NefisajoySeman
4 күн бұрын
አትሳደቡ አንድ ቀን ይቅርታ ይባባላሉ እናንተ መሃል ነው የምትቀሩት ሁለቱም ምከሩ ስድብ የሰጣን ነው
@cequa4067
4 күн бұрын
የኢትዮጵያ የሙስሊሞች ሸሪአ ፍርድ ቤት እነዚህ ነገሮችን ክርስቲያን ሙስሊም በፍቅር ተይዣለሁ እያሉ ለዩቲዩብ ገንዘብ ብሎ የእስልምናን ሃይማኖት እያጠለሹ የሚሄዱት ወጣቶችን አንድ ማለት አለበት እሷ ሙስሊም እሱ ክርስቲያን ለጨዋታም ቢሆን ለድራማም ቢሆን የማይሆን ነገር ለምንድነው ሚደረገው የልጅቷ ደግሞ ጫምላቅነት ብልግናዋ በሙስሊም የማይጠበቅ ነገር አንተ እከካም አንተ ድሀ እያለች የተሳደበችውን ወንድ እንደገና ደግሞ ፈልጉል የወደዋለሁ ማለት ምን ማለት ነው ለድራማ እንኳን የማይበጅ የማይጥም ነገር ነው
@nimaqatar7832
4 күн бұрын
አራ ወዴት ወዴት እያሄድንነዉ አራ ሀይመኖታችን ይቀድማል አለሃን እንፊራ
@طيبهإدريس-د2ن
4 күн бұрын
ብዲር በመሬት ሚስኪን ነፈር ወንድ አይደለህ ቆፍጠን በል ስትይው አልነበር ይሄው ቆፍጠን በል ቀጥል በት በሀይማኖትም ስለምት ለያዩ በዚሁ ተራራቁ ከሁሉም በላ ሀይማኖት ይቀዲማል
@LpppHjj-bj2cc
4 күн бұрын
ጀግና እድህ ነዋ ወድ ሁነሀል ዛሬ እሠይ
@መቅደስ-ቘ6ጠ
4 күн бұрын
ወንድሜ በእምነትህ እምትመስልህ አግባ ትቅርብህ 😢 በፍጽም ወድኋላ እዳትመለስ😢🙏 ግን ይቅርታ አድርግላት ይቅር በሉ ይቅር ትባላላችሁ እዳለ ጌታ🙏😇
@AmMuhamed-qx6yd
3 күн бұрын
አሁንም ይቅርታ ለመባባል እጅ ፍቅር የሚባል ነገር መቀበል አትችይም ምክኒያቱም እሥልምና ሀይማኖት ትዳር እጅ ዝሙት አይፈቅድም ሙሥሊም ያልሆነ ወድ ማግባትም አይፈቀድም ፡፡
@haymiabebe5858
3 күн бұрын
ኢክራም አውቃም ይሁን ሳታውቅ ለእንዳሽ የተጠቀመችው ቃላቶች እጅግ በጣም ከባድ ነበሩ ወንድነቱን የሚፈታተን ከሱስም በላይ ወንጀል የሚያሠሩ ቃላቶች ነበሩ አድሜ ለጋደኞቹ ከመጥፎ ነገር መለሡት ቃላቱ ግን ሁሌም ልቡን እንደ ሰበረው ይኖራል መጥፎ ቃል ከዱላ ይበልጣል
@KelemEshetu-ju3pl
4 күн бұрын
እዳሽ ዛሪ አደነኩት ንግግረክ ተመቸኝ ትክክል ካሁን በኋላ መገናኘት የለባቸውም ይቅርታ አድረግላት
@tube-zq8ot
4 күн бұрын
ወላሂ ይገባታል ይችልጅ መጀመሪያ ስለ እምነቷ አሳስቧት ቢሆን አቢ ያለችዉ በደስታ በተቀበልኩሽ ነበረ ግን አች በቁስ ገምተሽ ነበረ የተጨማለቅሽዉ እሰይ ደግ አረገሽ ይመችህ።
@addyasd3780
4 күн бұрын
ታረቁ በኔታችሁ😢
@yadelewabebaw
3 күн бұрын
እንዳሽ በማሪያም ሁላችንም እናጠፋለን ይቅርታ አድርግላት
@AyshaAbdela-f1o
4 күн бұрын
