KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ፈተና በ25ሺ ያሰራው ተማሪ
Күн бұрын
ፈተና በ25ሺ ያሰራው ተማሪ
Рет қаралды
25,063
Endalk Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 162
@hayatbaby9048
2 жыл бұрын
የናቴ ልጁ ኮራውብህ በርታ የታመንከው ክርስቶስ ይርዳህ የኔ ውድ መልካም ፈተና ጌታ ይርዳህ ታምነኸዋል እና
@ነዋፍወሎየው
2 жыл бұрын
ልጁን በጣም አድንቃዋለሁ ጎበዝ ነህ ነጣም። በርታ. መልካም ፍተና
@diboraaddisu7461
2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ይሄ ነው ክርስትና
@minlargelhkfiqir662
2 жыл бұрын
😂😂😂🤪🤪🤪🤪
@bezaabraham5874
2 жыл бұрын
ወንድሜ ትዕግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዝ በርታ መልካም ፈተና።
@JonathanSarah1234
2 жыл бұрын
ተፈታኙ የታመንከው ጌታ ያሰብከው ይሳካ ተባረክ ❤️
@mimitube270
2 жыл бұрын
Amen 🙏
@hayatbaby9048
2 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@hayatbaby9048
2 жыл бұрын
❤️
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
2 жыл бұрын
የኔ ጀግና በራሱ የሚተማመን ምርጥ ኢትዬጵያዊ ጎበዝ❤❤❤🤗🤗
@mimitube270
2 жыл бұрын
ትክክል
@hayatbaby9048
2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የአባቱ ልጅ ነው
@mimitube270
2 жыл бұрын
@@hayatbaby9048 እህ ልክ ነሽ👍
@Azeb-ru1rf
2 жыл бұрын
Best prank ever 🤔 ዋው ልጁ 25.000 ሺ ብሩን መሸለም አለበት ‼️
@hayatbaby9048
2 жыл бұрын
ልክ ነህ ይገባዋል
@Suzan17
2 жыл бұрын
Ewnet new i agree 👌👍🏽💪🙏🙏🙏🙏🙏
@seadaloveweloo4779
Жыл бұрын
በትክክል
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እችን ቀን እንዳይ ሰለአድተከኝ አምላኬ ተመስገን ሁለተኛ ምርጥ እና ጀግና በእራሱ አይምሮ የሚተማመን የዘመኑ ምርጥ እግዚአብሔር ይባርክ ብሩኬ ወንድማችን ጀግና ወንድም አለ ሸልማት ያአሰፈልገዋል የምር እንዳልክዬ ኑርልን ❤😘
@SaSa-oq2ml
2 жыл бұрын
መሸአላህ የዘመናችን ወጣት በራሥ መተማመን ነው እሚያዋጣው በጣም አድናቂህ ነኝ ፈተናውን ያግራልህ እጡሩ ደረጃ ያድርሥህ
@dagimjo3213
2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንዲህ አይነት ጠንካራ ክርስቲያን እንድታደርገኝ እፀልያለሁ👃👃👃
@tesefanswdagenw312
2 жыл бұрын
የታመንከው እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ተባረክ ሁሎንም እንዳንተ ያድርግልን ጌታ
@fafi6898
2 жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ ትምህርት ቤት ነህ ወይኔ ትዝታ ጎበዝ ነው በውነት 🥰🥰
@ለበጎነዉስደተኘዋ
2 жыл бұрын
ጀግና ነክ መልካም ፈተና ጎበዝ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Жыл бұрын
፡እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ተፈታኙ ጀግና ነህ
