KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ተነፋፍቀን አልቀረንም
Күн бұрын
ተነፋፍቀን አልቀረንም
Рет қаралды
20,412
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 64
@emebetAmde
4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንደዚህ አይነት ቦታ ያምራል አይገኝም ታድላችሁ
@hiruttsegaye8933
4 ай бұрын
Well done meryiaye ❤you have shown your mum what she loves and relaxes and rest her mind. Very wonderful places Temesgen ❤
@FrezewdAkele
4 ай бұрын
ሮማን ነው ትክክል ነሽ ምርዬ
@tsedaleayele4208
4 ай бұрын
እንዴት ከረማችሁ እጅጌ እና ምርዬ ስላየሁዋችሁ ደስ ብሎኛል የመልካምነት ትምሳሌት ደርባባዋ ወ/ሮ እጅጌ ከሜኔሶታ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@mlhmlh5603
4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ::የፈጠራ ችሎታቸውን ሳላደንቅ አላልፍም :: እግዚአብሔር ይስጥሽ ምሩ 🌹
@eteneshgeberemichael5630
4 ай бұрын
Thank you for showing us this nice place. You did an incrdable job. Have a nice blessed everyone.
@HannahMelaku
4 ай бұрын
እጅግየ ሳላመሰግንሽ ጠጅሽ ቃል የለኝም ምርጥ ነው እንግዶቼ ፊት በኩራት ስውረገረግ ነበር አኮራሽኝ 🙏🙏🙏
@ejigemoya
4 ай бұрын
Betam des yelal egzibhair yakbrelgn
@TsiTsi1904
4 ай бұрын
አስይ ደስ ሲል ቦታውም አናንተም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤
@helenhagos1864
4 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው እናመሰግናለን❤❤❤
@zelekashlulseged9795
4 ай бұрын
እጅግዬ አረንጓዴ ተክል መንፈስ ያድሳል በጣም ደስ ይላል
@etsegenetkiflu9285
4 ай бұрын
Thank you very much for showing us the place.
@tselatadnew4567
4 ай бұрын
ወ/ሮ እጅጌ የኔ ደርባባ እናት እድሜና ጤና ያበድርሽ
@GgGg-zi5mg
4 ай бұрын
ቦታው እንዴት ያምራል ኡፍ ሰላም አለው
@eyosyastariku9858
4 ай бұрын
ማሚዬ በሠላም ነው?እውነት ሰትጠፉ ቃልዬም ሰትጠፋ በጣም ተጨነኩ እግዜብሔር ይመሰገን ስላየሆችሁ ደሰ ብሎኛል ቃልየሰ?
@meddiegibbon551
4 ай бұрын
ወይዘሮ እጅጌ ምርዬ ጠፍታችሁ ነበር እንደምን ሰነበታችሁ❤❤❤❤❤ስላየዃችሁ ደስብሎኛል
@birtudem7419
4 ай бұрын
እጅግዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የት ጠፋች እያልኩ እያሰብኩሽ ነበር ሀገር ስገባ መጥቼ አይሻለሁ ❤❤❤
@Tayetu19
4 ай бұрын
እጅጌ ምርዬ ናፌቃችሁኝ ነበር ሁሌም እንደምላችሁ እወዳችኆለሁወይ ጉድ አዲስ አበባ እንዴህ አይነት ቦታ አለ በጣም ደስ ይላል አድራሻውን እስቲ ምርዬ ጻፊልኝ ኢትዮጵያ ስመጣ እንዳየው
@AbigailKifle-fy6ki
3 ай бұрын
Where it found?
@helenmekonen9438
4 ай бұрын
Yeni enat betam Amesegnalew sle kbiw betam Arif new❤❤❤
@ልዩ-ኰ4ፈ
4 ай бұрын
የት ነው አዲስ አበባ ነው
@atsion7214
4 ай бұрын
ሮማን ነው ደስ ትላላችሁ
@JosefMeiler
4 ай бұрын
Zoma garden new adel. injoy
@nebihatseid8347
4 ай бұрын
መግቢያ ዋጋ ስንት ነው ምርዬ ?