የሰዉ ልጅ በምላስ ከምተወጋዉ በስለት ወግተከዉ ቢሽር ይሻላል በሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃላት አትናገሩ የሰዉ ልጅ ልብ የሚሰብረዉ ሁሌ ሕመም የሚሆንብሕ የቃላት ዛቻ ነዉ ስለዚሕ አሱ ትክክል ነዉ ከምንም በላይ ሀይማኖት ይቀድማል ለሱ ያለዉ የትም አይሔድም
@Hawultyoutub
3 күн бұрын
ይቅር ይበላት ግን አብሯት መሆን የለበትም ምክንያቱም አሁንም ሀብቱ ሲያልቅ ጥላው እደምትሄድ ምንም ጥርጥር የለውም
@ሚስክያሲን
4 күн бұрын
አፍቅር ሀይማት ይቀድማል ኢክራም አላህን ፍሪ አንተ ፈጣሪህን ፍራ ይቅርታ መባባሉ ችግር የለዉም ግን ሁለት የተለያዩ ሀይመኖት ሆኖ ፍቅር ፍቅር አትበሉ
@komaistekle4512
4 күн бұрын
እሸይ ማነው ደስ ያለው ጀግና ወንድ እንደዚ ነው ያሰርከው ማዕተብ አደራ ወንድሜ ከክርስቶስ ፍቅር ሚበልጥ ነገር አንዳችም የለም ስለዚ ክርስቶስን አስቀድም አደራ የተከፈለልን ዋጋ ቀላል አይደለም በማዕተቤን ማልደራደር በደሙ የገዛኝ የክርስቶስ ልጅ ነኝ እህትክ ነኝ ስለዚ እንዳተ በሀይማኖትክ ምትመስልክ ነው ማፍቀር ያለብክ🥰❤ እህቴም በሀይማኖትሽ ሚመስልሽ ብትፈልጊ ከማያምኑ ጋር በአንድ አትጠመዱ ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ስለዚ ሀይሜኖት አስቀድሚ እማ😥
@sofitube-hy1mp
4 күн бұрын
ሀይማኖታቸዉ አነድ አይደለምኮ😢😢😢
@EkerhamKonjo
4 күн бұрын
አይንክን ላፈር እዳላለችው አሁን የኔ አባት አንድጊዜ አዳምጠኝ ምናምን አለም ትዞራለች ሚባለው እውነትነው ለማንኛውም ታረቁ
@ወታደር
3 күн бұрын
ግን ሀይማኖታቸው አልገባኝም ማለቴ የተለያየ እምነት ላይ ከሆኑ ፍቅር እዳይጀምሩ አደራ እምነት ውድነገር ነው
@hevhevigh5693
3 күн бұрын
በናታችሁ ሰለ ሀይማኖታችሁ እጃችሁ ላይ ባለው ሰልካችሁ ላይ እኳ ተማሩ በሀይማኖት አንድ ያልሆኑ ልጆች እደት ነው በፍቅር ይጣመሩ እምትሉት ያሳዝናል
@AdibAbuli
3 күн бұрын
ፍቅር ፍቅር እኮ ይገለበጣል አየህ ጊዜው ሲደርስ በራሳ ተገለበጠ ማለት
@onedaytube
4 күн бұрын
መጀመሪያውኑም ያለ እምነታቹ ፍቅር ትጀምሩና እየዬ ትላላቹ
@SeadaMohamed-d5z
4 күн бұрын
አሁንም ፍቅርአለባቸዉጂ ይቅር ይባባሉ ነበር ቁስሉ ነዉ
@AjaybaHamid
4 күн бұрын
ሰዉ ሆኖ መይሰሳት ይለም ይቅርታ አድርግለት እንደሽ ግን ቡዙ አትቅረራቡ አይመኖታቹ ይለያየል መጀመራ አይመኖት መቅደም አለበት
@AishaShakaru
4 күн бұрын
ወንዴ በጣም ነው ማደንቅህ አስተዋይ ልጅ ነህ❤❤❤❤
@EeXx-m9c
4 күн бұрын
ይቅታ ያርግላት ከዛ በትረፍ መገናኘታቸው አያስፈልግም ሀይማኖታቸው ስለማይፈቅዲ
@ChalachewChekoll
4 күн бұрын
እንደሽ ይቅርታ አድርግላት ይቅርታ ሁሉንም ልብ ያድሳል ነገር ያለውን ነገር መጀመሪያ ማስረዳት ነበረባችሁ ያለውን ነገር ሳታስረዱት ቀጥታ በድንገት ነው ያገናኛችሁት ይህም ስህተት ነው
@الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق
4 күн бұрын
ያጀማአ የሰውን ልጂ አትግፉ አትበዲሉ እማያልፍ ቀን የለም ይቅር በላት ይቅር የሚል ሰው ሰነፍ ሳይሆን ጎበዝነው ስለዚህ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል
@KALEYE_BELETE
4 күн бұрын
እሰይ ደግ አረገሺ ኢክራም ያኔ እደዚያ ስትጨማለቂ አልነበረሺ አሁን ፍቅሩ ወዳቸ ተገለበጠ መስል😅
@meseretgashaye7657
4 күн бұрын
ከሰው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፍምና ይቅርታ የፈጣሪ ስለሆነ ይቅር በላት 😅😊ግን አብረው መሆን አይችሉም ምክኛቱም አደኛ አይማኖታቸውም አይገናኝም ሁለተኛ ደሞ በድህነቱ ያላገጠች ወይም የተሳደበች ሴት ነጌ ባሌለው ሳዓት ትታው አለመኤዷ ምንም ጥርጥር የለውም 😎😎👻
@silasgeberkstos6094
4 күн бұрын
ማገናኘታቹ ጥሩ ሲሆን እሱም የወሰነው ውሳኔ perfect
@AaAa-mp4rd
4 күн бұрын
ጎቦዝ ቆጠን በል ሊጁቱወ ጨለቀነት ረቅ
@natinuke
4 күн бұрын
ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ወንድ ልጅ ቆረጠ ጀግና 💪🏾💪🏾👉🏾🤜🏾🤛🏾
@ffghfghh9615
4 күн бұрын
ይቅር በላት ግን ልብሕን እዳሰጥ
@LUbaba-o7f
4 күн бұрын
በቃ ተይው ኢክራምየ በዛላይ ሀይማኖታችሁ የተለያየ ነው
@Masimtube-n3t
4 күн бұрын
ስው ሆኖ የመይሳስት ይላት ይቅር ለእግዚአብሔር እንድሽ🙏
@NefisajoySeman
4 күн бұрын
አቅርታ ብቻ አርግላት ግን አንድ ላይ አትሁኑ
@BurhanAl-y4i
3 күн бұрын
እንዳሽ ይቅርታ ኣድርግላት ግን እምነትህን ኣስቀድም ፀሎት አድርግ እግዚአብሔር ለ ወደ ፋት የተሻለ ነገር አስቀምጧል
@DawitKassa-db4zk
4 күн бұрын
ይቅር በለት እንደሸው ክርስቶስም ይቅር ብሎናል እሽ
@Ryr-bc7py
4 күн бұрын
አረ ልጅን ተውት በቃ እረሳችሁት እንዲ😢😢😢
@almasababa-x8o
4 күн бұрын
ወድልጅ እደዚህ ቆራጥ ሲሆን ደስ ይላል የስራሽነው ያገኘሽው
@fusr.4440
4 күн бұрын
ጅግናብየሀለሁአትሥማትተለውጠህአሳየት
@ffghfghh9615
4 күн бұрын
እረ እባካችሁ እዛ እነ አብርሽ ቤት ያላችሁ ኑ እነዚሕ ሰብ ብታደርጉ ሰው መሆንን ትማሩ ነበር 80ቪዶ ሰርተዋል ግን 20ሺ k ላይ ናቸው ቢሆን 50kእናስገባቸው
@SwefiehMobile123
4 күн бұрын
አይ ሀበሻ አሽሺቃባጭ ነው እህቴ😢
@ffghfghh9615
4 күн бұрын
@@SwefiehMobile123 እውነት ሁሌም ሳያቸው ያሳዝኑኛል እና እንባ ነው የሚቀድመኝ ቪዶውን ሳልጨርሰው አቋርጬ እወጣለሁ