@mimitube270
2 жыл бұрын
ኡኡኡ አኮራኸኝ ውዱ ወንድሜ የናቴ ልጅ ስምህስ ሃይሌ ኢየሱስ አይደል በኢየሱስ ሚታመን ሰው በአቋራጭ መክበር አያስፈልገውም የተገባም አይደለም ይሄንን ደግሞ ተግብርሃል ሃይልህ ጌታ ነው ጌታ እራሱ ይርዳሃል ተባርክልኝ የኔ ውድ :
@bintsied6276
Жыл бұрын
ጀግና ነህ እሱ ይርዳህ እዉነት ነዉ በራስ ጥረት ማግኘት ማጣትም ይሻላል
@ethopoeia8411
Жыл бұрын
ናግ መልካም ይሆናል አግዚአብሔር ያደርጋል አሜንንን ❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
@الحمدالله-ظ7ح3ث
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ እድህ ነው ተማሪ ማለት ርእሱን አስተካክል
@merryyosef9727
2 жыл бұрын
አንዳልክ ግን ድርቅ አትበል አንድ ወን አንዱ ጥርስህን እንዳይልህ ልጁ ግን ጎበዝ ነህ
@yonathankassa9627
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዛሬም ሠው አለው ለጽድቅ የጨከነ። ተባረክ ወዳጄ
@eskadar5776
2 жыл бұрын
ጎበዝ በራስ መተማመንክን ሳላደንቅ አላልፍም
@maryamkwt770
2 жыл бұрын
ዋው አቦ ለቁም ነገር ያብቃህ 😍
@mimitube270
2 жыл бұрын
አሜን
@yeabsiradesta1043
2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ የታመንከው ጌታ ታማኝ ነው
@rahelbekel1553
2 жыл бұрын
ጎበዝ በራስ መተማመን ነው ጀግና
@ruthjj7405
2 жыл бұрын
ጎበዝ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@መዳኔገረመኘ
Жыл бұрын
እግ/ር: ይባርክህ: ለገባኸዉ: እዉነት: በመኖርህ: በጣም: ነዉ: የማደንቅህ: የእዉነት: አንተ: ይገባሀል: ሰራ: መቀጠር: አንድ: ታማኘ: ሰዉ: ተገኘ: ተመሰገን !!!!
@mekdasmekdas8442
2 жыл бұрын
ጀግና ነህ ይመችህ
@ሙባረክሙስጠፍ
2 жыл бұрын
ምን አይነት ቀስቴነው ዋው የምር እቦ ብሩኬ ወንድምክ በጣም ምርጥ ወንድምነው ያለክ የምር ግን እኔምለው ፈተና ከተፈተነ ድጋሚ ቪዲዮ ይስራልን የምር እስከማየው ነው የሚጨቀኝ የምር
@beritoberito4139
2 жыл бұрын
Woowowoo tabaraki egzabhere yibarikik tabaraki geta eyasus yiridake
@mimitube270
2 жыл бұрын
አሜን
@ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ
2 жыл бұрын
ሸልማአት. ይገባዋል. አቦይመቺህ. ደሰሲልአበሳ
@rcftcg3667
Жыл бұрын
ትክክል በራስህ መተማመንህ 👍👍👍👍በጣሚ ጡሩ ዋውውው
@seadaloveweloo4779
Жыл бұрын
ዋዉ ልጁ አበሳ ነዉ አላህ ጥሩ ደረጃ ያዲርስህ
@lizameskl4941
2 жыл бұрын
የኔ ቅመም እንኳን ደህና መጣህ ጫዋዋ ልጅ ግን ጠበስካት?
@lubasiltawyoutoube3321
2 жыл бұрын
ወዉ አቤት ተመኝነት እደተ አይነቶቺን የቢዘልን ሀቢቢ አተ
@ነዋፍወሎየው
2 жыл бұрын
አቤት መቸም ሰው ስንባል የማንገባበት ነገር የለም ሰ
@sishaia6875
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@zedonutube
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚህ ልጅ!