@samirahussen9259
4 ай бұрын
ልጆቼ እዚነው የሚማሩት በጣም ነው የምወደው
@selamhailu1990
4 ай бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@azebtilaye91
4 ай бұрын
ማሚዬና ምሩዬ እንኳን ደና መጣችሁ
@jemilahussen2521
4 ай бұрын
አዎ ሮማን ነው
@ZeWord293
4 ай бұрын
Wow. Yehe Ethiopia wusx? Ejig wub.
@hiruthmesfin3068
4 ай бұрын
Beautiful 😍
@hhff3964
16 күн бұрын
ደስትሎ
@melkamroulier896
4 ай бұрын
ደስ፡ የሚሉ ቤተሰቦች እና መ ስገናለን
@selam7643
4 ай бұрын
ምግብ ይዞ መግባት ይቻላል እንዴ ?
@GeteDegife
4 ай бұрын
ስወዳችዉእድሜይስጣችዉ
@user-rr1ld8dy1f
4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ምርዬ ትክክል ነሽ ሩማን ነው❤❤
@tinsaelessanework1568
4 ай бұрын
አዋ ሮማን ነው
@natureanimal8508
4 ай бұрын
ሮማን ነው ልክነሽ
@birtudem7419
4 ай бұрын
ምርዬስ ለመድሽ? የሰርግ ፎቶ ስጠብቅ የውሀ ሽታ ሆናችሁ
@metasabiaaddisu8706
4 ай бұрын
የት አካባቢ ነው
@ejigemoya
4 ай бұрын
Mekanisa
@User12073-d
4 ай бұрын
መካኒሳ አቦ ብለው ከመጡ ይሆን ምርጥ ቦታ ይጎበኛሉሉሉሉ
@birtudem7419
4 ай бұрын
ኧረ አባ ጨጋሬ ይመስለኛል
@hanaeshetu2714
4 ай бұрын
Aweni romenwe
@Michael-pt2zv
4 ай бұрын
የት ነው? በጣም ያምራል
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
4 ай бұрын
አዲስ አበባ፣ ጉግል አርጉና እዩት፣ እኔም አላቅም ግን እኔም እንደዛ ለማረግ ነው ያሰብኩት ስለማላቀው ቦታውን😊. ለናንተ ከፃፍኩኝ በሃላ ጉግል አድርጌ ሳየው ቦታውን መካኒሳ አቦ ነው ይላል
@ShahBaz-y5e
4 ай бұрын
❤❤❤
@Hiwothiyab
4 ай бұрын
እዚሁ ሠፈሬ እንኳን ደህና መጣቹ
@emebetmulatu2795
4 ай бұрын
yet nw?
@tsigenigatu3922
4 ай бұрын
ስልካችሁን
@usr66696
4 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@beliyuclient
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@DyiDt
4 ай бұрын
ሮማን ነው😂😂😂
@BeteshaHasset
4 ай бұрын
Zoma park new
@hiwotabraha6342
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@frehiwotlema1831
4 ай бұрын
Awo Roman nw
@amsalegizaw
4 ай бұрын
ኧረ እጅግ ሞያሽ ናፍቆናል ዝም አልሽኮ
@happykebede2248
4 ай бұрын
Roman
@zinashieul550
4 ай бұрын
Yet new botaw
@ejigemoya
4 ай бұрын
Zoma museum mekanisa
@beliyuclient
4 ай бұрын
Mekanisa
@romanwordowarke6178
4 ай бұрын
❤❤❤
@AsniEthiopia
4 ай бұрын
❤❤❤❤
@melat21
4 ай бұрын
❤❤❤
@ruthkassu6304
4 ай бұрын
❤❤❤
Пікірлер: 64