@SwefiehMobile123
4 күн бұрын
@@ffghfghh9615 እሰኪ ተይኝአፍፍፍፍ
@NefisajoySeman
4 күн бұрын
ለፕራንክ ያልቃቅሳሉ እኔ አልከታተላቸውም አልሃምዱሊላህ
@alxble945
4 күн бұрын
ወድልጅአመረረ ጎበዝ የኔጀግና ወድም እሳምየጇንነው ያገኜችው ተመስገንጌታየ ሴትልጅ ዎድንልጅ በጥፍአይመታምነበር አየሽአይለል
@የበራሀዋእርግብ
4 күн бұрын
ጀግና ነህ ወንድም አለም ይቅርታዋን ቀቅላ ትብላዉ ይቺ አመዳም እኔ ብሆን ወላሂ መቺም ይቅር አልላትም ለምን ብትሉ የዛን ቀን ያልችዉ ክልቤ አይጠፍም እዳዉም ጀግና ነህ ቆመህ ማዉራትህ ደሞ የምንካሳ ነው የምታወራዉ መቺም እዳትቀርባት እዳሽ ትቅርብህ
@Rabia-e8c
3 күн бұрын
ልጅቱ ግን አስተያየቷኳ በጣም ያስጠላል የለለ ነገረኛ ነች
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
4 күн бұрын
በጣም አብዝታዉ ነበር ግን ይቅርታ ከምንም በላይ ነዉ ወድሜ ኦርቶደክሰ አይደልህ ይቅር ተባባሉ
@ZediAli
4 күн бұрын
ዘለቀ የለለበት ደስ አይለኝም😢 ግን እንዳሽ እና ወልደ ስላሉ ደስ ብሎኛል እንዳሽዬ የኔ ጀግና🦸♂️ ትቅርብህ አንድም ሀይማኖት አትገናኙም👌💔ዝበላት ከፈለገች ገደል ትግባ👎
@eyerusemengstie5125
4 күн бұрын
ይቅርታ አድርግላት ይቅርታ ትልቅ ነዉ❤❤❤❤
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
4 күн бұрын
እንኳን ሠዉ እና አላህ ይቅር ይላል ይቅርታዋን ተቀበላት ይቅርታ ማረግ ትልቅነት ነዊ
@SurprisedAlien-eh4gj
4 күн бұрын
በትክክል
@haimanot2452
4 күн бұрын
ከምንም በላየ ሀይማኖታችሁን ጠብቆ
@NaZw-r7s
4 күн бұрын
እዉነት ነዉ እንዳሽ ጀግና❤❤ዱሮም ያለኩያሃ ነበር ያፈቀርክ አሁን ግን አሻሽላሃል በርታ ሙስሊም ና ኦርቶዶክስ አይፍቀርም ጭራሽ።የኔ ባለማተብ እንዳሽ በፅሎት በርታልን ወንድማችን❤❤ከጎኑ እራቂ በናትሽ ይኑርበት😏😏😏
@wszswzx9327
4 күн бұрын
ፈጣሬ ይቅር ባይ ነው ይቅርታ አዲርግላት 😢😢 ይቅርታ ትልቅነት ነው ውዲም ብትጎዳም 😢😢😢😢😢
@TewabuTewabu
4 күн бұрын
በቃ ይቅርታ አድርግ በቃ ሰላም አዉረዱ❤❤
@Eaiytin80
4 күн бұрын
አንቺ ያምሻል እንዴ ተይ የሚልሽ አጣሽ እንዴ እምነትሽ አስቀድሚ ከኩፋር ጋር ምን አባሽ ልትሆኚ ነው አላህ ሂዳያ ይስጥሽ
@hilamoo928
4 күн бұрын
በቃ ይቅረታ አረግላት ዋናዉ ጥፍቷ አዉቃ ይቅርታ መጠየቋ ነዉ😮
@FhffgFfgchg
4 күн бұрын
እዳሺ በጣምአስተዋይነው ወላእደዚህ ተርጋግቶእራሱ ማውራቱ እደሶሥራ
@bezabihtariku4995
4 күн бұрын
Meregagat endih new?