@hanhn7623
Жыл бұрын
ወንድሜ.በርታ.ጎበዝ.ነክ.ጠንካራ.ሰው
@agerebelay2409
Жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ እዳልክየ❤❤❤❤
@madinaa4621
2 жыл бұрын
መሻአላህ ፈጣሪ ፈተናውንያግራልህ
@tsegehi1510
Жыл бұрын
ወውውውውውውትበረክልኝ ይንልጅ ፍጠሪሽይበቅህ በጠም ነው የምወድህ♥♥♥♥♥
@masaratbanti9106
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የታመንክበት ጌታ ከፍ ያድርግህ ወንድሜ፣በጣም ደስ የምትል ጀግና አማኝ ነህ ተባረክ፣አየህ?ጌታዋን የታማመነች በግ ላቷን ውጪ ታሳድራለች አርፋም ትተኛለች ይሉሃል ይኼ ነው ወዳጄ።
@ሙባረክሙስጠፍ
2 жыл бұрын
አደኛ ነክ ወንድሜ የምር አላህ ይጠብቅህ
@anenogead6807
2 жыл бұрын
እንዳልክ ድምጽ በደምብ ኣይሰማም ወደፊት እንዲስተካከል
@ሳምሪካሳ
2 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው እንደ አንተ አይነቱ ጀግና ተምሮ ተምሮ የሚገባውን ወንበር ለማይገባው እየተሰጠ ነው የበዛ ስህተት የምናስተናግደው
@lizaQueen-co6jt
2 жыл бұрын
ጀግና ነክ bor 👍👍👍
@hanayoutube7934
2 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ወንደም ❤ 👍💪 ጃገና
@belyeadisubelyeadisu512
2 жыл бұрын
ጀግና
@youngbous2979
2 жыл бұрын
እንዳንተ ያለውን ያብዛልን
@mekdesmekdes5973
2 жыл бұрын
ዋው ደስሴል በጣም አንተን ያገኝች ሴት እንዴት ታድለለች
@simanushethiopia2476
2 жыл бұрын
Yesss jegna 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰❤❤💯💯✅✅🙏🙏
@sishaia6875
Жыл бұрын
ጎበዝ ነው በእውነት
@tirualemeyihuna1086
Жыл бұрын
ዋው ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
@mimiaaron4713
2 жыл бұрын
Wow God bless u brother 🙏 ❤️ 🙌
@elizanegn4183
2 жыл бұрын
እንዳልኬ pls ቁጥርህን ወይ የቴሌግራም አድሬስህን አስቀምጥልኝ ላገኝክ ፈልጋለሁ እባክህን🙏🙏
@fxg1474
2 жыл бұрын
የክፍለ ዘመኑ ጀግና
@fachoawel4679
Жыл бұрын
Eyasuseni mamani endi naw tabaraki wondema💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕💕💞💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤
@fafitube8403
Жыл бұрын
እስክ የተማሪው አድናቂ ነኝ ያምትሉ👍በማድረግ
@tsigeredaros916
2 жыл бұрын
EYESUS yegbawo sewo lelela neger mènowr ayechlem!! Wow new
@lidiyameron4299
2 жыл бұрын
woowowo የሆሳና ልጆች እንድ ነን አንድ በጌታ እንታመናሌን ሁሌት በርሳችን እንተመመነሌን 👍👍
@tezutube6127
2 жыл бұрын
ወደዛ ሂጂ ረዳዳ ማነው የሆሳዕና ልጅ ያረገው
@kababushkwt1507
Жыл бұрын
Wowo geta yibarko tabarki 👍🏻👍🏻👍🏻
@seadaloveweloo4779
Жыл бұрын
ብሩን መልስለት ፈተናዉን ሰርቸ ዉጤቱን እልክለታለሁ አለኮ አበሳዉ ይመችህ አቦ ኮራብህ ወዲምህ
@ትርንጎበቀል
2 жыл бұрын
Are betam yemgarm new wodimachin rasihn tabik adera kegzabeher gar
@plusservics-ep5zl
Жыл бұрын
ጎባዝ ስው ማለት እንድ ነው 👍🏻👍🏻
@cggu7854
Жыл бұрын
Geta yebarkik wendeme enda ante aynatu yebizalen🙏
@mekasja6442
Жыл бұрын
ሀያአምስት ሽብሩን አስገባለት ወንድምየው ሸልመው
@kassyyigezu962
2 жыл бұрын
I respect the guy full Confidence.
@sidamahawasaothman4760
2 жыл бұрын
Gobas. Neki. Alaha. idak🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯👍👍👍
@heritube7927
2 жыл бұрын
ልጁ ማሻ አላህ ግን ብሩን መሸለም ነበረበት
@hhdujdudu3990
2 жыл бұрын
መልካም አይድያ
@roziiyoutube7210
2 жыл бұрын
tijuh andenya geta iyesus yibarkachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@3n143
2 жыл бұрын
Kal yalew kirsitn yih new zemenih yibark 👏👏👏👏👏👏👏👏❣❣
@mimitube270
2 жыл бұрын
አሜን
@martaabuno4205
2 жыл бұрын
Wow👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@eyobsirawwork3819
2 жыл бұрын
ልጁ ድምፁም ሀሳቡም ቆንጆ ነው
@kedus2010
Жыл бұрын
Wey endalkye anko ligelik neber Yihenin ke camera wich meketket new
@zedtube8574
2 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ በእዉነት ! እንዳልክ ፈልገህ ነበር Telegram ላይ መልዕክት አስቀምጨልህ አላየህም Please አዉራኝ
@ፀሐይፀሐይ-አ8ለ
Жыл бұрын
👌👌
@martalombamo9681
2 жыл бұрын
Wow yabzalin
@sarasaralema6453
Жыл бұрын
ምስኪን ነው ልጁ
@yetinayetlove6988
2 жыл бұрын
ጥሩ ፕራክ ነው እዳልክ ለወንድሚ ሰኘራይዝ አረግልኝ ፕራክ አልወድሞ
@IChangedMyName_123
2 жыл бұрын
Wow May GBU more and more 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@helenethiopia
2 жыл бұрын
Wawooo የኛ ጀግና ❤❤🙏🙏
@habtamue
2 жыл бұрын
እንዴ george ሃይሌ ወንድሜ 😳😳😳😳 really 😯😯😯😯😯
@hayatbaby9048
2 жыл бұрын
endi neni egna badewachowocbi
@hailatgeorge8706
2 жыл бұрын
@@hayatbaby9048 kabera
@hayatbaby9048
2 жыл бұрын
@@hailatgeorge8706 የእናቴ ልጅ ኮራውብክ የታመንከው ጌታ እሱ ይርዳክ መልካም እድል 🙏🙏🙏🙏
@halimhandres6999
2 жыл бұрын
ዊዉዉዉትክክክል1
@Hነንየበረሀዋእርግቡ
2 жыл бұрын
Gobez neh
@madinaa4621
2 жыл бұрын
መሸለምአለበት
@yekoyealebel8468
2 жыл бұрын
ካየሁት ቪዲወ አንደኛ ነው ይሄ እንዳልክ!!
@አቤቱሆይ21
2 жыл бұрын
መልካም ሰው
@lmlmethiopianyoutube7957
2 жыл бұрын
ስላም ❤️❤️
@samrawitmesfin6912
2 жыл бұрын
Algebagnm is this scripted or what? Where did u put z camera????
@woinshetdemissie2857
2 жыл бұрын
Wow wow wow betam bersow yemtamamnow
@mimitube270
2 жыл бұрын
በጣም
@ማሂየማርያምልጂ
2 жыл бұрын
ሀይለ እየሱስ የሚል ሰም ይዞ ጴጤ መሆን ኡኡኡ
@yazanalamad6861
2 жыл бұрын
የልጁ ስም ሃይሌ ኢየሱስ ነው ክብሬ ኢየሱስ ነው ሁሉ ነገሬ ኢየሱስ ነው ስለዚህ ምንም አትደነቂ
@ለበጎነዉስደተኘዋ
2 жыл бұрын
ድምፅ ጥራት የለዉም እንዳልክ
@tsegehi1510
Жыл бұрын
እክህ ስልክህን
@fatimaabdallah1397
2 жыл бұрын
ሰላም እንዳልክ
@fhighh1514
2 жыл бұрын
ግበዚበራስህ ትማምነንን
@Negadras_kassa
2 жыл бұрын
እውነተኛ የፕራንክ ሪአክሽን ይህ ነው።ትያትርም ከሆን በደንብ ተውኖታል።
@eteneshtube5889
2 жыл бұрын
Wowww gobzi lijaa melkem fetan
@elemareda3065
2 жыл бұрын
Wawww👍👍👍👍👍
@salmayoutube7231
2 жыл бұрын
Bro Mirxe Sewu barta gin eko enin ibe alkegn ayidel
@salmayoutube7231
2 жыл бұрын
@ዳንኪራ ቲዩብ Dankira Tube ክክክክክክክክ uuuuuuuuuu iiiiiiiiiiiiiiii
Пікірлер: 162