@KelemEshetu-ju3pl
4 күн бұрын
ወድ ልጅ ቆረጠ ማለት እደዚህ ነው መለመን እዳለ ሁሉ መለመንም አለ አይ ኢክሩ እደምትለምኝ በፍትም አውቅ ነበረ
@semiraseid1706
4 күн бұрын
አችእኮየሴትልብአይደለምየያሽውመጎጥነሽ
@indujed3236
4 күн бұрын
ljiu miskan geze sechu baetm tagoda eko ayzohke 😢😢😢😢😢😢😢😢
@ወሎየዋ-ጸ9ለ
3 күн бұрын
የሰራውንያጭዳልየሰውልጂ ባለጌ እንደትአሰቃይተዋለች
@kerima386
4 күн бұрын
ዋአለኩምአሰላም በቃ ይቅረታ በላት ወንድም
@EeEe-hg7cx
4 күн бұрын
በቁስ የሜያምንሰውትርፎይኽነው🎉 ልጁ የፍቅርሰውነበር
@WhshHsbs
4 күн бұрын
ይቅር በላት አብረሃት ግን እንዳትሆን😊
@Fatima-p2x9z
4 күн бұрын
ምን ትለፊያለሽ በ3 ቀን አመጡልሽ እፊትሽ ምን ትፈልጊያለሽ
@sead-w6s
4 күн бұрын
ይቅርታዋን ተቀበላት ግን ይች ላተ አኮንም አተ እርግት ያልክ ነህ እሷ ቅልብልብ ነገር ናት
@PhoneStore-o4y
4 күн бұрын
በደብ የጇንኮ አግኝታለሽ አሁን ይበቃል በቃ ይቅርታ አድርግላት እኳምም የሰውህመም እሷም ታታመችው
@AtadeMoli
4 күн бұрын
እረ. ወዲያ. እቴ. ለመበቀል. ይመስለኛል. አሁንም. የመጣችው.
@Agiba-w6p
4 күн бұрын
ይቅሪተወን ተቀበለት ጥፈቶን አምነ ይቅሪተ ከጠየቀቺ እንኮን ሰዉ አለህም እኮ ይቅሪ ቢሎን ነዉ ምንኖረዉ
@GgHb-e4r
4 күн бұрын
Ere wenda gen teru lebona yalke sew nekna adnakih nege🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍beka yekrta areglat gen andelay atehunu kedmya haymanot
@SqqeSww
4 күн бұрын
እዳሽ ወድም አለም ይቀርታዋን ተቀበላት ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው እኳን እኛ ሰዎች እግዚያብሔርም ይህ ሁሉ እየበደልነው ይቅር ይለናል ላዴና ለመጨረሻ ግዜ ይቅርታዋን ብቻ ተቀበላት ከዛ ዉጫ ይቅር መጀመርያም ተሳስተሃል ምክኒያቱም አተ ኦርቶዶክስ ነክ እሱዋ ሙስሊም ናት
@Serkush-dz1ey
4 күн бұрын
አንች ማርግ ያለብሺ አረገሻል ይቅርታው አልቀበለውም ካለ ተይው አይቆጭሺም እኔ አለሁልሺ የኔ ቆጆ አይዞሺ አታልቅሺ❤❤❤❤❤
@sayedahmada2620
4 күн бұрын
ደግአረጋ አገርን ስታጋጥጥ አልነበረም ይገባታል
@emuyasserh8839
4 күн бұрын
ይቅር በላት ይቅር መባባል አላህም ይወደዋል
@lc09o95
4 күн бұрын
ስጠብቃችሁ ነበር እኳንደህናመጣችሁ ላይክ አርጉ ያጀማኣ
@TUBE-pf4yp
4 күн бұрын
ወንዴዬ & አሚር ምርጥ ሰው ነቹሁ
@TesafnshGetachw
4 күн бұрын
ወንድ ልጅ እንዲ ቆራጥ ሲሆን ደስ ይላል እንዲሽ ጀግና አበጥሮሽ ነበረ አሁን ተረጋጊ
@hayu-yaulji
4 күн бұрын
እነዚህ ልጆች ግን የሆነ ነገር ላይ ሙጭኝ ካሉ አይለቁዎም ሌላ አይዳ አትፈጥሩምዴ ሲቀጥል ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ ነገር ሲደጋገም ይደብራል በየቀኑ አንድ ነገር ላይ ሙጭኝ ተመልካችም እዳያችሁ ከፈለጋችሁ የተለየ ነገር ፍጠሩ ሆሆሆሆሆሆሆ
@saeedalderei541
4 күн бұрын
ወይኔ ምን እደምል አላቅም ከባድ ነው ወላሂ ስሜቱ
Пікірлер: 437